How many times I read that part of bible but never understood it this way now it all make sense. What a brilliant and so clever person is our dear Memihir Birihanu Admas! This is why it is important we seek help from people like Memihir to understand what we read very well and avoid misunderstanding. Kale Hiwot yasemalin! Ende Anite Yalutin memihiran yabizalin! Edime ke Tena gar yadililin!
Very true! I absolutely concur with what you said. The great thing that I have noticed with D/n Berhanu Admas is that he reads lots of books written in English by Eastern Orthodox fathers. He still keeps on doing that. That’s why he doesn’t repeat the same thing (teaching) that one usually hears in our church. Egziabhier egnan’m bekalu endinetekem yirdan. Amen
ጌታ ሆይ እንደነእዚህ ያሉ መምህር ስላሉን ክብር ምስጋና ይግባህ::🙏🙏🙏
እንቁ የተዋሕዶ እንቁ መምህር ዲያቆን ብርሃኑ ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር ።
ድንቅ ትምህርት☺
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ወንድሞችም ነጠላ ቢለብሱ ጥሩ ነው ነጭ በነጭ 😘
የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው አባቶች ለምን እንደማይናገሩ አላቅም
እፁብ ድንቅ ነው
የቅዱስ አብዲዮ አምላክ መልካም ስራን ለመስራት
አነቃቃን በሰራነውም እዳንመፃደቅ አተው እርዳን
መምህራችን ቃልሂወትን ያሰማልን
እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት አሜን
ጆሮ ያለው ይስማ ። ይህን ታሪክ አንብቤዋለሆ ዛሪ ደግሙ ትርጉሙን ስሰማ ማንበብ እና ማወቅ እንደሚለያይ አወኩ።
ትንቢትን በተርጉም የሚችሉ እንደዚ መንፈስ ቅዶስ የገለጠላችው ብቻ ናችው ። እውነትም ባለማወቅ የሲጣን ባርያ ሆነናል
እኔም አንብቢውነብር ግን ትርጉሙን አላውቅሁትምነብር እግዚአብሔር ይመስገን ስማሁት
@@ራሔልየክርስቶስባሪያ የትምህርት እጥረት አለብን ለዚህ ነው የጠፍነው ። ግብፅች ከና ከ ህፃንነታችው ነው ስለመፅሀፍ ቅዶስ እየተማሮ የሚያድኩት
ካደጉ በሆላም ሳይገቡ ከ ወንድ ጋር ስለማይተኞ ስለ ግብረስጋ ግንኞነት ወንድ ምን እንደሚወድ ሲት ምን እንደምትወድ ከ ነብስ አባታችው ነው የሚማሮት ። በነገራችን ላይ ይሄ እውነቲን ነው አንዲት ለትዳር እየተዘጋጀች የነበረች ልጃገረድ የነገርችኝ ነው
ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን ዲያቆን ብርሃኑ
እንዴት ደስስስ የሚል የሚያስደንቅ ትምህርት ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን እንደነዚህ ያሉ አንደበታቸ ው ሰውን የሚያክሙትን መምህራን አባቶች አብዛልን መምህር ብርሀኑ አድማሴ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን ቤተክርስቲያን ልጆች አሏት መናፍቃን የዎንጌልን ምስጢር ያልተረዱትን ልጆቿን ሊነጥቁ ሲሉ በእግዚአብሔር ቃል ጠላትን በመጣበት እግሩ እንዲመለስ የሚያደርጉ አንደበተርቱ በክፉ ጊዜ የሚያበሩ አባቶች ሊቆችን ሰባኪያንን ወልዳለች በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
አሜን ለመምራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ለኛም የሰማነው በልባችን ይደርብን
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማል
ማህቶት እናመሰግናል ቃለ እግዚአብሔር ስለምታስተላልፍልን
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን ቡራኬ ይድረሰን
መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ለዚህ ያብቃን ትዕግስቱን ፍቅሩን ማስተዋሉን ያድለን አሜን።
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
*በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይጨመርልህ በዚህ ጠላት በበዛብን ዘመን እነኝህን መሳይ የሚያጽናኑ ቃሉን የሚመግቡን አባቶችን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጀ ቸሩ መድኃኒአለም ከምድር እስከ አርያም ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫💞✟💞✟💞✟*
እናንተ አንድ አንድ #ቲቪ #ቻናል ይዛችሁ ብትሰብኩ ሰው ባልጠፋ ነበር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን
እውነት ነው ወንድም
አባቶች መቼም ዝም ብለዉ አያዉቁም እኛ ነን የልለወጥ ያልነዉ እህቴ አባቶች እማ ሁሌም ይጮሀሉ
ወድሜ
@Nebiyou Haileyesus
እይምሰልህ ሆዱን የሚወድ እንደ ይሁዳ ያለ ከሀዲ በስብከት አይመለስም:: ብዙዎቹ እውነቱን ያውቁታል ግን የምርጫ ጉዳይ ነው:: ጥንት የነበሩት ተሰብከው አይደለም ሀማኖተኛች የነበሩት
አረ ወዳጂ እስኪ እዚ ክፍል ገብቶ ያየውን ቆጥር እና ስድብ ጥላቻ ያለበት ክፍል ገብቶ ያየውን ሀበሻ አነፃፅር
እዝቡ ከ አምላክ ቃል ይልቅ ስድብ ያለበትን ፓጅ ነው የሚያበረታታው ።
ውጪ ያለነው በ እምነታችን ብንፀና በእውነት ብናምን አይደለም 1 ከዚ የበለጠ10 ጣብያም በከፈትን ነበር
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን አምላካችን ለፍሬ ያድርግልን
⛪💚💛❤ አሜን አሜን አሜን በእውነት ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅርን ያድለን 🙏💚💛❤ ማኀቶት ቲዩብ እናመሰግናለን 💚💛❤
አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
ቀሪውን ልቀቁልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን (፫)
ዋው በጣም ጣፋጭ የሆነትምህርትነው አባታችን ቃለህወትያሰማልን እምዬ ተዋህዶለዘላለምትኑር 👏👏👏🌾🌾💝💝💞💞🌹🌹🌹💝💝⛪⛪👍👍💔💔💔💔💔💖💖💖
