- 35
- 80 189
ዘማሪ ፍስሐጽዮን ካሣ zemari Fisehatsyon kassa
United States
เข้าร่วมเมื่อ 20 ก.ค. 2021
ይህ የዘማሪ መምህር ፍስሐ ፅዮን ካሳ you tube channel ነው የተለያዩ ዝማሬዎችን እና መንፈሳዊ ይዘት ያላቸዉ ነገሮች የሚቀርብበት channel ነው
Channelሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Channelሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“ስሙ እንደኮከብ” አዲስ የበገና መዝሙር ዘማሪ መ/ር ፍስሐጽዮን ካሣ smuendekokeb new begena mezmur
#like#shere and subscribe
ስሙ እንደኮከብ
ስሙ እንደ ኮከብ ደምቆ የሚያበራ
ወደ ሕይወት መንገድ በጽድቅ የሚመራ
ቅዱስ ተክለሃይማኖት የእግዚአብሔር ወዳጅ
ለአምላክ የታመነ ፈቅዶ ያለ ግዳጅ
የሞተለሚን ጦር የጭካኔ በትር
ደፍሮ ተቀበለ ስለ ወንጌል ፍቅር
የእምነትን ዝናር አጥብቆ ታጠቀ
ከአውሬው አፍ ውስጥ ነፍሳትን ነጠቀ
ግሩም ተክለሃይማኖት
በተአምራቱ ድውያን ተፈቱ
በተጋድሎው ፅናት ብዙዎች በረቱ
በንብ ቀፎ አድርገው ከገደል ቢጥሉት
ሚካኤል በክንፉ ከልሎታል ከሞት
ግሩም ተክለሃይማኖት
የእግዚአብሔር ተክል መቶ እጥፍ ያፈራ
በትምህርት የናደ የክህደት ተራራ
ፍስሐጽዮን ነው የታመነ አገልጋይ
ከመላእክቱ ጋር የሚኖር በሰማይ
ግሩም ተክለሃይማኖት
አጋንንት አፈሩ በፊቱ ለመቆም
ጦሩን ስለሳለው በጸሎትና ጾም
ምድሪቱ አበራች በትምህርቱ ደምቃ
ለጨለማው ክህደት ሆኖበት ጨረቃ
ግሩም ተክለሃይማኖት
ግጥም፦ ዲያቆን ሰሎሞን ምንውየለት
ዜማ፦ዲያቆን ዘማሪ ዘላለም ታከለ
ድምፅ ቀረጻ፦ዋሽንት ሪከርድስ
ስሙ እንደኮከብ
ስሙ እንደ ኮከብ ደምቆ የሚያበራ
ወደ ሕይወት መንገድ በጽድቅ የሚመራ
ቅዱስ ተክለሃይማኖት የእግዚአብሔር ወዳጅ
ለአምላክ የታመነ ፈቅዶ ያለ ግዳጅ
የሞተለሚን ጦር የጭካኔ በትር
ደፍሮ ተቀበለ ስለ ወንጌል ፍቅር
የእምነትን ዝናር አጥብቆ ታጠቀ
ከአውሬው አፍ ውስጥ ነፍሳትን ነጠቀ
ግሩም ተክለሃይማኖት
በተአምራቱ ድውያን ተፈቱ
በተጋድሎው ፅናት ብዙዎች በረቱ
በንብ ቀፎ አድርገው ከገደል ቢጥሉት
ሚካኤል በክንፉ ከልሎታል ከሞት
ግሩም ተክለሃይማኖት
የእግዚአብሔር ተክል መቶ እጥፍ ያፈራ
በትምህርት የናደ የክህደት ተራራ
ፍስሐጽዮን ነው የታመነ አገልጋይ
ከመላእክቱ ጋር የሚኖር በሰማይ
ግሩም ተክለሃይማኖት
አጋንንት አፈሩ በፊቱ ለመቆም
ጦሩን ስለሳለው በጸሎትና ጾም
ምድሪቱ አበራች በትምህርቱ ደምቃ
ለጨለማው ክህደት ሆኖበት ጨረቃ
ግሩም ተክለሃይማኖት
ግጥም፦ ዲያቆን ሰሎሞን ምንውየለት
ዜማ፦ዲያቆን ዘማሪ ዘላለም ታከለ
ድምፅ ቀረጻ፦ዋሽንት ሪከርድስ
มุมมอง: 2 137
วีดีโอ
“ያደረክልኝ በዙነው” አዲስ የንስሀ ዝማሬ መ/ር ዘማሪፍስሐጽዮን ካሣ New orthodox mezmur memhr zemari Fishatsyon kassa 🛑
มุมมอง 6113 หลายเดือนก่อน
“ያደረክልኝ በዙነው” አዲስ የንስሀ ዝማሬ መ/ር ዘማሪፍስሐጽዮን ካሣ New orthodox mezmur memhr zemari Fishatsyon kassa 🛑
“የግብፅን በረሃ” አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 9264 หลายเดือนก่อน
ሙሉውን አልበም በዚህ የTH-cam channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“የሰላምታዋ ድምፅ” አዲስ የበገናዝማሬ መ/ር ዘማሪ ፍስሐጽዮን “yeselamtawa dmts “ new begena mezmur
มุมมอง 3.6K6 หลายเดือนก่อน
“የሰላምታዋ ድምፅ” አዲስ የበገናዝማሬ መ/ር ዘማሪ ፍስሐጽዮን “yeselamtawa dmts “ new begena mezmur
፥ቅዱሳን፥ “ከተጠሩት መሃል” አዲስ የበገና ዝማሬ ዲ/ን መ/ር ዘማሪ አቤል ተስፋዬ እና መ/ር ዘማሪ ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 6447 หลายเดือนก่อน
፥ቅዱሳን፥ “ከተጠሩት መሃል” አዲስ የበገና ዝማሬ ዲ/ን መ/ር ዘማሪ አቤል ተስፋዬ እና መ/ር ዘማሪ ፍስሐፅዮን ካሣ
