ከትዳር አማካሪው አብነት አዩ ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast 3 ปีที่แล้ว +87

    Thank you for having me Guys🙏🏼 You are doing an amazing work, these young people need more people like you. Keep going!

    • @bezawitdreba2808
      @bezawitdreba2808 3 ปีที่แล้ว

      omg yeleben nw yawerakewe sele training. they are trying to destroy what you have ena selenesu becha nw endetaseb miyadereguh

  • @kirubelabzaw8658
    @kirubelabzaw8658 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበረ። ተመስጬ ነው ያዳመጥኳችሁ ። እንግዳችሁን በጣም ጎበዝና ስለ ትዳር በዙ የማውራት ፍላጎት ነበረው ነገር ግን በመሀል እየገባችሁ እና ወደ ሌላ ርዕስ እየገባችሁ ሲቸገር ነበር ። ወይ ድጋሚ እድል ስጡት ። በተረፈ ወይይታችሁ ተመችቶኛል ። ብዙ ፍሬ ነገር አግቼበታለው።

  • @rediettesfaye6600
    @rediettesfaye6600 3 ปีที่แล้ว +28

    Dagi's "ድንቄም" reaction at 30:20 when ብሩክ Said "እስክጋባ እንዲ አይነት ነገር አላረግም" is just everyting 😂😂😂

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እንግዳው፡ እውነት ነው በዚህ ዘመን ትዳር በኣጭሩ የሚቀጨው መፋታትን እንደ አማራጭ ስለሚያዩ ነው፡ በተለይ ሴቶች፡ እኔም ሁሌ የምከራከርበት ሃሳብ ነው ።

  • @merontadesse9379
    @merontadesse9379 3 ปีที่แล้ว +6

    ካየዋቹ ጊዜ ጀምሮ እናተን ማየት እና ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም ጎበዝ በርቱ በጣም

  • @HilinaT-ef5pz
    @HilinaT-ef5pz 3 ปีที่แล้ว +5

    Divorcé is not an option its a decision
    That is very true
    I saw so money people when they think about marriage also they are thinking about divorce which is very wrong
    Tebarek very good discussions

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅርብ ነው ያወኳቹ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነገሮችን ነው ምትለቁት ምትወያዩቱ አሪፍ ነው በጣም ቀጥሉበት😍😘

  • @ebenezergebrekidan6370
    @ebenezergebrekidan6370 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩና የሚያስፈልግ ውይይት ነው ጋብቻ መፈላለግ መዋደድና መለማመድ ወይም መቀባበል ስለሆነ የእድሜ ልክ አብሮነት ነው።
    ወጣቶች እንደዚህ ሲማከሩ ትዳርን ይወዱታል ያከብሩታል ይኖሩበታል

  • @stevenjoshoa5394
    @stevenjoshoa5394 3 ปีที่แล้ว +3

    Another amazing episode!!!!
    keep up the great work.

  • @Goats_Hub
    @Goats_Hub 2 ปีที่แล้ว +2

    1:22:00 amazing advice for University students

  • @samuelbitweded925
    @samuelbitweded925 3 ปีที่แล้ว +4

    This is good experience fo this generation keep going guys

  • @tsegina
    @tsegina 3 ปีที่แล้ว +8

    I rly enjoy ur podcasts. I feel like m using my time when m listening to ur podcast. U address seeked issues. Thanks guys
    P.s dagim 🖤😉😂

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ግን አጠረቡኝ እንግዳችሁን (አቡነነትን) አመሰግኑልኝ wow talk

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል ለትዳር መፋለስ መንስኤው መልስ መመላለስ ቲካ ቲካ አፍ መካፈቱ ነው እያወክ/ች በመከባበር ማለፍ እኔ ይገርምሀል ብዙ ገጥሞኛል ነገር ግን መልስ ባለ መመለስ በዝምታ ኃላ ላይ ቆይቶ ሲበርድላት ደም ፍላቱ ታሳዝነኛለች በመናገሯ መፀፀቷን ከፊቷ ኦረዳለሁ እንግዲህ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም እንደ አፈጣጠራችን እንኳን ሰውና ድንጋይና ድንጋይም ይጋጫል ስለዚህ እርሱ ሲባርከው እንጅ በሳይንሳዊ አይመስለኝም ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @Goats_Hub
    @Goats_Hub 2 ปีที่แล้ว

