[ እማማ ዝናሽ እንግሊዘኛ ሲያቀላጥፉት ] ከእማማ ዝናሽ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ : ሶስት መንግስት ነው ያለው !! Emama Zinash

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

ความคิดเห็น • 109

  • @ይችላል
    @ይችላል 2 ปีที่แล้ว +16

    ለስላሳና ኬክ ጨው ብዙ ባይበሉ መልካም ይመስለኛል በዚህ እድሜአቸው በፍፁም አይመከርም እርጎ ጥሩ ነው አትክልት ነገር ጥሩ ነው ሰዉ አመጣ ብላችሁ ባትሰጧቸው መልካም ይመስለኛል. እድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ ይሁን 🙌🏽

  • @amarche5385
    @amarche5385 2 ปีที่แล้ว +25

    ጃንሆይን ሲወዱት እኮ ታድለው ❤
    የብሔር ነገር ከመጠየቅ ወደኃላ አይሉም 😃😃
    የጉራጌ አፍቃሪ እማማ ዝናሽ ❤

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว +5

    😘😘😘😘የኔ እናት የእድሜ ባለ ፀጋ እማማ ዝናሽ ያአመኑት እምነታቸው ሲያኖራቸው ይገርማል ምናለ ሁሉም ትውልድ እንደ እርስዎ ቢሆን በእምነቱ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 ปีที่แล้ว +8

    እናታችን በእግዚአብሔር ስለተወደዱ እድሜና ጤና ሰጥቶወታል እሱ ይመስገን እንወድወታለን

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +20

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emebteaj8425
    @emebteaj8425 2 ปีที่แล้ว +13

    መጣም መጣም ቆጆ ነዉ 😁😁 የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 ปีที่แล้ว +27

    አይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ እድሜዎትን ያርዝመዉ

  • @geez2115
    @geez2115 2 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የምትይ ነገር ትሁት ተጫዋች ክብር የገባሽ ጐበዝ በርቺ👍ቆንጅት እማማ ዝናሽ ጋር ውልፊት የለም በቃ።!ስለት አለብሸ.🙏

    • @ceepora7789
      @ceepora7789 2 ปีที่แล้ว

      ግእዝዬ የምር ደስ የምትል ኈበዝ ልጅ ነች በርቺ👍

    • @anteneh41
      @anteneh41 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አወቄ እናቴ እማማ ዝናሸ እግዜአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው ዘኪ ተባረክ

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘክዬ እናመሰግናለን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kokegaberal
    @Kokegaberal ปีที่แล้ว +1

    ጥሩነዉ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 ปีที่แล้ว +5

    እማማ ዝናሽ የማይጠገቡ እናት ናቸው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @mercato967
    @mercato967 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 ปีที่แล้ว +6

    እማማ ዝናሽ ጃንሆይንና ጉራጌን በፍቅር ይወዳሉ😊እማማ ዝናሽዬ አንድ ቀንማ አዮታለው ህልምም ይፈቱልኛል😊እረጅም እድሜን ይስጦት❤

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ኦን ላየን ቢፈቱልን

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 2 ปีที่แล้ว +3

    Man you are a great human being I can't wait to meet you in person good luck my brother

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ
    @እግዚአብሔርተዋጊነው-ቐ3ቐ ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እሳችው ያልሆነ ነገር አውቆ አላቅም ይላሉ እኛ አለን እንጂ ዛባራቅዋች

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 ปีที่แล้ว +4

    እማማ ዝናሽ አሁንም እድሜና ጤና ይጨምርሎት

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว +3

    God bless you, who take care of Emama Zenashe, truely you are petient and admire able. Thanks 🙏👍

  • @ኤፍታህወለተሃና
    @ኤፍታህወለተሃና ปีที่แล้ว +5

    እማማ ዝናሽ ለሀይል ስላሴ ያላቸው ፍቅር ይገርመኛል 😍

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ሀይሌ ሥላሴ እኮ በየደቂቃው ሣይነሱ አይውሉም ወይ መታደል

  • @selam7747
    @selam7747 2 ปีที่แล้ว +4

    ባክሽ አታድርቂያቸው በጣም ይበልጡሻል የማሰብ ችሎታቸው ይገርማል

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว +6

    May God bless Emama Zenashe!? May God bless all who take care of her. Is there any way to support her to get Hearing Aid? It was good to communicate with soft voice. I wish I visit her, listening her from far,out of Ethiopia is heart touching! Communication with old people have to be smooth, low voice. May you continue helping her till her time. It is good to see you sharing your time with Mother Zenashe. Does she like yelling and talking loud 🔊? God showerher with his Grace and people helping her like you?

