ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወዳንቺ የመጣው (ዘማሪ ይልማ ኃይሉ)ወዳንቺ የመጣው በብሩህ ደመና ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና የጠፋ በግ አዳም ታደሰ በጌታባንቺ ተፈፀመ የሰው ልጆች ደስታአዝ ……………ደይን የተባለች ሄዋን ተደሰተች የደስታ መፍለቂያ አንቺን ስላገኘች የበረከት ፍሬ ካንቺ ተገኘልን የወይን ቦታ ነሽ ድንግል እናታችን አዝ ……………ወልድም ባህሪሽን ባህሪ አድርጐት ለፍጥረታት ጌታ መዓዛሽ ተስማምቶት ካንቺ ይወለድ ዘንድ ፍፁም ሊላላክሽበጥቂቱ አደገ ተልኮና ታዞሽ አዝ ……………ከድንግልና ጋር አንድ የሆነ ሀሊብ በሩካቤ ሳይሆን በመስማት እንደ ንብ ከሆድ መጥበብ ጋራ የመለኮት ስፋት አንቺ ሆነሽ ሳለ ታናሿ ሙሽሪት አዝ ……………በፍጡር ህሊና የማይመረመር እፁብ ነው ድንቅ ነው የመፅነሷ ነገርእሳት ወነበልባል በሆድሽ ውስጥ ሲያድር ነደ ነበልባሉ አልፈጀሽም ነበር
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ቁጥሩን እባክህን በጣም እምወደው መዝሙር ነው
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን መንድማችን
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን መንድME
መዝሙሪን ቁጥሩን ና ጥራዙን ሼር አድርግ
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማች ከስር ቁጥሩ አስቀምጥልኝ እንድንማርበት
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤በርታ ወንድማችን
የሕይወትን ቃል ፥የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን እባክህ ቁጥሩን ጻፍልን
❤❤❤❤❤
አዝማች542222-2-132423-13-3351324-2-15-5-13-33542222-2-542-2(2*) ዘማች351322-2-351323-3351324-215-5-13-3354222-2-542-2
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ከቻልክ ቁጥሩን ጻፍልኝ
እባክህ ቁጥሩን አስቀምጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Zemare melaekt yasemalen atent yemialemelm zemare nw
Zemare melaketen yasemalen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከቻልክ ቁጥሩንና ቅኝቱን
zemare melaekit yasemaleen
kalehiwot yasemalin gn kutrunm post btaderglin
🙏❤️😍
Kuterun negereng please
Zmare melaekt yasemaln mengeste semayatn yawrseln wendemachn😢
ከአቅሌሲያ,ደስይላል
Zmare melaekt yasemaln
Zemari Melakt yasmaln Memhr
ቁጥሩን ንገረን እስኪ ወንድማችን
ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን መምህር!የመዝሙሩን ቁጥር ይቸሩን 🙏
ቅኝቱ ባቲ :ማይነር?ቅኝቱ በምንና ቁጥሩን please❤
ትዝታ ነው ቅኝቱ
@ አዎ አሁንማ ደጋግሜ አዳመጭ ለየልኝ
Mn kgnit lay new
meshegagerya lay 42313 tetekem
Ebakhn kutrun tsafln
ወዳንቺ የመጣው (ዘማሪ ይልማ ኃይሉ)
ወዳንቺ የመጣው በብሩህ ደመና
ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና
የጠፋ በግ አዳም ታደሰ በጌታ
ባንቺ ተፈፀመ የሰው ልጆች ደስታ
አዝ ……………
ደይን የተባለች ሄዋን ተደሰተች
የደስታ መፍለቂያ አንቺን ስላገኘች
የበረከት ፍሬ ካንቺ ተገኘልን
የወይን ቦታ ነሽ ድንግል እናታችን
አዝ ……………
ወልድም ባህሪሽን ባህሪ አድርጐት
ለፍጥረታት ጌታ መዓዛሽ ተስማምቶት
ካንቺ ይወለድ ዘንድ ፍፁም ሊላላክሽ
በጥቂቱ አደገ ተልኮና ታዞሽ
አዝ ……………
ከድንግልና ጋር አንድ የሆነ ሀሊብ
በሩካቤ ሳይሆን በመስማት እንደ ንብ
ከሆድ መጥበብ ጋራ የመለኮት ስፋት
አንቺ ሆነሽ ሳለ ታናሿ ሙሽሪት
አዝ ……………
በፍጡር ህሊና የማይመረመር
እፁብ ነው ድንቅ ነው የመፅነሷ ነገር
እሳት ወነበልባል በሆድሽ ውስጥ ሲያድር
ነደ ነበልባሉ አልፈጀሽም ነበር
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ቁጥሩን እባክህን በጣም እምወደው መዝሙር ነው
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን መንድማችን
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን መንድME
መዝሙሪን ቁጥሩን ና ጥራዙን ሼር አድርግ
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማች ከስር ቁጥሩ አስቀምጥልኝ እንድንማርበት
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤
በርታ ወንድማችን
የሕይወትን ቃል ፥የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን እባክህ ቁጥሩን ጻፍልን
❤❤❤❤❤
አዝማች
542222-2-132423-13-3
351324-2-15-5-13-3
3542222-2-542-2(2*)
ዘማች
351322-2-351323-3
351324-215-5-13-3
354222-2-542-2
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ከቻልክ ቁጥሩን ጻፍልኝ
እባክህ ቁጥሩን አስቀምጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Zemare melaekt yasemalen atent yemialemelm zemare nw
Zemare melaketen yasemalen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከቻልክ ቁጥሩንና ቅኝቱን
zemare melaekit yasemaleen
kalehiwot yasemalin gn kutrunm post btaderglin
🙏❤️😍
Kuterun negereng please
Zmare melaekt yasemaln mengeste semayatn yawrseln wendemachn😢
ከአቅሌሲያ,ደስይላል
Zmare melaekt yasemaln
Zemari Melakt yasmaln Memhr
ቁጥሩን ንገረን እስኪ ወንድማችን
ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን መምህር!
የመዝሙሩን ቁጥር ይቸሩን 🙏
ቅኝቱ ባቲ :ማይነር
?ቅኝቱ በምንና ቁጥሩን please❤
ትዝታ ነው ቅኝቱ
@ አዎ አሁንማ ደጋግሜ አዳመጭ ለየልኝ
Mn kgnit lay new
meshegagerya lay 42313 tetekem
Ebakhn kutrun tsafln