“ጥበብን ሊያስተምር” አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 5559 หลายเดือนก่อน
ሙሉውን አልበም በዚህ የTH-cam channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“በብርሃን ፊትህ ላይ” አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 6189 หลายเดือนก่อน
ሙሉውን አልበም በዚህ የTH-cam channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“ንትነሳእ ለፀሎት”አዲስ ሙሉ የበገና አልበም ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 2.1K9 หลายเดือนก่อน
“ንትነሳእ ለፀሎት” አዲስ ሙሉ አልበም የበገ ናዝማሬ Subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ፩.ጉድለት በሌለበት ፪.በብርሀን ፊትህላይ ፫.የግብፅን በረሃ ፬.ንትነሳእ ለፀሎት ፭.ራስህ መስዋት ሆነህ ፮.መርገ መበለስ ፯.ጥበብን ሊያስተምር ፰. ወደ አምላክ ፱.በእግዚአብሔር ፊት ፲.የማይሻር ስልጣን ፲፩.የእምነት ገበሬ ፲፪.ይህ መችይሆናል
“ጉድለት በሌለበት” አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 1.2K9 หลายเดือนก่อน
“ጉድለት በሌለበት” አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
“መርገመ በለስ” አዲስ የበገናዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 2.1K10 หลายเดือนก่อน
ሙሉውን አልበም በዚህ የTH-cam channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“ራስህ መስዋዕት ሆነህ” አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 1.5K10 หลายเดือนก่อน
ሙሉውን አልበም በዚህ የTH-cam channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“በእግዚአብሔር ፊትየሚቆመው” አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 6K10 หลายเดือนก่อน
ሙሉውን አልበም በዚህ የTH-cam channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“የማይሻር ስልጣን” አዲስ የበገናዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 3.7K10 หลายเดือนก่อน
ሙሉውን አልበም በዚህ የTH-cam channel ላይ ያገኛሉ subscribe & shere በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
“የእምነት ገበሬ”አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 7K10 หลายเดือนก่อน
“የእምነት ገበሬ”አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
“ይህ መችይሆናል”አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 1K10 หลายเดือนก่อน
“ይህ መችይሆናል”አዲስ የበገና ዝማሬ ዘማሪ መ/ር ፍስሐፅዮን ካሣ
“ንትነሳእ ለፀሎት” አዲስ የበገና ዝማሬ መምህር ዘማሪ ፍስሐፅዮን ካሣ
มุมมอง 7K10 หลายเดือนก่อน
“ንትነሳእ ለፀሎት” አዲስ የበገና ዝማሬ መምህር ዘማሪ ፍስሐፅዮን ካሣ
🛑 ድንግል እመቤቴ ፦በመ/ር ዘማሪ ፍስሐፅዮን ካሣ አዲስ ዝማሬ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🛑
มุมมอง 1.8Kปีที่แล้ว
🛑 ድንግል እመቤቴ ፦በመ/ር ዘማሪ ፍስሐፅዮን ካሣ አዲስ ዝማሬ እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🛑
🛑 ድንግል እመቤቴ የዓለም እናት እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሰን 🛑
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
🛑 ድንግል እመቤቴ የዓለም እናት እንኳን ለአስተርዮ ማርያም በሰላም አደረሰን 🛑