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 ปีที่แล้ว +3

    የጆሮ ማዳመጫ ግዙላቸው እባካችሁ።

    • @mesizewde338
      @mesizewde338 ปีที่แล้ว

      ብዙ ብር አላቸው ግዙላቸው እባክህ የጆሮ ማዳመጫ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሽ አይጠገቡም እኮ የኔ ወርቅ እናት ፈጣሪ ያቆይልን🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @m.t4502
    @m.t4502 ปีที่แล้ว +1

    Yene enat eyejm edme yistln fetari 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️😘😘😘

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 10 หลายเดือนก่อน

    ዘኪ መልካም ስው ቤትህ እግዚአብሔር በበርከት ይሙላው

  • @fetiyashekure5061
    @fetiyashekure5061 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሰተኛ ስሉሆንሽ አይደል ገደል ስትገቢ ያየሽው አረ እማማ ዝናሽ አተቻሉም❤️❤️❤️❤️

  • @Oooooooooooo941
    @Oooooooooooo941 ปีที่แล้ว +1

    አይገርምም እማማዝናሽ ዬኔማር እድሜወት ይርዘም

  • @ፌቪታ
    @ፌቪታ 2 ปีที่แล้ว +8

    አይ ዘኪ እንዴት በስስት እንደሚያያቸዉ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +5

    የማማ ዝናሽ ሀይለሥላሴ እማማዬ ዛሬ ሻል ብሎታል ድምፅ ጮኸ

  • @nejatgiddigiddi5145
    @nejatgiddigiddi5145 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች😭

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት በጣም የዋህ ስስት የሚባል አያውቁም መርቁ ሲባሉ ብቻ ነው የሚ ከብዳቸው ተለምነው ነው የሚመርቁት 💋💋💋💋

  • @tunay4129
    @tunay4129 2 ปีที่แล้ว +4

    3መንግስት ተመችቶኝል ❤😂ኑሩልን

  • @ephremderege9118
    @ephremderege9118 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘኪ ሰላም ላንተ ይሁን ከጳጳሱ ፊት የሉትን ነገሮች ብታነሳቸው

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 2 ปีที่แล้ว +6

    I can't stop laughing Mama zinsh long life ❤️😘 kkkkkkk

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 2 ปีที่แล้ว +4

    ሶስት መጊሥት ነው ያለው አለው የሁለቱ ተከድኖ ይብሰል እማማዝናሽየ

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Zeki long live

  • @bilishphonefix8497
    @bilishphonefix8497 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ!!!ይይይ ድምፅሽ ይረብሻል

    • @meseretkebede1824
      @meseretkebede1824 ปีที่แล้ว +1

      ጩኸትዋ እውነትም ጥያቄም አትችልም እሳቸው ይበልጣሉ

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 ปีที่แล้ว +2

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 ปีที่แล้ว +1

    እማማዩ ትክክል ብለዋል 3 ምንግስት ነው ያለው

  • @yelmabekle9857
    @yelmabekle9857 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ድምጽ ነው ያላት ስፒከር ይመስላል

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 2 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ዝናሽ ጋራ የምትሄድት፡ እንግዶች እባካችሁ ብሔሪራቸው ተናገሩ ኢትዮጵያዊያን ነን አትበሉ ሁሉም ኢትዮጵያ ናቸው በቃ አከተመ ።

  • @imortele
    @imortele 2 ปีที่แล้ว +2

    betam tichohiyaleshi zare emama zinashi betam tagisewshal egnan gin adekemishin

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 2 ปีที่แล้ว +5

    ለፍዳዳ ምን ዓይነት ጥያቄ ነው?

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @Kokegaberal
    @Kokegaberal ปีที่แล้ว +1

    እማማዝነሸእንጊለዘኛካወሩጎበዝነቸዉ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +4

    ጨልጭው አሉ እማማ😂😂😂

  • @geta9722
    @geta9722 2 ปีที่แล้ว +3

    ያንቺ የጋዜጠኛ ጩኽት ያሰለቻል ። በባዶ ሜዳ ነው ምትጮሂው ጨርሰን እንዳናየው ጩኽትሽን አልቻልነውም። ባልሽ ላይ እንዲህ ከጮህሽ ምንኛ አቃጥለሺዋል አሳዘነኝ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +1

    ሃይማኖት የለውም ይባላል እንዴት ነው?