    WOW Abinet so enlightening Point of Views, Thank You'll

  • @amanyatta4538
    @amanyatta4538 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow i Really enjoyed ur podcasts guys

  • @dezzywayne6660
    @dezzywayne6660 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow it was nice experience brother’s
    thanks 🙏

  • @danielm.5250
    @danielm.5250 2 ปีที่แล้ว +1

    The best podcast ever. Excellent content, these guys, i.e. the hosts , come with good tools to engage the audience and the guest. It's something refreshing to watch in Ethiopia. It goes without saying, Abinet is certainly an insightful and pretty clever dude. Keep this up guys. Bravo!

  • @hayatmohammed757
    @hayatmohammed757 3 ปีที่แล้ว +1

    Very interested I’m proud of you 👍

  • @samassefa8579
    @samassefa8579 ปีที่แล้ว +1

    I think the team at gugut is doing an amazing job. All three can express their ideas super clearly. I know Biruk (not behind the camera) is a bit philosophical in his view but very interesting. Biruk behind the camera is so mature, more conservative and holds their guest accountable when they contradict themselves which is brilliant. Dagim is very respectful to everyone, smart, well versed and has generally great insight.
    The guest, Abinet, is my first time seeing him or listening to him. I have heard from most motivational speakers and alike but Abinet is simply brilliant, very bold and has practical suggestions for his view and beliefs. Most people and specially the so called motivational speakers are not consistent in their views, have no practical solutions and are simply leading people to a fantasy world. Abinet is the kind of mentor you need if you really need to change your life around.
    The only thing I would disagree with him but still admire his position is that divorce is not always a decision, not either a choice but the only option. To think that every problem will have a solution with a complete happy ending is simply not true. My grandfather used to beat my grandmother, but she lived with him all her life. I think people shouldn’t try to work things out with abusers. I learned this the hard way in my personal life as well and I hope Abinet doesn’t get to get this lesson from the people that are so close to him. Regardless, I totally respect his point of view and admire his consistency in his approach.
    Thank you all!

  • @dagiteklu5574
    @dagiteklu5574 3 ปีที่แล้ว +3

    Arif nw ketelubet👌

  • @eg-xd7iz
    @eg-xd7iz 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much 😊

  • @fortunaali9185
    @fortunaali9185 2 ปีที่แล้ว

    I am so amazed how you guys are very knowledgeable, keep it up

  • @yimermulate9764
    @yimermulate9764 3 ปีที่แล้ว +1

    Good Content! keep it up bro's.

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ማመሰግነው አሪፍ ምክር ነው👏

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 2 ปีที่แล้ว

    Good ideas Thanks

  • @hiwothaile1737
    @hiwothaile1737 2 ปีที่แล้ว

    i lov lov the topic ,

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።

  • @sasi849
    @sasi849 2 ปีที่แล้ว

    It's a matured discussion

  • @handakinazerihun820
    @handakinazerihun820 3 ปีที่แล้ว +1

    Good topic

  • @peaceselam774
    @peaceselam774 3 ปีที่แล้ว +3

    guys ከጀመራችሁ ጀምሮ am still with u. Nice progress

  • @frezerbirhanu3358
    @frezerbirhanu3358 2 ปีที่แล้ว +1

    Btam des yelal tnx gugut 😘😘

  • @samitube5341
    @samitube5341 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትልቅ መልህክት መፋታትን እንደ አንድ አማራጭ የማታን ነገሮችን ለማስተካከል ችግሮችን ለመፍታት የምትጥር ሰው ስትሆን አማራጭ የሌለህ ከዚህ ግንኙነት ብትወጣ የምትጓዳው አንተ ብቻ እንደሆንክ ለዛም ብለህ ላለመለያየት ሆነህ ትታያለህ እውነት ግን መለያየት በጭራሽ አማርጭ ለመሆን በጣም እሩቅ ነው

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 2 ปีที่แล้ว

    i reallyloved ur ideas u r amazing kip it up...pls consider about ur hair..just forwarding my opinion

  • @zewditesfayohanes3953
    @zewditesfayohanes3953 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow it was nice experience bro 🙏🏼

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም ችግር በሳይንስ መፍታት አይቻልም። አብነት ያነሳቸው አብዛኞቹ ችግሮች ከ Spirtitual Aspect መታየት ነው ያለበት

  • @elei417
    @elei417 2 ปีที่แล้ว

    Amazing conversation !!

