በሬ በማይታመን ዋጋ | የ2017 የገና በዓል ገበያ ቅኝት| የበሬ ዋጋ|Christmas market review| SILE BUSINESS | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025
  • በሬ በማይታመን ዋጋ | የ2017 የገና በዓል ገበያ ቅኝት| የበሬ ዋጋ|Christmas market review| SILE BUSINESS | Ethiopia. በሬ፣በዓል የገና በዓል የገበያ ጥናት/የበሬ ዋጋ በአዲስ አበባ

ความคิดเห็น •

  • @russomtesfamicael81
    @russomtesfamicael81 วันที่ผ่านมา +4

    ርካሽ ናቸው ብዙም ውድ ኣይደሉም from 🇪🇷

    • @BishawtTerefe
      @BishawtTerefe วันที่ผ่านมา +1

      አንተ ምን አገባክ አርፈክ በለስህን አትበላም

    • @russomtesfamicael81
      @russomtesfamicael81 วันที่ผ่านมา

      @ በለስም እበልኣ ኣለው ቆንጆነው

    • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
      @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ วันที่ผ่านมา +1

      መቼ ገዝተህ ታዉቃለህ አደሰህን ብላ ማን አሰተያየት ሰጥ አለህ ችጋራም

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l วันที่ผ่านมา

      Dedeb..min asadebeh? Ekek​@@BishawtTerefe

    • @tsttk9165
      @tsttk9165 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክንደይ ኢዩ ዋግኦም ዝብል ዘሎ ብ ዩሮ

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 วันที่ผ่านมา

    አማርኛቸው ደስ ሲል❤

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 วันที่ผ่านมา +1

    Afar Bila! Siga yelam 😎

  • @gezahegntesfaye691
    @gezahegntesfaye691 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ ውጭ ቢላክ ለልማት ነውና ብንጎዳም መቻል ይገባናል ብዬ አስባለሁ።

  • @AbdiAli-l6t
    @AbdiAli-l6t วันที่ผ่านมา +2

    አንድ ባሬ ለመግዛት አንድ ኳንታል ብሪ በጋሪ ገፋቶ መምጣት እኮኖም 0 % 😂😂😂😂😂

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i วันที่ผ่านมา +1

    Hmmmmm

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 วันที่ผ่านมา

    ገና ነው አላወቅኩም።ዲኤንኤ ላስመረምር ነው

  • @TemesgenMasresha-kg6zf
    @TemesgenMasresha-kg6zf วันที่ผ่านมา +1

    temezino bishetu melkam newu lemigezam le mishetim melkam ina mekeraker yelelewu 1kg sint mehon alebet teblo gimti inde hager biweta konjo newu

  • @integratedAgroindustry860
    @integratedAgroindustry860 วันที่ผ่านมา +1

    Meskele yememakirh ngr silalegn silkihn feligalw feligalw

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  วันที่ผ่านมา

      +251 92 046 8467

    • @integratedAgroindustry860
      @integratedAgroindustry860 วันที่ผ่านมา

      @Silebusiness አመሠግናለሁ ወንድሜ ነገ ስንት ሰአት ላይ ልደውል?

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ መቶ አሰር ጉድ አኮ ነዉ

  • @Husein-u2j
    @Husein-u2j วันที่ผ่านมา

    Asayen

  • @Ywgara
    @Ywgara วันที่ผ่านมา

    አይ ውጭ የምላክ ከብት ይላክ ምክንያቱም ሀገርቷ ገንዘብ ለመሠረተ ልማት ና ለሀገር ሠላምም ብር ያስፈልገናል እኮ ቸለሰ!።

  • @AlmtshaySheferaw
    @AlmtshaySheferaw วันที่ผ่านมา +1

    Meteku

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 วันที่ผ่านมา +6

    ወደውጭ የሚላከውን ስጋ ቅቤ ወተ ት እንቁላል የሚያስቆም መንግስት እስካልመጣ ድረስ ውድነቱ አይቅርም

    • @joshkeb3471
      @joshkeb3471 วันที่ผ่านมา

      Do you know that if we don't export, you can't find medication or every important material that we need for survival. But we can survive without meat. EAT BEANS ...

    • @momopopo5384
      @momopopo5384 วันที่ผ่านมา

      ለመድሀኒት፣ለነዳጅ ወዘተ መግዣ ከየት ይምጣ?ባይሆን ሰላም ያድርገና ነዳጃችንን አውጥተን እንጠቀም።አረቦቹ ያደናቅፉታል እንጂ

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d วันที่ผ่านมา

    አትግዙ.በፈጠራችሁ አንድ ፓወንድ ገዝታችሁ በዛ ዋሉ ለዘራፊ ለባ መበልጸጊያ አትሁኑ እነዚህ ክፉ አረመኔ ነጋዴ እግዚእብሔር ይፍረድባችሁ በዚህ በከፋ ሰአት አሁን የሚታየውን ቁጣ እያዩ እንዲህ መጨን በገዛ ወገን ላይ አትብሉት መርዝ ይሁንባችሁ እሱ እራሱ አርዶ ይብላው አፈር ብላ