ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የቅዳሜ ቡና ቶና:- "የዋሽንት ሱሰኛው"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2022
  • የቅዳሜ ቡና ቶና:- "የዋሽንት ሱሰኛው"

ความคิดเห็น • 25

  • @zihonnews
    @zihonnews ปีที่แล้ว +2

    በውነት ይህ ሰው ስለአቀረባቹሁት ከልብ እናመሰግናለን በውነት መታየት ያለበት ሰው ነው እና ተባረኩ 💓💓💓💓💓💓💓

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ፕሮግራም ነው ያወረባችሁልን ይህ ኢትዮጵያዊ ወንድማችንም እጅግ የሚገርም ተሰጥኦ ያለው ወገን ነው። አናመሰግናለን።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 ปีที่แล้ว +1

    Great job 👏❤️🇪🇹❤️💯keep it up 🆙

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የሚገርመው ይህ ሠው ትልቅ ቦታ መድረስ ስላለበት የሠው እገዛ እና ድጋፍ ያስፈልገዋል ቅርስ ሁኖ ለትውል የሚተላለፍ ቅርስ የያዘ ሠው ነው ፈጣሪ ትልቅ ቦታ እንዲያ ደርስህ ምኞቴ ነው

  • @ehiteneshfetelework8812
    @ehiteneshfetelework8812 ปีที่แล้ว +1

    በአካባቢው የሚገኘው የከተማ አስተዳደሪ ይህን ጉዳይ ተመልክቶ የኮንዶሚንዮ ቤት ቢሰጠው በአካባቢው ያሉ ወገን ወዳድ ሙዚቀኞችም የሙዚቃ ዝግጅት አርገው የሚረዳበትን መንገድ ቢጥሩ ካንጀት ካለቀሱ ይባል የለ። የአምላክ እገዛም ይጨመርበት። ወንድሜ በርታ

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነው ።አንዳንዱ ሙሉ ጤንነት እያለው በእግሩ እየሄደ ፀጉሩን ሲፈትል ይኖራል።
    ከቻላቹ 🤳ስልክ ቁጥሩን ወይም አካውንቱን ብታስቀምጡ የቻለ እንደአቅሙ ይደግፍል።
    እናተም እግዚአብሔር ይስጣቹ ስላቀረባቹሁት።

  • @melkiedesalegn4620
    @melkiedesalegn4620 ปีที่แล้ว

    Anjeten belehaw. yuo are ability is ORGANIC

  • @ngrachwoaaa2748
    @ngrachwoaaa2748 ปีที่แล้ว +2

    ያነን ከብት እረኛ ያነን ባለዋሽንት እንደጋዜጠኛወ እኔም ባናገርኩት
    ።👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 ปีที่แล้ว

    አሚኮዎች በጣም ምርጥ ተሰጦ ያለው መረዳት ቢችል ብዙ መስራት የሚችል ሰውነው ያውም የባለ ብዙ ሙያ ባለቤትነውና እባካችሁ አሚኮ በኩል እገዛ ቢደረግላቸው መልካምነው በተረፈ ፕሮግራማችሁ ይመቻልበርቱ

  • @muluf7616
    @muluf7616 ปีที่แล้ว

    Very nice God bless amen amen my brother ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️

  • @getachewassen4943
    @getachewassen4943 ปีที่แล้ว +1

    It was a wonderful program. Is it possible to get his contact information to give him a hand?

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን!!!!

  • @chalyw1450
    @chalyw1450 ปีที่แล้ว

    ታምር ነዉ ችሎታ የሺ ለዉጥ ልበለዉ ከወቅቱ የአማራ ፖለቲከኞች ዉድቀትን የሚያሳይ ዝግጅት አሣይታችሁናል የግጥም መልክት ለባለ ስልጣኖች ጥሩ መልክክት ነዉ

  • @ambayegebru8872
    @ambayegebru8872 ปีที่แล้ว +1

    ሊረዳ ይገባል

  • @michaelaleme3518
    @michaelaleme3518 ปีที่แล้ว

    Why not, give a chance for this talented man. Cheers

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 ปีที่แล้ว +1

    የባለገሩ አብርሃም ወልዴ መላ ቢፈልግለት እና በውጭ ያለነውም ብንረዳው መለወጥ የሚችል ነው

    • @sisayniguse
      @sisayniguse ปีที่แล้ว

      ድንቅ ችሎታ ዎው የምር ምርጥ ብቃት

  • @mohmmedabdu2959
    @mohmmedabdu2959 ปีที่แล้ว

    ዋው 💚💛❤️

  • @teferachala5567
    @teferachala5567 ปีที่แล้ว

    Plees endi ayant hilm yalchew sawochin enagiz hasab bicha mestet aydlm ye banki acountu layi ye akimachinin inerda

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 ปีที่แล้ว +1

    ❤️🇪🇹❤️💯👏👏👏👏

  • @teferachala5567
    @teferachala5567 ปีที่แล้ว

    Sawyew oline yemiredabat mnged menor nberbat

  • @kassahunbelay8715
    @kassahunbelay8715 ปีที่แล้ว

    🦅💪👍💚💛❤️

  • @zeharyimam9046
    @zeharyimam9046 ปีที่แล้ว

    ሰላም