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን
ገብረ መንፈስ ቅዱስ
🥰🥰ameen Ameen Ameen 🥰🥰🤲🤲🤲Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🌹🌹🌹💐💐💐💐🥰🥰Abbaa kenyaa Teklhaymnot nuu ebiisii🥰🥰waaqayoo Faaruu Ergaamotaa isiin haa Dhaagesiisuu 🌹🌹🌹🌹
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የበገና መዝሙርና የዱሮ መዝሙሮችን ሳዳምጥ ልቤ በሃሴት ትመላለች በመንፈስ ቅዱስ መሬነት የተዘመሩ ናቸው❤🎉
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉zimare meleaekitn yasemalen 🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ፀጋው ያብዛልህ ወንድማቺነ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ዘላለም አንተም የማይቋረጥ የዜማ ማዕበል ያዉርድልህ ተባርከንበታል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen❤❤❤❤😢😢😢
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln Wendmachn Abune Teklehaymanot Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🙏🏾🥹😇😍💕🥰✝️✝️✝️
ዝማሬ መላዕት ያሰማህ ወድሜ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Zameri malkten yasemaln❤❤❤
❤❤❤ፀጋውን ያልብዛልህ ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልምዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዛሬ ቀን ሙሉ በዚህ መዝሙር ዋልኩ ያውም በሁለት ስልክ ስኮምክ ለኔ ለኃጥአተኛዋ የመመለሻዋ ምክንያት ይሁናህ ዝማሬክ
🙏
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረቢ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ጤናህን ይስጥህ በቤቱ የማረ ተክል ሁን ለምልምልኝ በተለይ የተክለሃማኖት መዝሙረህ አቤት ፀጋ ❤❤❤❤❤❤ባለበገናው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
ግሩም ተክለ ሃይማኖት ! ፍስሓ ጽዮን ስማቸውን እንደተጠራህበት በበገና እንድናመሰግናቸው ይህን በመሥራትህ እንመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
zimare melayktn yasemaln wendmachin
Authentic and gripping...affirms the richness of our local essence that is as profound as anything that keeps us interested in life 😊...
አዝማች 542222-2-132423-13-3 351324-2-15-5-13-3 3542222-2-542-2(2*) ዘማች 351322-2-351323-3 351324-215-5-13-3 354222-2-542-2
ቁጥሩን አስቀምጥልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከቻልክ ቁጥሩንና ቅኝቱን
ቅኝቱ ባቲ :ማይነር ?ቅኝቱ በምንና ቁጥሩን please❤
ትዝታ ነው ቅኝቱ
@ አዎ አሁንማ ደጋግሜ አዳመጭ ለየልኝ
ምን አይነት ድርደራ ነው በማርያም
❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማች ከስር ቁጥሩ አስቀምጥልኝ እንድንማርበት
Kutrun betaskemetulen beln beakbrot enteyekalen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤
አጥንት የሚያለመልመዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እጅግ ደስስ የሚልና የበገና ዝማሬ ነዉ በቤቱ ያፅናችሁ
ዘማሪ አጊኝተናል
❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር🥰🙏
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