ከሰሩ አይቀር ፊልም መስራት እንዲህ ነዉ!!!! አይንዬ ግን በፋጹም መሞት አልነበረባትም። Thanks and great appreciation to all the actors, the script writer and the director. It is a nice adventure in the new bright future of our country.
We are waiting for part 2. Very nice movie. The girl who played the character of the Spy is amazing. I hope to see her in part 2. Glad to see Mandela back, it's been long time since his last movie. Bravo to all the casts. Great job. 👍👍👍
A great movie!! particularly the Spy girl performed at high capacity ...rare to find such versatile character to play someone being as urbanee and from the country side equally and the same time, and believabley in the best way possible. Great. The spy girl I Hat Off to you !
Addis, you were the lead actor, and your performance was absolutely outstanding! In the developed countries we see today, many patriots have sacrificed their lives in the field of espionage.
እጅግ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው
እንደዚህ አይነት ስራ ይዘው ሲመጡ
ማበረታታት አለብን
ካለዜያ እንደለመደው ሄኖክ ድንቁ ይጨማለቅብንል
ሄኖክ ድንቁም ምርጥ ተዋናይ ነው ምን አደረገ
😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
@@ኡምኒያ-ጀ2ጨ For women's he is
ሄኖክ ምን ሆኔ አይ አበሻ1🥺🥺🥺
የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ማርያምን እስኪ የገጠር ልጆች የት ናችሁ በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰❤️🥰❤️
አለን🥰
😂😂😂
አገሬ በአራት አቅጣጫ እንዲህ ያሉ ጀግና ሴቶች ቢኖሯት ኖሮ አትጎዳም ነበር
የገጠር ልጅ ሰገጤ ናችሁ ከከተማ ልጅ ጋር ተግባብታቹ መኖር አትችሉም ፋራ ናቹ
አለንአብሽር
እዉነት ነዉ የምላችሁ ይሄ ፊልምና ሒሮሽማ የሚለዉ ፊልም አንደኛ ከኢትዮጲያ ፊልሞች በአረበኛና በእንግሊዘኛ ተተርጉሞ ቢሸጥ ምኞቴ ነበር ምክኒያቱም ከባድ መልእክት አላቸዉ መልእክቱን ለማድረስ መተርጎም አለባቸዉ ወላሂ በጣም ምርጥ ፊልም
በጣም አሪፍ ነው ከ ኤርትራ ነኝ ከ ኢትዮጵያ ብሄር አምሓራ እና ጉራጌ በጣም ነው ምወዳቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ!!🇪🇷🇪🇷❤💚💛❤🙏🏻
Kid kelibi wedi Amharay
እኛም ውድድ
ሸቀጣም ነገር ነህ
@@San-ie6fz Adgi
Egnam wuddddddddd
ባባ ከሞተ ብሀላ ፊልም ማየት አስጠልቶኛል ግን የምወደዉ ማዴላ አለበት ሁላቺሁም ኑሩልኝ ባላቺሁበት ሰላም ማቺሁይብዛልኝ ለባባዬም ነብስይማር ያማል😢😢😢😢💔💔
ያማል ማጣት የሌለብን ሰው አጣነው
ነብስ ይማር
ባባዬ እህህ😢😢😢😢
አይይይይይ የሰማ ፊልም ከማንጋ ተወዳድሮ🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከልቤ መቼም አላወጣውም😭😭
እኔ❤❤❤😂😂
ማነው እንደኔ ከቲክቶክ መንደሮ አይቶ የመጣው🙌🙌
እኔ
እኔ ☝️
እኔ
እኔ☝️
እኔ