  • @alehegnworku1332
    @alehegnworku1332 ปีที่แล้ว +1

    ሶስት መንግስት ነው ያለው 1) የጸሎት 2) የጦርነት 3) የስራ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 ปีที่แล้ว +3

    መቶ ብር የሌለው እግዜርን በፀሎት ይለምን😀

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 2 ปีที่แล้ว +9

    ልጅቱ እራሱ እማማ ዝናሽ ሆነች እኮ ጩህታ😂😂

  • @kaleabw3649
    @kaleabw3649 2 ปีที่แล้ว +8

    ቀስ ብለሽ አውሪ አትጩሂባቸው ቀስ በይ

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤጭ ምን አይነቷን ቃጩራ ነው ደግሞ ያመጣሃት ድምጿ እራሱ ረባሽ ነው🙉

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q ปีที่แล้ว

    ሃይለ ስላሴ መጤ ናቸው ከሀረር ነው የመጡ አፂ ሚንልክም ከአንኮበር ነው
    የመጡ አገሩ የኦሮሞ ነው ተባረው ነው እጂ አሁን ግ ነጋልን ተመለስን☝🤲

  • @uaesharjah4586
    @uaesharjah4586 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌😂😂💖💖💖💖💖💗❤❤

  • @WGK4684
    @WGK4684 2 ปีที่แล้ว +2

    weyyy emama።zenashiya rejem edma yestewet

  • @edenverma5743
    @edenverma5743 2 ปีที่แล้ว +3

    yene enat edime ketena ahunim chemiro yistwwot❤️🤣🤣🤣🤣

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእማማ ዝናሽ የህም ፍቺ ውጫገር ትሄጃለሽ ነው ከዛ አያልፍም😁😁😁😁😂😂😂💞💞💞💞💞

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽ ሁሉንም ያውቃሉ😄ግን አውቀው ያደናብራሉ😄ስለ ዶ/ር አብይ ሲጠየቁ?መልሳቸው ሌላ😃😃😃

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ የጁስ ነገር ብርቃቸው

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅጂው ሙሉውን ሙይው😂😂😂

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 ปีที่แล้ว +2

    Yezarewa engida lib adirk nat Ayi emama zinash arada nachew eko birrun yize new yemfetaw alalum😂😂

  • @rahelrahel3587
    @rahelrahel3587 ปีที่แล้ว

    Yhuneshe debery demteshe ersu goro ydonkurale ymethuten cake yeze lhede tyleshe mhwehashe aydelum mene ykbetshale naturel honeshe sewen kerbe

  • @AliRaza-pj6kv
    @AliRaza-pj6kv ปีที่แล้ว

    😂😂😂ወይ እማማ ዝናሽ 3መንግስት አለ ያሉት እውነት ነው😂የካሳንችሱ የነሽሜ ቡድን እና ሁለቱ ደሞ ራሱ አብይ ነው::ሰባኪው አብይና ችግር ጠማቂው አብይ😁😁😁😁

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 ปีที่แล้ว

    ክልክል ነው😂😂😂😂😂

  • @hnoojoon554
    @hnoojoon554 2 ปีที่แล้ว

    Sataware satastay

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 2 ปีที่แล้ว +2

    በእልምሽ መሰረት መሞቻሽ ቀርቧልልል

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว

      ሟርተኛ እርኩስ እንዳንተ አይነት እርኩሱ ለሰው ሞትን የሚመኝ ክፉው ነው ለአገራችን የሰላም ጠንቅ የሆነው መጀመሪያ ሙት

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 ปีที่แล้ว +3

    ስታስጠላ 😞

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 ปีที่แล้ว

    ይቺ ልጅ ትጮለለች እረጋ በይ ደሞ እንግሊዝኛ ይችላሉ ምን አይነት ጥያቄ ነው እንግሊዘኛ ብርቅሽ ነው መሰለኝ እረጋ በይ

    • @anteneh41
      @anteneh41 ปีที่แล้ว

      ምን አረገች ላታሟ ምን ላትሽን ታወዛውዣሐሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽ? ቢዝነስ ይችሉበታል::

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemin chuhet nw ?? Get her hearing test and hearing aid stop shouting

    • @anthonysolomon9492
      @anthonysolomon9492 2 ปีที่แล้ว

      Why don't you do that for them...??? If it bothers you.

