አቦ የድሬ ሰው! እውነትም ፈታ ያሉ ሰዎች!

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @samiman2360
    @samiman2360 3 ปีที่แล้ว +78

    በርግጥ የድሬ ልጆች ጓደኞች ነበሩኝ እና እጅግ በጣም ፈታ ያሉ እና ለፍቅር ሟች ናቸው ድሬዎች ውስጤ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!!!

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እሚገርም ፉቅርና መተሳሰብ ያለበት ማህበረሰብ ነው ሌላውም እሚጠቅመውን ሊማርበት ይገባል! ♥♥♥♥ አድራሻ ቸውን ብትለቂ በስራም በዕረፍትም የሚሄድ እንዲጉበኛቸው ለሁሉም መልካም ነው

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 3 ปีที่แล้ว +136

    ራኪ የምታርቢው ምርጥ ነው በዛው ሀገራችንን እያስተዋወቅሽ ነው

  • @abdurhimcircus8733
    @abdurhimcircus8733 3 ปีที่แล้ว +6

    ትዝ ይለኛል የሰፈሬ ልጆች ተሰብሰበው በከበሮና በጄሪካን ሲጨፍሩ በጣም ነበር ደስ የሚለው እሄንን ሳይ እያለቀስኩም እየሳኩም ነው ያየውት ፍቅር ፍቅር ብቻ ደሬ ላይ የምትሸምቱት እናቶቻችን ምሰክር ናቸው ♥♥♥

  • @tsiontesfay3632
    @tsiontesfay3632 3 ปีที่แล้ว +18

    ኤረ ማማ ተመችኝ 😀😀😀...... ኤረ በዚህ ዕድሜ እንዲህ ፈታ ማለት ደስ ይላል እውነት ይለያል የምን ጭንቀት ነው እንድህ ብሎ ማለፍ ነው ለዚች ጥቂት ዕድሜ ደሞ ♥️♥️♥️

  • @martabekelemarta2934
    @martabekelemarta2934 3 ปีที่แล้ว +4

    ራኪዬ እውነት እሚገርም ስራ ነው የሰራሽው እነዚ ሰዎች ኣንድ የቱሪስት መስቦች ናቸው እሚመለከተው አካል ትኩረት ይስጣቸው አንቺ ግን የምር ከልቤ አከብርሻለው የኔ ጀግና ሴት በርቺልን

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 ปีที่แล้ว +89

    ራኪ ቆንጆ እንካን በሰላም መጣሽ አቦ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለነዚህ ምርጥ እናቶች አቦ ሰላማቹ ይብዛ የኔ ውድ

    • @helentadesse4218
      @helentadesse4218 3 ปีที่แล้ว

      ራኪ በጠምነው ደስየሚለው አብሬሽ ብሆን ፈለኩ መለካም ቆይታ ረጅም እድሜ ከጤነጋ እመኘልሻለሁ

    • @shenneljhonson3165
      @shenneljhonson3165 3 ปีที่แล้ว

      It

    • @shenneljhonson3165
      @shenneljhonson3165 3 ปีที่แล้ว

      Yes

  • @zekaryastirunhe1552
    @zekaryastirunhe1552 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚሉ ደስተኛ ህዘቦች ናቸው ሃብታሙ እና ደሃው እኩል የሆነበት የሰው ልጅ በሰውነቱ ብቻ የሚከበርበት ተባረኪ በዚሁ ቀጥዬ

  • @berhanm75
    @berhanm75 3 ปีที่แล้ว +141

    ወይ የድሬ ሰው ጭንቀት አናውቅም እኮ ሙስሊም አይል ክርስቲያን አንድ ላይ ዘና ብለን ነው የኖርነው

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว

      ዋው😍😍😍😍

    • @swd3650
      @swd3650 3 ปีที่แล้ว +6

      ይሄ ነው እኮ የሚፈለገው አሁን የመጣ በሽታ ነው እየገደለን ያለው ዘረኛ የሚባል

    • @MaryMary-xx9bi
      @MaryMary-xx9bi 3 ปีที่แล้ว +2

      Dera selhed almut betam nw mewdat ❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว

      Lol that's very true lol

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 ปีที่แล้ว

      Mendertegna !! zeregna !