wow ቃላት የለኝም ተመልካቾች ኑ ቱርኪ ምርኪ ከምታዩ ይሄን ፊልም እዩ ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ ጥላቶችሽ እንደቅጠል ይርገፉልሽ
ወቅታዊ ሁኔታን ያማከለ ነው በጣም ተወዳጅ አክተሮች ተጫውተውታል wow በጣም ተመችቶኛል የተመቸው እስኪ በላይክ አጅቡኝ
ልየውና እኮምታለሀ
በዚህ ፊልም ስቄያለሁ አልቅሻለሁ ተናድጃለሁ ይህ ፊልም ሳይሆን ትክክለኛውን የቀን ጅቦችን በገሀድ አሳይቶናል የሚገርም ፊልም ነው ጀግና ሞቶም ኖሮም ሁሌም ጀግና ነው አይን አዲስን ደራሲው ቢገላትም ለሀገሩ የሞተ ሞቶም ከአፈር በላይ ሆኖ ስሙ ሁሌ እየትጠራ ይኖራል ደራሲውን እደት እደማመሰግነው ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው በርታ ከስሩ አይቀር ሰአትን ካባከኑ አይቀር እንዲህ ያለ ስራ መስራት ያስመሰግናል ተዋንያኖቹንም ከልቤ አመስግናለሁ ።።ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምሽን የሚያደፈርሱ ባዳኦች ህይወታቸው ይደፍርስ
ሠላም የሀገሬ ልጆች ሠላማቹ ይብዛ ይሄን ኮመንት የምታነቡ ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ
የምር ግን አንደ አማራ ህዝብ ገራገር አለ ከልብ ሰው እኮናቸው የምር ማንነታቸውን በፊልም እንኳን የማይገለፅ ንፁሀን እና ሀገራቸውን የሚወዱ በቃል መግለፅ ይከብደኛል ማርያምን ብቻ ህዝቦቻቹን እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ የፈለገው ቢቸር ሀገሩን አሳልፎ ማይሰጥ በምን ቃል ልፃፈው በኢትዮጵያዊነቴ እንድተማመን ሚያደርጉኝ ማህበረሰቦች ናቸው ዘረኝነትን ትተው ኢትዮጵያዊነትን ብቻ የሚሰብኩ እወዳቹሀለሁ ክፉ አይንካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማዴን አይቼ ነው የመጣሁት ግን እደኔ ያሁን አርቲስቶች ያስጠላው በላይክ ያሳየኝ
ልኡል እግዚ አብሔር ይጠብቅሽ እምዬ ኢትዮጲያ ሰው እንደ ሸቀጥ እረከስብሽ አቤቱ ትንሳኤዋን አሳየን😢😢😢
ፊልሙ የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን ሁሉም ለርተውታል በተለይ አይናዲስ እና ፋንቴ ዘላለም እንደ አንተ አይነቱን ባንዳ ብዙ ጥፋት ከማጥፋቱ በፊ ፈጣሪ ቶሎ ቶሎ ያጋልጠው
Amen amen amen
ክፍል 2 ይኑረዉ የሚል በጣም አሪፍ ነዉ
ቃላት አጣውለት የእውነት በእርጋታ የተሰራ መሆኑ እንዲው ያስታውቃል የትወና ብቃት የተየበት የተዋናይ መረጣ የተለየ ፊልም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን በዚህህም ጊዜ እንደዚህ ያለ ፊልም ይሰራል ዋው 🙏🙏
ባንዳ ሐገር የለውም የኢትዮጵያ ባንዳ ሐገሩ ሖዱ ነው ። Long live Our mom Country Ethiopia Hung up . ኢትዮጵያ ትቅደም ።
እፍፍፍፍ መጨረሻው በጣም ያሳዝናል❤️💔❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ከቲክቶክ መንደር የመጣ ላይክ ❤❤❤
እኔ😂😂
እኔ😂😂😂😂
እኔም😂😂
ዋዉ አይናድስ በጣም የምትደነቅ ልጅ ናት ጥሩ አስተማሪ ነዉ በርቱልን❤❤
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በዛላይ የናፈቁኝ አርቲስቶች ያሉቡት እናመሰግናለን
አቦ ሠላማቹ ይብዛ የናፈቀን እንዲ አይነት ሥራ ነው በርቱልን
ባትሞት እስዋ አሪፍ ነበር የኢትዮጵያ ፊልም ጀማሬው እንጂ ፍፃሜው አያምረኝም።
❤❤❤❤ዋው ዋው ምርጥ ፊልም መታሰባነቱ ለሀገር🇪🇹 ለተሰውት ጀግኖች ሴቶች እና ለእውነተኛ አፍቃርዋች❤️🩹😢😢😢ትዕግስት ጀግናነሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ሳንገምተዉ ያለቀ ፊልም ነዉ በዚሁ ይቀጥል የምትሉ እስቲ
ዋው ምርጥዬ ፊልም ነው ከደዚህ አይነት ሰው ሀገራችንን ይጠብቅልን 🙏
አብይ አህመድ አሊ ከዚህ አይበልጥም!?
