የሀድያ ታሪክ/History of Hadiya የአድያ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ እውነት የሐድያ ሕዝብ የተወጣው በኦሮሞ የአሁኑ ናዝሬት ማቃ ማለት የሻንኮራ አገደ ሞጆ ሻሻመኔ አሪስ በሌ የሐድያ መሬት እና ሕዝብ ነበር አሁን ኦሮሞ የሆኑ ሕዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Haileart
    @Haileart หลายเดือนก่อน +2

    እናምናለን 🙏 እስኪ ስለ እራስ ሚካኤል ስዑል ስራልን

  • @Transcend680
    @Transcend680 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን የምናየው ነገር ከድሮው ታሪክ በምን ይለያል። ምን ይጠበስ?

  • @mohamedshukr
    @mohamedshukr หลายเดือนก่อน +1

    የወሎን ማህብረሰብ ስራልን

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 หลายเดือนก่อน +2

      ወሎ የሚል ማኅበረሰብ የለም። የገዳ ወረራ ያመጣው ግለሰብ ስም ነው ወሎ የከረዩ ልጅ ነበር። ወሎ የሚባል ግዛት የተፈጠረውም በምኒልክ ነው። ከዚያ በፊት የጁ ለራሱ ፣ ቤተ አማራ ለራሱ ፣ ዋግ ለራሱ ፣ አውሳ ለራሱ መንግሥት ነበሩ።

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน

      ወሎ ማለት የጨው መስፈሪያ ጣሳ ማለት ነው በአማርኛ ትርጉሙ😅😅😅😅😂😂ከራያ እስከ ሸዋሮቢት አንጎት ነው የምንባለው ወራሪው ጋላ ከመምጣቱ በፊት😢

    • @GhfHg-g8p
      @GhfHg-g8p หลายเดือนก่อน

      ወሎ የሚባል የለም በታሪክ ያለው ከራያ እስከ ሽዋ አጎት ህዝብ ወይም ቤተ አማራ ተብሎ ነው የተፀፋው ከ1ሺ አመት በፌት ወይም ሀበሻ ነው የምንባለው ወሎኮ የቅርብ ስማችን ነው

    • @GhfHg-g8p
      @GhfHg-g8p หลายเดือนก่อน

      አቢሲያን ገዛት የሚለው ትግራይ ጎደር ጎጃም ወሎ ሽዋ ኤርትራ ሆነው የአቢሲንያ ግዛት ናቸው ብሀላ ነው እየሰፋ የሄደው

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 หลายเดือนก่อน

      @GhfHg-g8p አቢሲኒያ የሚባል መንግሥት እና አገር ኖሮ አያውቅም። አጤ ዘርዓያዕቆብ እስከ ሀዲያ ያስተዳደሩት የኢትዮጵያ ንጉሰ ነግስት ሆነው ከንግስት እሌኒ ጋር ተጋብተው ነበር።

  • @diyaz46
    @diyaz46 หลายเดือนก่อน +1

    the battle of gura and gudant

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 หลายเดือนก่อน +3

    ሀዲያ ትልቅ መንግሥት እና ግዛት ነበር። የአሁኑ ሀዲያ ግን ጥቂት ቀበሌ ይዞ የነጩፋ መቀለጃ ሆኗል። ምናልባት የሆነ ጠንካራ የሀዲያ ትውልድ ሲመጣ ታሪኩን መርምሮ ጥንተ ርስቱን ያስመልሳል።

    • @GadaDamisse
      @GadaDamisse 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🌷🌷🌷🌷✔️

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 หลายเดือนก่อน +1

    Abte Menatee Ethiopia inji °! Abyssinia! iyalk atawura. YeEthiopia mengist keEzana befit jemro Ethiopia newu yemibal::

  • @miftahtenkir199
    @miftahtenkir199 หลายเดือนก่อน +1

    ዘራያቆብ ማን ገደለው እንዴት ተገደለ የት ተቀበረ ?

    • @tarikhistory
      @tarikhistory  หลายเดือนก่อน +2

      የተቀበረበትን ቦታ ባላውቅም ስለ አሟሟቱ ግን ዜና መዋዕሉ እንደሚናገረው ከሆነ አፄ ዘርአ ያዕቆብ የሞተው ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ራሱ በመሰረታት በደብረ ብርሃን ከተማ ነበረ።

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 หลายเดือนก่อน

      Ant wusha Emperor Zerayakob died in 1468 after tuling Ethiopia as far as Indian Ocean, He is one the greates Ethiopian Emperor same as Empewror Amde Tsyon, Emperor Minlik II, Aste Serthe Digil. etc.

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน +4

    ዞሮ ሀድያም ያው የሀበሻ ዘር ናቸው ከኦሮሞ ውጭ ሌሎች ሁሉም የሰሜኑ ዘር ናቸው😢

    • @Shawangizaw
      @Shawangizaw หลายเดือนก่อน +1

      Wrong.They are kushatic just like the people of afar.

    • @behailubelay1621
      @behailubelay1621 หลายเดือนก่อน

      ኦሮሞ ሲባልም አሲሚሌት የተደረገዉ 95% ንጹዉ ኦሮሞ 5% እንዲል ቦረና። የዛሬ አብዛኛዉ ኦሮሞ በጭፍጨፋ ወደኦሮሞነት የተቀየሩ ናቸዉ።እስካሁን በተረጋገጠዉ 28 በኦሮሞ አሲሚሌሺን የጠፉ ነገዶችን ጨምሮ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض หลายเดือนก่อน +1

    ሀዲያ በኦሮሞ አሰምሌት ተደርጎ ብዙ ግዛቱን ለኦሮሞ አስረክቧል😢😢😢😢

    • @malassay
      @malassay หลายเดือนก่อน

      Normal like harari so

  • @yosefSolomon-sz8cu
    @yosefSolomon-sz8cu หลายเดือนก่อน +1

    You sound bitter 😄

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 หลายเดือนก่อน

    ሀድያ ሲዳሞ ነው የኦሮሞ ወረራ ነው ክሲዳሞ ጎሳነት የለየው ሀዲቾ ጉዴላ አለታ ወላይታ በሙሉ ሲዳሞ ነው

    • @Markshow81
      @Markshow81 หลายเดือนก่อน

      Hadiya and Sidama are Decent of Arsi Oromo

    • @alakoabiyo8531
      @alakoabiyo8531 หลายเดือนก่อน

      sidama ena hadiya 100% different people.

    • @alakoabiyo8531
      @alakoabiyo8531 หลายเดือนก่อน

      hadiya more civilized than galetu sidama