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ራኪ የለጋ ልጅነት ጊዜዬን ያሳላፍኩባትን ድሬን አስጎበኘሽኝ በጣም ደስ ይላል ራኪዬ አንቺ ሁለገብ ነሽ እዛ ተወስነሽ ነበር የራስን ስራ የመሰለ ነገር የለም እግዚአብሔር የጅሽን ስራ ይባርክ።

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว +36

    እትዮጵያ በህዝቦችዋ 🇪🇹 ተከብራ ትኑር
    ድሬ የፍቅር አገር 👌ተባረኩ እናቶቼ እድሜ ጤና
    ይስጣችሁ 💖👏

  • @dilbetiglewerkenh3858
    @dilbetiglewerkenh3858 3 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል ከተማ፣ ደስ የሚሉ እናቶች፣ደስ የሚል ባህል፣ ደስ የሚል ህዝብ .... ደስ ደስ ደስ ደስ ......

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 3 ปีที่แล้ว +17

    በታም ደስ ከሚለኝ አንዱ ኮሜት እንደማበብ ደስ የሚለኝ ነገር የለም ነገር ግን አንዳንድ ሰው ይገርመኛል የሰውን ነገር ማጣጣል የሚወድ ወይ አይዲያ የለው ፈጠራ የለው ሰው ለመተች ለመሳደብ የተፈጠረ ነው አንድሰው የሰጠውን ኮሜንት በጣም ያስቃል ልቦና ይስጠን ምቀኝነትን ይንቀልልን ክፉ በሽታ ነው ያንሳል በርቺልን እራኪ የኔ ጠንካራ የራስን ነገር መስራት ደስ ይላል በተለይ ሰበር ዜና ከሚል አድነሽናል ካሉባልታ ወሬ የማናቀውን እያሳወቅሽን ዘና እየረግሽን አገርንም ፕሮመት እያረግሽ ነው በርቺ ውድ እራኪዬ እናመሰግናለን🙏

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว +2

    እተዚህን እንቁ እናቾች እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ሲያምሩ በለው ሙዚቃ በናንተ ቀረ ዋው ዋው ችሎታ ምርጥ የድሬ ፈርጦች 💚💛💞💚💛💞💐💐💐💐💐

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +19

    ራኪዬ ምርጤ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ድሬ የፍቅር ሀገር ናት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለናቶቻችን አላሀ ይስጥልን አቦ እዴት ደስ እደሚሉ ራኪዬ በጣም እናመሰግናለን ሀላዋ ሙሸበክ ባቅላባ እዴት እዳማረኝ ብታይ

  • @HambisaA
    @HambisaA 3 ปีที่แล้ว +64

    ልጅቷ በጣም የሚትደነቅ የሥራ ሰው ነች በዛ ላይ ፍጥነቷ ደስ ይላል
    ከቻልሽ ስልኳን አስቀጪው እና cook የሚታደርግበት ዕቃ ይሟላላት

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว +7

      Lol wow! what a heart warming comment!! Let God give you your hear desire for your kind words to encourage those hard working ladies! God bless you abundantly!