በጣም እጅጉን ይበልጣል ሀገርን እያወደመ ትውልድን መርዙን እየረጨ ያለ መርዝ ነው ! እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ካላጠፋልን በስተቀር
Ye hissant film🤣
አበይን ይወክላል ይከፊልም ነዉነት
ከዘመኔ ቡሀላ እዴት ደሥ የሚል ፊልም ነዉ እዉነት ለሥንት ጊዜ እዳየሁት አጠይቁኝ 😍😍💗💗🌻🌻💝💝😘😘💚💚🌻🌻💗💗😘😘💚💚💛💛❤❤
ዋዉ ደስ ሲል ባዳ ሀገር የለዉም ባዳ ሀገሩ ሆዱ ነዉ ፊልም ብሎ ዝም ነዉ ።
ከሰሩ አይቀር ፊልም መስራት እንዲህ ነዉ!!!! አይንዬ ግን በፋጹም መሞት አልነበረባትም። Thanks and great appreciation to all the actors, the script writer and the director. It is a nice adventure in the new bright future of our country.
We are waiting for part 2.
Very nice movie.
The girl who played the character of the Spy is amazing. I hope to see her in part 2. Glad to see Mandela back, it's been long time since his last movie.
Bravo to all the casts. Great job. 👍👍👍
ቆንጆ ፊልም ነዉ ማጀቢያ ሙዚቃዉን ደግሞ በጣም ነዉ የወደድኩት😊😊😊😊
A great movie!! particularly the Spy girl performed at high capacity ...rare to find such versatile character to play someone being as urbanee and from the country side equally and the same time, and believabley in the best way possible. Great. The spy girl I Hat Off to you !
አቦ ሰላማቹ ብዝት ይበል የናፈቀን የዚህ አይነት ፊልም ነበር ይመቻቹ አቦ
እምየ አገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አገሩን አሳልፎ ከሚሸጥ ባንዳ 💚💛❤ ምርጥ አስተማሪ ፈልም ነው በርቱልን
አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም ይልመድባችሁ
፡ዋው ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ይመቻችሁ
ምናለ አሰንዳው ካንዳድ ፊልሞችን እንደዚህ ካሱን እንጂ ❤❤❤
እደኔ መጀሜሪያ ኮመት ማበብ የሚወድ
ጥሩ ኮመንት ካልሆነ አላይም እኮ😜
@@nardosbekel1790 እኔም ሰለፊልሙ ቆጆ ኮመት ካላነበብኩ አላይም
Ene
እደኔ ናይዎን ያየ የገጠር ልጅ ሆና
የሚገርም ፊልም አይንዬን ገጠማት ገጠመኝ የብዙ ሰወች ፈተና ነው ሀገርም ሃገር ነው ፍቅር ፍቅር ነው
የገጠር ውበቱ ወይኔ ደስ ሲል ባባዬ ፊልም ባተ ቀረ😭😭ግን ማዴ ስላለ ልየው የሁለቱ አድናቂ ነኝ🥰🥰🥰
በመጀመሪያ ይህ ፊልም ለየት ያለ ሀሳብ እና ግሩም ልዩ ስራ ነው ነገር ግን ብዙ ጊዜ የሀገራችን ፊልሞች ከጅማሬው እስከ አጋማሹ ድረስ አካሄዱ በተረጋጋ እና እያንዳንዱን ነገር ዝርዝር አድርጎ በማውጣት አሪፍ በሆነ መንገድ ነው ነገር ግን ፊልሙ እየተገባደደ ሲሄድ በጣም ነገሮች ይፈጠናሉ ቶሎ ለመጨረስ የሚይመስል በተረፈ ይህንን ጉዳይ አመጣጥኖ ቢሰራ ጥሩ ይመስለኛል
ዋው ማዴላ ያለበት ፊልም ስወደው
እናመሠግናለን በጣም ደስ ይላል ዋዉ የተወሰደ thanks
እናት ሀገሬ ፈጣሬ ይጠብቅሽ ⛪️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹😭😭😭
የምወዳቸው አርቲስቶች ስላሉ ደስ ብሎኛል ልየውና ልኮምት
ፐፐፐፐፐ እዉነትና ህይወት እንደዚ ያለ ፊልም ይዛቹ ስትመጡ ግድ ነዉ ማበረታታት
*ካሣሁን ፍሠሀ ማንዴን* ከስንት ጊዜ በዋላ ስላየውት ደስ ብሎኛል ፊልሙ ጥሩ ይመስላል እስኪ ልዬው ማነው እንዴኔ ገጠር ተወልዶ ያደገ ገጠርዬ እኔነቴ ማንነቴ ናፈቀኝ
ኡፍ😢😢
Wawoooo really betam tsed film New I like it!!!!!!!
