🔴የማስጠንቀቂያ ደወል‼️👉🏾 "ግፈኞች ትሞታላችሁ" መምህር ኢዮብ ይመኑ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025
  • #ethiopia #new

ความคิดเห็น •

  • @weldeabrehahadgu
    @weldeabrehahadgu 28 วันที่ผ่านมา

    ኣቤት ጌታየና ኣምላኼ መድሃኒትየ ኢየሱስ ኸርስቶስ ሆይ ለንስሃ ኣብቃኝ ትጉ ኣርገኝ ሃይልህን ስጠኝ

  • @عدنانعدنان-ط3ج
    @عدنانعدنان-ط3ج 2 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 2 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልንበ❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ😢

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሚ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fjfugig-yv3bp
    @Fjfugig-yv3bp หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሠሀ ሞት አብቃኝ 🙏አሜን፫ ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን😘🥰🤲🙏✝️💒

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዮብ በተለይ ኢትዮጵያ ላይ ያ ግፍ አቤቱ እንደ ቸርነቱ ይማረን እግዚአብሔር ቸር ነው ለንስሃ ያብቃን😢😢

  • @Hulubesuhone
    @Hulubesuhone 2 หลายเดือนก่อน +7

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ረዲኤት በረከተወ ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤አቤቱ ጌታየና መዲሀኒቴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamSiso
    @SalamSiso หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ ለንሳሀ ሞት አብቃኝ😢✝️🙏🙏🙏ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤🎉🎉✝️⛪️🙏🙏🙏

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 หลายเดือนก่อน

    መምህር እጅግ ግሩም መንፈስን የሚያረስርስ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያስማልን ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TagisAlain
    @TagisAlain 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመሥገን ላሥተማሩን ለመከሩን መእምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልነ የሕይወትን ቃል ያሰማልነ , በእድሜ በጤና ይጠብቅልነ , እኛም በተማርነው አትርፈን ተዘክሮተ ሞት እንዳለ በሞት ላይ ደግሞ ሕይወት ክርስቶስ እንዳለ እያሰብን እንድኖር ይፈቀድልነ በውነቱ ።

  • @Fikirita
    @Fikirita หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መግስት ሰማያት ያውርስልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @zebenayminwyelet2148
    @zebenayminwyelet2148 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalhiwote yasemalen mengiste semyaten yawerselen Memehere.❤❤❤❤

  • @GedjutcHgdtun
    @GedjutcHgdtun 11 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅራ ቤለን ጌታየ😢

  • @user-zu5rr3wn1w
    @user-zu5rr3wn1w 2 หลายเดือนก่อน +8

    አቤቱ አምላኬ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ ለንስሃ ምት አብቃኝ ቃለ ህወት ያሰማልኝ ከረጅም እድሜ ጋር አሚን አሚን አሚን

  • @Bemnet-v9d
    @Bemnet-v9d 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለንሰሃ ሞት አብቃኝ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱጌታሆይማረንይቅርበለን😢😢ለምን ህግ ቃል ህይወት ያሰማልን🎉🎉

  • @Hanademis-dx7wk
    @Hanademis-dx7wk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን 😢♥የሰማነውን እድተገብረው ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳን ፫😢♥

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hanaUser-zp1wi
    @hanaUser-zp1wi 2 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክል አባታችን እንሞታለን ልቦና ይስጠን😢

  • @AbebuHamesalo
    @AbebuHamesalo 17 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሬሆይ ለንሳሀ ምት አቭቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ላስተማረን ለመከረን ለገሰጸን የአባቶቻችን አምላክ ይክብር ይመስገን ለመምህራችን ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውንም ያብዛልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ለንስሐ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 2 หลายเดือนก่อน

    ቃልህወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ይብዛላችሁ እውነት ጣም ድንቅ ትምህርት ነው ለአሰመሳይ ሰዎችን ልብ ይሰጣቸው❤❤❤

  • @01tigray
    @01tigray หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን እንቅ መምህራችን 🙏💜

  • @ፍቅርተተክለሃይማኖት
    @ፍቅርተተክለሃይማኖት หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ረቡኒ ❤❤ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @HiwotHabitemariyam
    @HiwotHabitemariyam หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልኝ ረዥም ዕድሜ በመስጠት እያስተማርክ እንድትኖር አምላክ በጤና ይጠብቅልኝ ።

  • @allshqaw1117
    @allshqaw1117 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን😊