እድሜ ይስጥልን መምህር በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን፡፡ ጥኡም ነው
ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባቶችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን በረከታቸሁ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን እንደዚች ሴት ልቦና ለሁላችን ያድለን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን እኛም የስማነውን በልባችን ያሳዲርልን መምህራችን ያገልግሌት ዘመንህን ይባርክልህን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ነግርችንም ተምሬበታለሁ::
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር የእውነት ልብ ይነካል ጌታ በማስተዋል እንደ ቅዱሳን የቅዱሳን ታሪክ ሰርተን እንድናልፍ እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ጥሩ መንገድ ነው ክርስቶስ ይርዳን አባቶች በረከታችሁ ይደርብን አሜን
Amen💒
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን የአባቴቻች በረከት ይደርብን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ታላቁ መምህራችን አባታችን ለእግዚአብሄር በጎ ሥራ ሠርቶ ደሀየ እግዚአብሄርም በመጨረሻው ቀን አሠበው በገንዘባችን እግዚአብሄርን ላሣዘንን ላሥቀየምን ለእኛ ግን የምህረቱ የቸርነቱ የረድኤቱ ዘይት እንዲፈሥብን ንፅሂት እናታችን በልጇ ፊት ታልቅሥልን ትለምንልን ትማልድልን አሜን
እግዚአቤሔር አምላክ ይመስገን አባቶቼ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጣችው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
How many times I read that part of bible but never understood it this way now it all make sense. What a brilliant and so clever person is our dear Memihir Birihanu Admas! This is why it is important we seek help from people like Memihir to understand what we read very well and avoid misunderstanding. Kale Hiwot yasemalin! Ende Anite Yalutin memihiran yabizalin! Edime ke Tena gar yadililin!
Very true! I absolutely concur with what you said. The great thing that I have noticed with D/n Berhanu Admas is that he reads lots of books written in English by Eastern Orthodox fathers. He still keeps on doing that. That’s why he doesn’t repeat the same thing (teaching) that one usually hears in our church. Egziabhier egnan’m bekalu endinetekem yirdan. Amen
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን አሜን
የቃል ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን
ተመስገን አምላኬ በቤትህ ስላኖርከኝ:: ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር::
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኡፍ እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ይጎበኝን ቤተክርስቲያን የሁሉም መልስ ምሰጠን ናት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የእውነተኛ ዘይት ተፍለቅያ 😍😍😍💚❤💛💛እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማን መንግስተሰማያት ፂድቁን ያዉርሲልን 🙏🙏🙏💚💛💓
ዕንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
ይሄ ትምህርት አሁን መደገም ነበረበት ለነሆድ አምላክ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ላሉት ተኩላ
በእውነቱ ነብሴ ደስ ተሰኘች ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
ዋው ፈጣሪ ይጠብቅህ መ ምር በውነት በምነታች ያፅናን መድዓንያለም ሀገራችንን ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት!!!እንደርሶ ያሉ መምህራንን አምላክ ያብዛልን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነወን በልባችን ፀላአት ይፃፍልን አምላካችን እግዚአብሔር
አሜን
አሜን
አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ነብስን የሚያደስት ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ቸሩ መድኃኔዓለም አምላካችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን✟❤
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያብዛልን
የሕይወትን ቃል ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን ስወዶት እኮ ሲያስተምሩ ፍትፍት ነው የሚያደርጉት ❤❤❤
ትልቅ ትምህርት
4 ት ነገሮች አስተዋልኩኝ
- የእምነት ታላቅነት
- የቅዱሳን ምልጃ
- ፍፁም አማኝነት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው
- በመንፈሳዊ አገልግሎት ፈፅሞ አለመፃደቅ
- በምንም መከራ ውስጥ ቢሆኑ አለማማረር
- ለቤተ እግዚአብሔር ምን ያህል ቀናኤ መሆን እንደሚያስፈልግ
- የእግዚአብሔር ቸርነት
ተማርኩበት
* አብድዮ
* ሚስቱ
* ነብይ ኤልሳ
በመጨረሻ የዚህ ታላቅ መምህር በመንፈስ ምን ያህል ተቃኝቶ እንደሚያስተምር ያስደንቀኛል
በእውነት ማስተዋሉን ያድለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይሰጠወት
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማሁትን ከልባችን የጻፈልን በእምነት እጅግ ደስ ብሎኛል !!!
አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ እኔን ከማዳንና ከጩኽቴ ቃል ሩቅ ነህ አምላኬ በቀን ወደ አንተ እጠራለሁ አልመለስህልኝም በሌሊትም እንኳ ዕረፍት የለኝም በእስራኤል የተመሰገንህ አንተ ግን በቅድስና ትኖራለህ መዝሙረ ዳዊት 22_4 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አባቶቻችን
አሜን 🙏አባቴ ሆይ የአንተ ሁኜ ልኑር
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን
!!!!! ማህቶት እናመሰግናል!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላካችን የህይወት ቃል ያሰማልን እንደ እርሶ ያሉ ሊቃውንት ያብዛልን አሜን
ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላቹበት ሰላማችሁ ይብዛ !!!! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜ ን ቃለ እይዉት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ይስጥልን አሜን
ቃለህዎት ያሰማልን መምህራችን
Amen Amen Amen kale hiwot yaseamalen Egzihabehr be tsega be Edime Yitabkilen 🙏🙏
አሜን!!! ያንንም ዘመን አልፈነዋል ለማለት ያብቃን!
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአቢሄ ያብዝልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ፫
ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን "እውነት ነው ፀሀይሽ አትጠልቅም የተዋህዶ የሆነ ሁሉ ተባብረን ቤተ ክርስቲያናችንን ልንረዳ ይገባል አንድ ክርስቲያን ለትውልድ ሊያወርስ የሚገባው የህይወት ስንቅ የሆነውን ትክክለኛውን እምነት ነው ስለዚ ሁላችንም ልንረባረብ ይገባል :: ማህቶት በርቱልን እ/ር ያግዛቹ የተለያየም ትምህርትን በቀን ቢያን አንዴ እየለቀቃችሁልን አስተምሩን"ተዋህዶ የነበረች ወደፊትም የምትሮር ናት::በቤቱ ያፅናን
እግዚኣብሄር ይመስገን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን እንደርሶ ያሉ በየክልሉ መምህራን ቢኖሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደሌላ እምነት ኣይጎርፍም ነበር በየክልሉ ከምስታቅ እስከ ምእራብ እንደዚ ስብከት እናቶች ኣባቶች ማን ያስተምራቾዋል እኛስ በስደት ሁነን በሚድያ ንማራለን ስለ ህዝቡ በጣም ኣሳስቦኛል እባካቹ መልስ እፈልጋሎህ ይቅርታ
የብፁእ አባታችንን ንግግር አባካችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሜን።
what an amaizing man of God. thanks God for having such briliants in this last generation
እርጂም እድሜና ጤና መምህር
አሜን ቃለህይወትን ያስማልን አሜን አሜን
እዴት አንጀቴ እራሰ ልቤን ደስ አለዉ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በሰጠን ዘመን በጎ ሥራ እንድንሰራ
እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይርዳን።
መምራችን ዲ/ን ብርሃኑ አድማሴን ቃለህይወት ያሰማልን በውነት በድሜ በጤና ይጠብቅልን አመን
እድሜወትን ያርዝምልን መምሕራችን
አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምእር ቃል እይውት ያስማልን
ቃለሂወት ያሰማልኝ ፡ እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክንና ይቀድስን። እግዚኣብሄር ቤተክርስትያናችን ህዝበ ክርስትያናችን ይጠብቅልን። ትምህርታቹ ኣጥንት ሰብሮ ልብ ገብቶ የሚጎሮጉር ትምህርት ነው፡ ግን እንዴ ልበ ደንዳና ሰምቶ ዝም ከማለት ብዙ ለውጥ የለብንም እና እግዚኣብሄር ፡ ልቢ ልድያ እንደከፈተ ኣዒንት ልቦናችን ይክፈትልን።
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
ቃል ሂወት የሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
ቃለሕይወት ያሠማልን መንግሥተሠማይ ያውርስልን የአልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን።
Amen amen amen
Kale hiwoten yasemalen amen mengest semayat yawerseln bedema be tega yakoyelen amen kedus kalun Lasetmarun Lemkerun abatochachen memerochachen erjem edema
Yanurachu amen
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውትን ያሰማልን
ቃለ ህወሃትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏✝
እውነት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen Amen Kale hiwot yasemalen 🙏 🙏🙏 🙏
Amen amen amen abtacheni kalahewote yesemalini mageset semayete yewareselin 💒💒🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መምህር ግን ለምድነው አይታችሁ ስጨርሱ ላይክ እማታረጉ በጣም ነው እምገርም ፊልም ብሆን እህንግዜ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
መምህር ብርሀኑ አድማስ እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
Amen Amen Amen kelhiwot yasemalen