I LIKE IT. LIJITUA batimotina bifakeru tiru neber
ጀግና ዉዉዉዉዉዉዉዉ ለሀገር እና ለፍቅር መሰዋእት መከፈል ደሰ ሰል የሴት ጀግና 😭😭😭😭
ምርጥ ለሀገሯ እና ለፍቅሯ መስዋት ሆነች😢😢😢
ኮሚንትሽን አይቺ አሰጠላኝ ሳለየው ለሊላ ጊዚ እደዚሕ አይነት ኮሚንት አትፃፊ። ሳላየው መጨረሻውን ነገርሽኝ ደበረኝ 😣
እውነት ደስ ይላል የሀገር ፍቅር የባል ፍቅር እንድህ አይነት ፊልም ማየት እመኝ ነበር ምርጥ ስራ ነው ደስ ይላል 😍
የቤቶች ድምቀቶች አብዬ እርገጤና ኮሎኒር
በጣም ደስ የሚል ና አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት
Addis, you were the lead actor, and your performance was absolutely outstanding! In the developed countries we see today, many patriots have sacrificed their lives in the field of espionage.
ማንደላ ስላለእጂ ፋልም ማየት አስጠልቶኛል. እፍፍፍፍ ባባየ ምንላርግህ የምር በጣም አዝኛለሁ ታሪዋ ክምንም በላይ የከበደኝ ነብስ ይማር ማለት አለመቻሊ
Wawwww that's amazing drama we are waiting part two
Wow wow wow mert film ayen
ቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት
እኔም ነኝ
❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ፍደዝህ አይንት ልጆች ታፍር እውነት ሀገር የገበያ ሽቅጥ አይደለችም የምር ውንድጀግና ነሽ የሴት ጅግና እንኳንም የገጥር ልጅ ሁንሁ ዋውውውው ❤❤❤❤❤❤
ካች ብዙ እን ጠብ ቃል ምርጥ ትወና ነው በርች
Wow I love it 🥰 the best move 👏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ethiopian movie one step forward. Love it
ገና አሁን ኩመንት የበዛበት ፊልም አየሁ እስኪ ልየዉና እኔም መሰክራለሁ ደስ እያለኝ ነዉ ማየዉ በኩመንታችሁ ምክንያት❤❤❤
wow nice movie ,un forgetable please continue part 2
አይናዲስ መሞት አልነበረባትም ነበር የሴት ጀግና ናት የምትሉ👍👍👍❤❤
እጅግ በጣም ጥሩ ፌልም የሚደነቅ ድርሰት ነው ኮራውብክ ወንድሜ
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን🙏 የልጅቷ ትወና የሚደንቅ ነዉ !
