የጎንደር አናብስቶች እጃቸው የገባው መሳሪያ||ት/ሚኒስተር በመምህራን ላይ መግለጫ አወጣ||ትንቅንቁ ቀጥሉዋል||Guna Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Guna Tv
    #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhara #amharafano

ความคิดเห็น • 27

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +5

    በተመሣሣይ ወቅት ፋኖ ❤❤
    በወሎ በገንደር በሸዋ በኦነግ ጦር ላይ እርምጃ እንውሰድ ❤❤❤

  • @UmerKasaw
    @UmerKasaw หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፍኖ❤❤❤ፍኖያሽንፋል

  • @Samuel-ph2bt
    @Samuel-ph2bt หลายเดือนก่อน +4

    ወጥሩ ጎንደር ነፃ ሲወጣ አማራ ነፃ ይወጣል ጎንደር ድል ሲያደርግ አማራ ድል ያደርጋል ✊

  • @burhamburhan2042
    @burhamburhan2042 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልል።።እግዝህያብኤር።።ይህመስጌኒ።።ድል።።ለፍኖዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-re5eu7sx9w
    @user-re5eu7sx9w หลายเดือนก่อน +3

    ውድ ፋኖ በርቱ ይህን መሀይም ብርሀኑን አስወግዱት

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru หลายเดือนก่อน +2

    ድልለፈኖ❤❤❤መሰራያባማራነዉሚምረዉ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw หลายเดือนก่อน +1

    ድድድድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ

  • @RahmaMuhammed-j4r
    @RahmaMuhammed-j4r 26 วันที่ผ่านมา +1

    ደልልልአማራፈኖበረቱ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 หลายเดือนก่อน +2

    የተባለው የደሞዝ ጭማሪ መዘዙ የከፋና ህዝብንና የመንግስት ሰራተኛን ለመጨረስ የተሴረ ትልቅ ሴራ መሆኑን የሀገሬ መምህራንና ሰራተኞች ከዛህ የመሰሪ ስራ ልትጠነቀቁ ይገባል፣ ብርሀኑ ነጋም የሚለውን መስማትም ግድ ነው።

  • @user-mh1ld7tv1h
    @user-mh1ld7tv1h หลายเดือนก่อน +6

    ድል ላማራው ፋኖ💚💛❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน +2

    አየ ብርሀኑ እረ አርፈህ ብትሞት ይሻላላ በ80 አመትህ ምነ አለ ወደ እግዚር

  • @hisil2010
    @hisil2010 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ጀግናው አማራ ፋኖ።ድሽቃ ከነቀለቡ።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd หลายเดือนก่อน +4