  • @Gicuf-f3t
    @Gicuf-f3t หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን😢😢😢😢😢😢ልቡና ይስጠን😭

  • @shebre-x8m
    @shebre-x8m หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለንሥሀያብቃንእኛንም

  • @AsfoZ
    @AsfoZ หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የድንግል ልጅ ሆይ ይህ እንደበት እንድ ጣፈጠ እንሮው እስተዋይ ልብን ስጠን አሜን

  • @AtsedeTefera-t4h
    @AtsedeTefera-t4h หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ሆይ የንሰሀን ሞት ስጠኝ እጅ በሀጥያቴ አትግደለኝ አማኑኤል አባቴ የምህረት አባት ከስደት መልሰህ የንሰሀን ኦድሜን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን

  • @DanielWoldekiros
    @DanielWoldekiros 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን ለሁላችንም መምህር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @AndtheEgg
    @AndtheEgg หลายเดือนก่อน

    😔😔ኣባታችን ሆይ ልቦና ስጠን✝️✝️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤እውነት ነው ባለችን እድሜ በጎ እንስራ እናስብ

  • @TigistTefera-ld3oe
    @TigistTefera-ld3oe 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @ZebnaAli-jt8sw
    @ZebnaAli-jt8sw หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏😢❤❤❤❤❤

  • @Andarge-g1r
    @Andarge-g1r หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @solabebe1283
    @solabebe1283 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @rodasgfom
    @rodasgfom 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታየ ሆይ ኣደራህን በስደት ላይ እንዳታስቀረኝ😢😢🙏🙏🙏

  • @GebremedhinWoldesilasse
    @GebremedhinWoldesilasse หลายเดือนก่อน

    መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @wisdom21295
    @wisdom21295 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hss5966
    @hss5966 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን😢😢😢😢

  • @AdisFTdei
    @AdisFTdei 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታዬ ለንሰሀምትአብቃኝ

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 3ቃለህወተ የሠመለነ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 2 หลายเดือนก่อน

    Kal hiywot yasemalen mamerchen ufff😢 egziabher lebona yimlsiln liyu mameihir ❤❤❤ minalbat hulum anda ersow aynet behonu ❤❤ bahunt egziabher Idime na tena abzetow hisxik liyu mameihir ❤❤❤

  • @EgigayehuKibret
    @EgigayehuKibret 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤ቃል አሜንቃልሂውት

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 หลายเดือนก่อน

    የሚነግሩን ሁሉ ሀቅ ነው መምህር::

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 2 หลายเดือนก่อน

    ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፈጣሪ ይማርን

  • @yoditwongelemengist9135
    @yoditwongelemengist9135 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 2 หลายเดือนก่อน

    *_ቃል ህይወት ያሰማልን😊_*

  • @AdisFTdei
    @AdisFTdei 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማል ን

  • @koki_medi
    @koki_medi 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አምላኬ ለንሰሀ ሞት አብቃን

  • @Buzee-v9e
    @Buzee-v9e หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen sagalee jireenyaa isiin Haa dhageesisuu

  • @Adsie-x5n
    @Adsie-x5n 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher smu lezelalem yetemesegene yhun ❤❤❤

  • @weysewferede3939
    @weysewferede3939 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 2 หลายเดือนก่อน +3

    "መምህር ወመገስጽ ፣
    ዘኢያደሉ ለገጽ ። " ከመ መምህር ኢዮብ ቢጽ !!

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 2 หลายเดือนก่อน +23

    ሰላም ለእናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ👍👈ሼር👈እያደረግን❤🙏

    • @TagisAlain
      @TagisAlain 2 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @fikrtegesite9726
      @fikrtegesite9726 2 หลายเดือนก่อน +1

      @TagisAlain አሜን እህታችን ክበሪልን😍

    • @AndtheEgg
      @AndtheEgg หลายเดือนก่อน +2

      አግዛቢሄር ይመስገን🙏🏼🙏🏼✝️

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 2 หลายเดือนก่อน

    Kale heywet yasemalen amen

  • @AddisuZenebe-jc3ku
    @AddisuZenebe-jc3ku 2 หลายเดือนก่อน +1

    God please for give me

  • @gebeyaneshbeshah726
    @gebeyaneshbeshah726 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @خدامهخدامه-ش5ت
    @خدامهخدامه-ش5ت 2 หลายเดือนก่อน

    ለንስሀሞትአብቃንፈጣሪያችን

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @walethanwesen1164
    @walethanwesen1164 2 หลายเดือนก่อน