ገና ዛሬ አሪፍ አስተማሪ ፊልም አየሁኝ
ከዚህ ሰሞኑ ፊልም አክተር የጠፋ ይመስል. አንድ ሰው እየደጋገሙ አሰልችተውን ነበር ዛሬ እነማንዴላ ብቅ ብለዋል አሪፍ የኢትዮጲያ ባህልና ወግ የጠበቀ ፊልም ነው በርቱ
Well done! It is great movie and please keep it up. However needs part two , it's look like incomplete
Thanks!👌
በጣም ምርጥ ነበር አይንየ በትሞት ባዳን አላህ ታገራችን ያጥፋልን በሉ
ሠላም ለሁላችን ሠላም ለሙሉ አለም ከሰው ሀገር ያላችሁ በሙሉ በሠላም ወደ ሀገራችሁ ይመልሳችሁ ይህን የምታነቡ በሙሉ ያታሰበ እንጀራ አምላክ ይሥጣችሁ❤
በጣም አሪፊ ነው ግን አሳጠራቹሁት
Betam arif film new
Wed ye hagere lijoch selamachu yibza Selam lehagerachin
ውይ በእባ ጨረሰችኝ
እንደ አይና አዲስ የአለ ሰው ያብዛልን በእውነት ሐገርን እግዚአብሔር ካልጠበቀ ጠባቂዋ በከቱ ይደክማል ይላል ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እና ሐገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ማዴላ ስት ግዜ ሆነወ ካየነወ በፊልም ስራው እካን ደና መጣህ ገና ሳላየወ ኮሜት ሰጠሁ
እንደኔ ሀገረኛ ፊልም የሚወድ በላይክ ያሳየኝ
በሀገሬ ኢትዮጵያ ቀልድ የለም ዋዋዋ እምቢ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ።
Betam des yemil filem new Ethiopiawinetenem begiletsi yasayal ,bertulen yabzachihu abo
ከቲክታክ አይቸ ነዉ የመጣሁት 😅
እኔም😂
በጣም እምገሪም ፊልም ነው ልክ የድሮ የመሰለ ፍልም ነው የመሰለኝ
ማዴላን ስላየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነዉ
ፊልም ማለት እንደዚህ ነው ያገር ታሪክ እና ባንዳ ሆዳሞችን በዚህ ማስተማር ነው
Very good movie keeping up the good job
እንደሚቀጥል አልጠራጠርም
ምርጥ ፊልም ነው 👍👍👍👍
ይሄ ፊልም ጎበዝ ፀሃፊ ታለ ክፍል ሁለት ተዛም በላይ የሚወጣ ፊልም አለው
Big idea good commitment!!
አይ እምዬ ሀገሬ ልጆችሽ ናቸዉ የሚሸጡሽ💚💛❤️😭 ማንዴላ በጣም ነዉ የምወድህ ኑርልን🥰🥰
የማዴ አድናቄ የተ ናቸሁ👍👍👍👍💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰
አለን እሱ ስላለ አላስችል ብሎኝ ነው እጅ የገባሁት ከኢ/ያ ፊልም ላይ ተስፍ ቆርጨ ነበር🥰🥰
ማንደላ ጠፍተህ ነበር እንኳን መጣህልን ጥሩ ፊልም ነው
ጉደኛ ፊልም ነው I like it
ማደላ አዲናቂክ ነኝ ፊልሞችህን ሁሉ እወዳቸዋለሁ በርታልኝ❤❤❤❤
ተመችተዉኛል ግን ማዴላ ቦርጭ መቼ ነዉ ሚጠፋዉ❤
እሚገርም ትወና ነው አዱ ለሚወዳት ሂወቱን ይሰዋል አዱ ይነግድባታል አይ አቺ አገሬ ተሣኤሽን ያሣየኝ ኢትዮቢያ አገሬ ሞቼ እወድሻለሁ ገጠርነት ባህሌ ተወልጄ ያደኩበት ትዝታዬ በጣም ደሥ የሚልና አሠተማሪ ትወና ነው ከልብ እናመሠግናለን ድል ለኢትዮቢያ አገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማንድዬ የኔ ምርጥ ገና ሳይህ ነውኮ ፈታ የምለው እንኳን ተውነህ ❤
Wow arif film please part 2
woww betam ejg harif film new
የአመቱ ምርጥ ፊልም👍👍👍ብየዋለሁ ግን ፖሊሷ ግን ባትሞት ጥሩ ነበር ስታመት ያፈቀረችውን ብታገባ😏
ዋዉ በጣም ቆንጆና አስተማሪ ፊልም ነዉ
ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ምርጥ ፊልም😍😍😍