    አደረጃጀትና አሠራር ሥለማትችሉ፣ ነው ፀብ ዕርሥበርሥ አሥቀድማችሑ የጀመራችሑት። በአጋጣሚ ጠብመንጃ ያዥ ሑሉ፤ በቅርብ ያለና የተዋጋ ተኳሽም ነጋሽም ነው ከተባለና በዚሕ ነው የምንቀጥለው ከተበለ በተደጋጋሚ ተከሥቶ ሥልጣን ይዘው የተረፈን በችሎታ ማነሥ ዕከክ አውርሠውን ነው ያለፉት። የአመራሩን ቦታ ለሠለጠኑና ችሎታ ላላቸው ለመሥጠት ምርጫ የሚደረግባት ነፃ የጨዋዎች ሐገር ሖና ቢሖን ኖሮ በሥርአት ያደኑ የተመነገዱ አባትና ዕናት ጥሩ ዜጋ ዕንዲሖኑ የለፉባቸው በከፍተኛ ደረጃ የተማሩና የተሠናዱ ሠርተው የሚያሠሩ ሊቃውንትና ፖለቲከኞች በፖለቲካም ፓርቲ ተመልምለውም ይሑን በችሎታቸው ታጭተው በቀረቡና ተመርጠው በሠሩ ነበር።
    አመፀኛ ተዋጊ ሑሉ መሪ ወይ የአሥተዳደር ችሎታ አላቸው ይምሩ ማለት የለፉበትን የተጋደሉበትን የዲሞክራሢ አሠራርና ፍትሕ ዕንዳይነግሡ ለማድረግ በተዘዋዋሪ አሥተዋፅዖ ያደርጋሉ ማለት ነው።
    በሐገር ጥበቃና ፀረ ሥርአት የሑኑን ሥርአተ አልበኞች ለመቼውም ጊዜ ካሑን በሕዋላ ዕንዳይንሠራሩና ዕንዳያውኩ ከማድረግ ባሻገር ሑለት ሦሥት ሐገር በሕቡዕ ያላቸውንና ባንዳዎችን በልዩ ሐይል ከፍተኛ አመራር ጦርን ጭምር ዕንዲመሩ ቢደረግ ሠራዊታችን በፖለቲካ ፓርቲ መሥራቾች ባልታዘዙና ሑሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩነታቸውንና ጠቃሚና ወቅታዊ ነው በሚል ጉዳይ ላይ ያልተግባቡበትን በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ብቻ ዐንዲፈቱ የሚያሥገድድ አካል በፈጠረንና በሠራዊታችን ውሥጥ በሚሣተፉ ለጆቻችን ላይ አላሥፈላጊ ዕልቂቶችን በገታንና፤ ሠላማዊ ጀግኖች ዜጎቻችን በነፃ ተንቀሣቅሠው ሐገርን ከዕጅአዙር ቅኝ ገዢዎችና ጥራዝ ነጠቅ ወርሮበሎች ባዳንን ነበር። ሥልጣን ሢያዝ ትግሉ አብቅቷል ከተባለ አሑንም ሥለሕይወት፣ አለምና አፍሪካውያንንና ጠላቶቻችንን አልፎም ያላቸውን ጉልበት ባለመረዳት ሥለሖነ ያሣዝናል ተመሣሣይ ሥሕተት መሥራት። በአለም በተለየም በአረቡና አውሮፓ ሐገራት ለአመራር የተመረጡትን ሸር፣ ተንኮልና ወጥመዶቻቸው በምሑሮቻቸው የሚነደፍ ሥውርና መናኛ ሠው ሊረዳው አይችልም፤ ይሔንን ጥረታቸውን ለመበጣጠሥ የሑላችንንም በተለይም ሐረጋዊ፣ ልምድ ያካበቱትን አፍሪካውያን ወንድምና ዕሕቶቻችንን በሥልት በክብርና በማዕረግ ለትግሉ ማጨትና መላክ ከፍ ማድረግ ግድ ነው። ትግል አለም ዕሥካለች ድረሥ ዕየቀጠለ ይቆያል። ከተፈጥሮ ከሕዋሣትና ከጠላት ከመሠናክል ጋር ሑሉ ትግል ዕያደረግን ነው ዕዚሕ የደረሥነው ከፋም ለማም።
    ፋኖዎች ልዩ ቦታ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ይሠጣቸዋል። የሕይወት ዋሥትናና ዕንክብካቤም የማይቀር ነው። በተጠቆመው ጥቆማ ላይ ውይይት ቢደረግበት ። በደርግና በሕወሐት የተገፉትን በነፃ ምርጫና በዲሞክራሢ ደንብ የሚያምኑትን ሠላማዊ ዜጎችን ወደ መድረክ ከመሣቡ ባሻገር ዘለቄታዊ መፍትሔና ሐገር የማዳኑ ዜጎቻችንን ማሣተፉ የጠላትን ሥውር የጭቆና ጥበብ ከማምከኑ ባሻገር ለመላ አፍሪካውያን ትምሕርት ሠጥቶ መከታ ተሑኖ የአፍሪካ ፀሐይ ሖነን ዕንድንቀጥል የሚያሥችል ድገፍ አሥገኚ ዘዴና መላ ነው ።

  • @Tigest-g7l
    @Tigest-g7l 28 วันที่ผ่านมา

    Esu yega jegena del lefano🎉🎉🎉

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ አያሌው = ብርሀኑ ነጋ= እስክንድር ነጋ

  • @Mekdes-g4u
    @Mekdes-g4u 28 วันที่ผ่านมา

    Egzayabehar
    Kenantegaryhun
    Bertu
    Ayzhachhufanowecha

  • @RivoningoShirinda
    @RivoningoShirinda 26 วันที่ผ่านมา

    Worabala yeseti wusha

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 หลายเดือนก่อน +1

    የውሸት ሎጎ እንደሆነ ተነግሯል የአማራ ፋኖ በወሎ እዝ እንጂ የአማራ ፋኖ በወሎ አይደለም

  • @TakeleGardie
    @TakeleGardie 19 วันที่ผ่านมา

    ብርቲ

  • @user-bl4lr7pg8y
    @user-bl4lr7pg8y 24 วันที่ผ่านมา

    Ato berehanu nega fezeh kereh serahen selmetawekew

  • @bizuayehudelelegn8011
    @bizuayehudelelegn8011 28 วันที่ผ่านมา +1

    ብርሐኑ 1997 ጥሎ ነው ወደ ግብጽ
    የከዳ ባንዳ

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 หลายเดือนก่อน +1

    Yihe Worada ande kene yigegnal
    Yihe hodam banda kene zerafi betesebochu wode Tigray yibateral

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 หลายเดือนก่อน +1

    Who is talat

  • @user-re5eu7sx9w
    @user-re5eu7sx9w หลายเดือนก่อน +1

    ብርሀኑን ለሀጫም በሉት ወሬ አታብዛ ዶማ