  • @mesfinta9105
    @mesfinta9105 2 ปีที่แล้ว

    Me newe gazetegawan temedatehuate kinategoche

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว

    😂😂😂እማ

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 ปีที่แล้ว

    ልክ ፡ ናቸው ፡ 3 ፡ መንግስት ፡ ነወረ ፡ ያለው ፡ አቢቹ ፡ ፡ ጁንታወ ፡ ጃልመሮ ፡ ይቀጥላል ፡ ፡

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ

  • @zehara605
    @zehara605 2 ปีที่แล้ว +1

    😁😁😁😁

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 ปีที่แล้ว

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ปีที่แล้ว

    ክክክክ 😂😂😂😂

  • @newassong7494
    @newassong7494 ปีที่แล้ว

    Fetnshe,rga.bye

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 2 ปีที่แล้ว

    የማነች ሚጥሚጣ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 ปีที่แล้ว

    😂

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አሮጊት መጫወቻ ቋንቋ ዘርሽ ቋንቋ ዘር ሆነ ተብሎ ነው ሰው የሚጨራረሰው

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚያብሔር የፈቀደለት ነው አርጅቶ ለአሮጊትነት የሚበቃው ባለጌ ነህ አነጋገርህን አስተካክል ለእናቱ ክብር የማይሰጥ ለሌላውም ክብር ሊሰጥ አይችልም

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 2 ปีที่แล้ว +2

      እንዳንተ አይነቱ የገዛ እናቱንም አያከብርም

    • @Addisnegeri
      @Addisnegeri 2 ปีที่แล้ว

      @@almaz-rudy8793 ቋንቋ ዘር ሆኖ አያውቅም ዘርሽ ምንድነው እያሉ ይጠይቃሉ ደንቆሮ ሚዲያ

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ปีที่แล้ว +1

      @@Addisnegeri ደንቆሮ አንተ ወይም አንቺ ነሽ እርሳቸው በክፋት አይደለም ስለማንም መጥፎ አይናገሩም ደደብ ስለሆንክ ስለሆንሽ እንጂ አሁን እሳቸው ተናገሩ ብሎ አፍ መክፈት አህያነት ነው የበታችነት የሚሰማው ሁሉ ነው የሚንጫጫው ምን ችግር አለው እንደቀልድ ሰምታችሁ ብትዝናኑበት ቆሻሻ ጎጠኛ በሙሉ ተንጫጩ ቢታጠብ የማይጠራ በጥላቻና በክፋት መንፈስ የተሞላ አይምሮ ቃላት ሲሰነጥቅ ይውላል ጌታ ይፈውሳችሁ

    • @Addisnegeri
      @Addisnegeri ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ይሄ ብዙ ሰው የሚያየው ሚዲያ ነው የሚባል እና የማይባል ነገር አለ ሁላችንም ጥቁር አፍሪቃውያን ነነ we belong to Africans tribe ቋንቋ ዘር አይደለም ደንቆሮ

  • @dantsga4180
    @dantsga4180 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዩዸያ መሪ ነው ብሎ ማሰረዳት ይቀላል ጥላቻ ማሰተማር ሀማኖቱ ምንም ይሁን ምን አገባህ ጥላቻህን መግለጥህ መሆኑ ነው እንዳተ አይነት መርዝ ነው አዲሰ አባ ቁጭ ብሎ ልዮነት የሚፈጥረው ።
    ምን አይነት ጥላቻ አንደምታራምድ ግልጥ ነው።

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 ปีที่แล้ว +2

      ዘኬ እንደዚህ አይነት ሰው እይደለም የ አብይ ገረዳች ነገር አታጣሙ😂😂

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

      ፕሮቴስታንት ነው ማለት መቃረን ነው ለነገሩ እውነትሽን ነው ፕሮቴስታንት ማለት የስሙን ትርጉም ስለምታውቂ ነው መጠራቱ ያስከፋሽ ምን ያድርጋችሁ የሆነውን ነው የተናገረው ከደበራችሁ ስሙን ቀይሩት ጦሱን ውሰጂ ዘኪ ምን ያድርግሽ ምን ክፉ ተናገረ መልካም የሚሰራ እግዚያብሔር ያከበረው ልጅ ነው እትንጫጪ አይጥ ምን ታመጪያለሽ ፊሽካ