በቀን 4ሺ ብሎኬት ምርት| እጅግ ትርፋማ ስራ Block making business| SILE BUSINESS| Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @Kidane-y1c
    @Kidane-y1c 18 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ከዚ በላይ ያሳድግ፥

  • @Bona39
    @Bona39 9 วันที่ผ่านมา

    የሐገራችን ብሎኬት ደረጃቸዉ ጥንካሬያቸው በጣም የወረደ ነዉ እንዲሁ መልኩን አይተህ ጥራቱን ትገምታለህ
    1ኛ, የአሸዋዉ ጥራት ከወንዝ እንደመጣ በዉስጡ አፈር አለዉ በወንፊት አይለዩትም
    2ኛ, ባለ 10, 15, 20 ስንት አሸዋ ስንት ኩምታል ሲሚንቶ ያንን የማዋሓድ የብቃት ደረጃ ወሳኝ ነዉ ደረጃዉን የጠበቀ አይደለም ጥራት የለዉም ብዙ ቤቶች ተሰርተዉ ባጭር ጊዜ ዉስጥ ይሰነጠቃል ያ ማለት አሸዋ በዝቶበት የሲሚንቶ እጥረት አለዉ ማለት ነዉ

  • @biniyamabiy7750
    @biniyamabiy7750 3 วันที่ผ่านมา

    በርቱ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  3 วันที่ผ่านมา

      እናመሠግናለን !🙏

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 19 วันที่ผ่านมา +1

    Selam selam
    የ 10, የ15 የ20 ብሎኬት ለመስራት ምን ያህል ሲሚንቶና አሸዋ ያስፈልጋል?

  • @fikruman1069
    @fikruman1069 17 วันที่ผ่านมา +1

    በሲንግል ፌዝ ይሰራል

  • @FeteneM
    @FeteneM 18 วันที่ผ่านมา +1

    ማሽኑ የት ይገኛል ዋጋውሽ ሥንት ነው ?

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሚያደፋፍረኝ አጥቸ እንጅ ብገባበት ደስ ይለኛል

    • @eleltah6555
      @eleltah6555 18 วันที่ผ่านมา

      @@bateyyoutube3038 አዞሽ ግቢበት ቦታ ካለሽ

    • @FeteneM
      @FeteneM 18 วันที่ผ่านมา +1

      ነይ አብረን እንስራ 😂

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 18 วันที่ผ่านมา

      @ እሽ የት ነሽ

    • @FeteneM
      @FeteneM 18 วันที่ผ่านมา

      አረ በ የት ነህ ይስተካከልልኝ እኔ ጅማ ነኝ አንቺስ

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 18 วันที่ผ่านมา

      @@FeteneM 😂😂 እሽ እኔ ጎጃም ነኝ አልተገናኘንም