  • @Hanna.tsegaye
    @Hanna.tsegaye 3 ปีที่แล้ว +1

    That is right mechacha sayehone megebabate new that is the truth

  • @babikebe9564
    @babikebe9564 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጉጉቶች ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ አንድ ጥያቄ ግን አለኝ የጋብቻ ሃሳብ ሰፊና ጥልቅ ነው ልምድ ያስፈልገዋል ብዬ አስባለሁ ሳያገቡ ማማከርን እንዴት ታዩታላችሁ?

  • @zewditesfayohanes3953
    @zewditesfayohanes3953 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ታምራለህ ብሩክ ደግሞ ድምጵህ ያምራል❤🎉😅

  • @hemen5691
    @hemen5691 2 ปีที่แล้ว

    i really enjoyed this podcast it was interesting

  • @tewodrosebaye9532
    @tewodrosebaye9532 2 ปีที่แล้ว

    An interesting podcast

  • @fekere2023
    @fekere2023 2 ปีที่แล้ว

    Mehal yalew lej Excellent new A+ setchehalew melkam astesaseb ena negerochen ke bzu angle yemiyaye lej new. GOD BLESS YOU 🙌 🙏

  • @mtproduction7249
    @mtproduction7249 3 ปีที่แล้ว +2

    28:52 Dagi lela tarik weest

  • @AshenafiDemeke-nq2br
    @AshenafiDemeke-nq2br 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው የሞራል

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 3 ปีที่แล้ว +3

    We need timestamps!!🙌

  • @esmailabdlhak3370
    @esmailabdlhak3370 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ቆይታ ከአሪፍ እንግዳ ጋር

  • @tesfayetilahun6657
    @tesfayetilahun6657 3 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏ይመቻቹ

  • @misrakmihretu4542
    @misrakmihretu4542 ปีที่แล้ว

    One days it is hard to live with one income, so we need to share roles everyday. It is hard to put specific role to one person. The roles can change depending on the situation in the house. So communicating is the key here.

  • @sami25668
    @sami25668 2 ปีที่แล้ว

    ጠቃሚ ምክር 19:00

  • @brukeayele1336
    @brukeayele1336 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርማቹ እኔ የ12 አመት ልጅ አለኘ እና የሰፈሩን wif pass በቃ እንዴት እንደሚጠልፍ እና ከፈለገ ይቀይረዋል pass word ን እና ግን የሚጠቀመው ነገር ከ ጎግልን ነው ቴክኖሎጂነክ ነገር ነው የሚያየው የቴክኒክ ነገሮች አፍቃሪ ነው።

  • @lulittsigie1785
    @lulittsigie1785 3 ปีที่แล้ว +1

    I like the coment the guy behind the camera

  • @mahlet.g5160
    @mahlet.g5160 3 ปีที่แล้ว +4

    wegenoch endet nachihu? yimechachihu! I like the fact that you guys are informal and relatable, but i see you guys losing track of your points multiple times and i say you guys should have a framework on not to miss points and use your guests exhaustively on their speciality ! enjoy!

  • @mesur5022
    @mesur5022 2 ปีที่แล้ว

    Bright kid !!!

  • @abukotbebu2255
    @abukotbebu2255 3 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራማቹ ከነ እንግዳዎቹ ጭምር አሪፍ ነው ግን ሰአቱን ብትቀንሱት ማለት ትንሽ አጠር ቢል

  • @እልልታ-ቸ1ዐ
    @እልልታ-ቸ1ዐ ปีที่แล้ว

    የነበረው ቆይታ ጥሩ ነው ነገር ግን የጋበዛችሁት ሰው ላውራ ካለ እድል ስጡት

  • @abdudelil8715
    @abdudelil8715 3 ปีที่แล้ว +1

    መቻቻል ሳይሆን መከባበር ይሻላል

  • @workinghardtomakemyfutureb7932
    @workinghardtomakemyfutureb7932 3 ปีที่แล้ว