    ማረን ደቅረም በለን

  • @AaA-e1u1x
    @AaA-e1u1x หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaA-e1u1x
    @AaA-e1u1x หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍👏👏👏👏

  • @LinaTsegaye-r4d
    @LinaTsegaye-r4d 15 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭🙏🙏

  • @shebre-x8m
    @shebre-x8m หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @LoloLol-oz5js
    @LoloLol-oz5js 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት አደበት ኑርልኝ❤

  • @Hiw-q2q
    @Hiw-q2q 2 หลายเดือนก่อน

    ❤😢😢😢

  • @TahiuKares
    @TahiuKares หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @AdisFTdei
    @AdisFTdei 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @yetnayettesfaye7935
    @yetnayettesfaye7935 หลายเดือนก่อน

    AMAN KALHYWAT YASMALEN

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 2 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @solomonabraha721
    @solomonabraha721 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤

  • @HirutEthiopian
    @HirutEthiopian 19 วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💝💝💝

  • @FikkyFikkyy
    @FikkyFikkyy 2 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 หลายเดือนก่อน

    ከመሞት የሚቀር የለም

    • @AkeAke-j9b
      @AkeAke-j9b 2 หลายเดือนก่อน

      ሞትኮ የስጋ ሞት አይደለም በመፈሳዊ አይን ማየት አለብ እንጅ /ሽ

  • @AbebaAbeba-c8b
    @AbebaAbeba-c8b 2 หลายเดือนก่อน

    Fetari idme inaa Tena abzto yisth dingil maryam titebikih buzu temrebetalehu kifu ayinkah

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልንመምህርእድሜናጤናውንይስጥህቸሩመድኅኔአለምአሜን፫❤❤❤

  • @soliye21
    @soliye21 2 หลายเดือนก่อน

    Endene tesfa lekorete Ena ledekemew sew konjo temehert new

  • @DjhdhdhDnnddkjd
    @DjhdhdhDnnddkjd 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @seyoummengesha6380
    @seyoummengesha6380 2 หลายเดือนก่อน

    አንቱ መምህር የምትሰብከዉ ይእምነቱን ዶክትሪን ያልተከተለና ዘርኝነትንካባ ልብሰህ ምእመኑን ታወናብዴለህ በህዝብ ውስጥ መርዝ እየረጨ እና እያወናበድህ እውነተኛ መሆን አትቻም:: ዳሩሚስኪኑ ምእመን ከአፍህ ዩሚወጣውን መርዝ ቃላት ሳያመዛዝን እየዋጠ ያላዝናል : ልቦናህን ለነዋይና ለረከሰ ተወዳጅነት የሽጣችሁ ካባ ሉባሾች ኢግዚአብሄር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ:: ድሮም በቤተ እምነት ውስጥተሽግሽጋቹ የነገር ዲርቶ እየስፋችሁ ህዝብን ከህዝብ ስታባሉ ኖራችሁ አሂን ቁን ስለጨለመባችሁ መዘላበዱንና ውንብድናውንተያይዛችሁታል ቀን ሲጨልም ባችሁ መዘላበዲን ተያይዛችሁታል:: በቤተእምነት የሚሰበከው የእምነት ቃልእንጂ ፖለቲካ አይደለምና እባክህን ወደ ቦንህ ተመለስ ቀባጥረህ ከምትቅል

    • @selamethiopia4056
      @selamethiopia4056 หลายเดือนก่อน

      @@seyoummengesha6380 በዘረኝነት ሆነ በቆሸሸው የ ፖለቲካህ ድሪቶ አይንህ ያየህው አንተ ነህ! በኮመንትህ ምንነትህ ይታወቃል! ምነው ሳይጠሩህ አቤት አልክ በዚህ ምድር ላይ ካሉት ከገዳዮች መካከል ነህ መሰለኝ ሀቅ ነው ሁሉም ሟች ነው በ ምድር ላይ የሰራሃትን ግፍ ደግሞ እግዚአብሔር ያስከፍልሃል ሀቅ ነው ዋጠው!!!

  • @SaraKl-j5v
    @SaraKl-j5v หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ZahraAli-tb1sn
    @ZahraAli-tb1sn 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @Adsie-x5n
    @Adsie-x5n 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher smu lezelalem yetemesegene yhun ❤❤❤

  • @AndualemBezula
    @AndualemBezula 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @Wynsht-d2x
    @Wynsht-d2x 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @suzantlke7177
    @suzantlke7177 2 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍😢😢😢😢😢😢

  • @MekdesAeple
    @MekdesAeple หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