ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናንተን የመሰለ አባት የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።ለእርስዎም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
❤❤❤አባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ልባና ይሰጠን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
እግዛብሔር ብራሐኑን እራስ ላይ ያብራ አሱም ወደ ማደሪያው ይዞህ ይግባ::
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
ዲቦ ማርያመይ ሰማዒተይ ወይብላ ሚድያ ምኽፋቱ ለይፈለጥኹ መምህራችን ቃለ ሂይወት የሰመዐልና ዕድመይ ጥዕናይ ይሃበልና ፈጣሪ.
ማግኘትም ማጣትም በአምላክ
Amen nm en.kalehiwot.yasemalen.memeherecen
💕🙏💕
አወ ትምህርቱ ለዉጦናል ግን ከተማ ብቻአታስተምሩ የገጠሩንም አስተምሩ ሰዉየበዛበትን ብቻአታስተምሩ።
ፖሎቲከኛነ ወይስ የ ሃይማኖት ሰባኪ ሁለ ኤርትራ ምትብሎው
ኣይ ኤርትራ ! ማን ስለ ኤርትራ ኣወራ ስለ መስጠት ወይንም ለሁሉም ስጡ የሚል ስለ መስጠት ሚስጥር ነው በስፋት ያስተማሩን ወንድሜ ክርስቲያን ልበ ስፊ ነው ስለእዚህ እዚህጋ ፖለቲካ እና ጠባብነት የለም ! ልብህን ስፋ ኣድርገው
መልዕክቱ ጥሩ ነው።ነገር ግን ስለ ድነት መዳን እና የእግዚአብሔርን መንግስት ሰዎች እንዴት እንደሚወርሱ ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ብታስተምሩ እና ሰዎች ወደ ትክክለኛው ድነት እዛው ሆነው እንዲመጡ እውነቱን አፍረጥርጣቹ ንገሩ። ሰዎች ድነት ድነት የሚያገኙት በማሪያም እና በመላዕክት እንዳልሆነ ንገሩ።መዳን በሌላ በማንም የለም ሐዋርያት 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ የሕዝብ አለቆችና ሽማግሌዎች፥⁹ እኛ ዛሬ ለድውዩ ሰው ስለ ተደረገው መልካም ሥራ ይህ በምን እንደዳነ ብንመረመር፥¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
እናንተን የመሰለ አባት የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው።ለእርስዎም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
❤❤❤አባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እግዚያአብሔር ልባና ይሰጠን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
እግዛብሔር ብራሐኑን እራስ ላይ ያብራ አሱም ወደ ማደሪያው ይዞህ ይግባ::
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
እግዚአብሔር ኣምላካችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
ዲቦ ማርያመይ ሰማዒተይ ወይብላ ሚድያ ምኽፋቱ ለይፈለጥኹ መምህራችን ቃለ ሂይወት የሰመዐልና ዕድመይ ጥዕናይ ይሃበልና ፈጣሪ.
ማግኘትም ማጣትም በአምላክ
Amen nm en.kalehiwot.yasemalen.memeherecen
💕🙏💕
አወ ትምህርቱ ለዉጦናል ግን ከተማ ብቻአታስተምሩ የገጠሩንም አስተምሩ ሰዉየበዛበትን ብቻአታስተምሩ።
ፖሎቲከኛነ ወይስ የ ሃይማኖት ሰባኪ ሁለ ኤርትራ ምትብሎው
ኣይ ኤርትራ ! ማን ስለ ኤርትራ ኣወራ ስለ መስጠት ወይንም ለሁሉም ስጡ የሚል ስለ መስጠት ሚስጥር ነው በስፋት ያስተማሩን ወንድሜ ክርስቲያን ልበ ስፊ ነው ስለእዚህ እዚህጋ ፖለቲካ እና ጠባብነት የለም ! ልብህን ስፋ ኣድርገው
መልዕክቱ ጥሩ ነው።
ነገር ግን ስለ ድነት መዳን እና የእግዚአብሔርን መንግስት ሰዎች እንዴት እንደሚወርሱ ትክክለኛ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ብታስተምሩ እና ሰዎች ወደ ትክክለኛው ድነት እዛው ሆነው እንዲመጡ እውነቱን አፍረጥርጣቹ ንገሩ። ሰዎች ድነት ድነት የሚያገኙት በማሪያም እና በመላዕክት እንዳልሆነ ንገሩ።መዳን በሌላ በማንም የለም
ሐዋርያት 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስንም ተሞልቶ እንዲህ አላቸው፦ እናንተ የሕዝብ አለቆችና ሽማግሌዎች፥
⁹ እኛ ዛሬ ለድውዩ ሰው ስለ ተደረገው መልካም ሥራ ይህ በምን እንደዳነ ብንመረመር፥
¹⁰ እናንተ በሰቀላችሁት እግዚአብሔርም ከሙታን ባስነሣው በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህ ደኅና ሆኖ በፊታችሁ እንደ ቆመ፥ ለእናንተ ለሁላችሁ ለእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ የታወቀ ይሁን።
¹¹ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
¹² መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