    1:09:49
    1:12:20

  • @peaceselam774
    @peaceselam774 3 ปีที่แล้ว +1

    30:20 😂😂😂😂😂 ድክም

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 2 ปีที่แล้ว

    እና መልሱ ውሳኔ ነው አማራጭ

  • @hiwatkiros773
    @hiwatkiros773 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏

  • @sityitymashallahusetazna8492
    @sityitymashallahusetazna8492 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔን ሂወት ያያቹልኘ ይመስለኛል

  • @RichLove4242
    @RichLove4242 2 ปีที่แล้ว

    😍

  • @toficmohammed641
    @toficmohammed641 2 ปีที่แล้ว

    mndnew aree ye dimtsu chigr betam alebachu ...atsemum

  • @honest4456
    @honest4456 2 ปีที่แล้ว

    ሚስቴ በጣም እልሀኛ ነች. ምን ላርግ. ከኔ ይልቅ ጉዶኖችዋን ታማክራለች ወይ ትቀርባለች. አንድ በሉኝ. ለ መፍታት 11 ኛ ሰዓት ነኝ. 🤔

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk 2 ปีที่แล้ว

      አተ ብሰማት እኮ ሌላ አታማክርም ነበር እሷን ለማዳመጥ ሞክር

  • @sofiyamohammed7187
    @sofiyamohammed7187 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን አንተ አድርግ ይሄን አንቺን አድርጊ የሚለውን ህግ ምናገኘው ከትዳር መስራቹ ከእግዚአብሔር መሆን አለበት ባይ ነኝ

  • @AgriTechSolutions360
    @AgriTechSolutions360 9 หลายเดือนก่อน

    Fikir ketefas??

  • @senaitmitiku1788
    @senaitmitiku1788 ปีที่แล้ว

    Ke youtub bedenb eytekfelk aydel? Kale kefyama le thedk atseram

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 2 ปีที่แล้ว

    Likkineh

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum9530 2 ปีที่แล้ว +2

    ብሩክ የቁም ነገር መልዕክት እየተላለፈ ለምን ታሾፋለህ ወይም ታፌዛለህ ባንተ ምክንያት ከ 7 ደቂቃ በላይ ማየት ወይም ማዳመጥ አልቻልኩም ሶሪ
    ልጅ ነኝ ብለህ ረስህን በዛ ተርታ አስቀመጠህ ከሆነ እንዳልሆንክ ልንገርህ በአንተ እድሜ ያሉ እዚህ አውሮፖ ትልቅ ድርጅት በኃላፊነት ቀጥ አድርገው ይመራሉ ተለወጥ

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 2 ปีที่แล้ว

    ቢሮህ የት ነው

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 ปีที่แล้ว

    በፍችማ አትቀልዱ😂😂አልፋታም ልቻል ብለው ስቶቹ ተገለዎል ወይ ይቅር ይበልኝ ምን ያስቃል ግን ፍች የተጠላ ግን አማርጭ ነው ከሚስጠላም እኮ እሚበልጥ ምርጫ አለ

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 2 ปีที่แล้ว

    መልስ አልሰጣችሁም

  • @senaitaychew5224
    @senaitaychew5224 2 ปีที่แล้ว

    Lehulet lemeftat sayhon erasu endifetaw bitareg arif new aleza hule Chigir fech tihonaleh

  • @abeldagnachew9633
    @abeldagnachew9633 3 ปีที่แล้ว

    80 alkededum sibal gn mndenew 80? 😊

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ 🤣🤣🤣 ጥቁር ቲሸርት እኔ አላረግም ሌላው ያርግ አልክ እኮ whyyyy you tell others to do something you don’t want to do?

  • @addisvibe2032
    @addisvibe2032 3 ปีที่แล้ว

    Please improve ur audio quality

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 2 ปีที่แล้ว

    እረ ንገሩኝ

  • @nadirshah6514
    @nadirshah6514 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif nbr

  • @nuraddismurad175
    @nuraddismurad175 2 ปีที่แล้ว

    Abo egdawe temchey

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 2 ปีที่แล้ว

    Are dewuyelh eko enelemenagager 2000 kfey kedmesh blagnalech sekreterk

  • @abelex8672
    @abelex8672 3 ปีที่แล้ว +1

    buraa ,fuckin practise what you preach.