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 ปีที่แล้ว +2

      Bless you Hambissa

    • @ayilin6862
      @ayilin6862 3 ปีที่แล้ว +1

      Das yemil hasab ♥️♥️👍

    • @lawganedrashyoutb6169
      @lawganedrashyoutb6169 3 ปีที่แล้ว

      Lknawe Eydalwe

    • @ሀኪሜትዩብ
      @ሀኪሜትዩብ 3 ปีที่แล้ว

  • @rahel2834
    @rahel2834 3 ปีที่แล้ว +88

    ውይ ፈታ ብለሽ ፈታ አረግሽን ራኪ ፍቅር ይመችሽ ለእናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኛሁላቸው

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 3 ปีที่แล้ว +23

    ጌታ ሆይ የድሬን እናቶች እድሜ አረዝመለን ❤️🇪🇹❤️❤️ራክብ የኔ ቅመም ሰወድሸ ❤️🥰💋❤️

  • @mebratuhailu3545
    @mebratuhailu3545 3 ปีที่แล้ว +78

    አንቺ ትንታግ ሴት ፈርሃን የሆኑ የድሬ እናቶችን ጨዋታ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
    #Dire Biyyaa Hayyottaa
    #ድሬ ቢያ ሃዮታ

    • @kiyatube3334
      @kiyatube3334 3 ปีที่แล้ว

      መብሪየ ደንርኝ ቻናሌ

  • @robsat7284
    @robsat7284 3 ปีที่แล้ว +12

    ራኪ ተመችቶኛል በርቺ ጠይሟ እናታችንግን ገራሚናቸው ስሜታቸው እራሱ ደስ ሲል

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 ปีที่แล้ว +43

    ደስታቹ ይብዛ እናቶች ከእንባ ያርቃቹ for all Ethio እናቶች ሁሉ

  • @firehiwotbelayneh1736
    @firehiwotbelayneh1736 3 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ….ስላስጎበኘሽን እናመሰግናለን የዛች ፍቅር ሃገር ተወላጅ አይደለሁም ግን የመጎብኘት እድሉ ገጥሞኝ በመጠኑ አይቻታለው የምትናፈቅ ሀገር ነች….እናቶችን በጣም …በጣም…ነው የወደድኳቸው በተለይ አልቀመጥ ያሉትን (ጠቆር ያለ ሺቲ የለበሱት) እናት….እኔ ሳረጅ ምን ልመስል እንደምችል ነው ያየሁባቸው ሀሀሀሀ…. በርቺልን!!!!

  • @arifleqa268
    @arifleqa268 3 ปีที่แล้ว +78

    ራኪ አለህ ይስጥሽ ከሐረር ሐረሪ ክልል ኦዲት ቢሮ ሲስተም ኦዲት ማናጀር ነኝ ፣ ከዚህ የጦርነት ዜና እረፍት እና ተስፋ ሠጥተሽናል

    • @thishandleisalreadytaken101
      @thishandleisalreadytaken101 3 ปีที่แล้ว

      Yemecheresha temechegni Hagery Ethiopia ye bahel tuba edmy tena yistachu enatochachin ye nanten feker yemelslin

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 3 ปีที่แล้ว +39

    መወለድ ካልቀረ ሃረር ፡ ድሬ የፍቅር ፡ ሀገር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ thank you Rakeb አስደስሽኝ

    • @daycome5639
      @daycome5639 3 ปีที่แล้ว +1

      የመጨረሻውን የወያኔ ነገር ያሳየን ድሬን እና ሐረርን እንዳጎሳቆለ አምላኬ መላ የወያኔን ደጋፊ ያጎሳቁላቸው ገና ነው እኮ ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ ያደረገችው ግፍ ገና ይቀራቸዋል

    • @ethiomedia2750
      @ethiomedia2750 3 ปีที่แล้ว

      dire ye fikir sayihon ye sew liki hageri( tilik tinish hulu sew new) hageri nat

  • @menbigenana9675
    @menbigenana9675 3 ปีที่แล้ว +27

    ራኪ thank you do mach ባለፈው የት እንድሄድ ትፈልጋላቹ ንገሩኝ ብለሽ ነበር ድሬዳዋ ብዬሽ ነበር ሰምተሺኛል ማለት ነው አመሰግንሻለሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ 3 ปีที่แล้ว +20

    ዲስላይኪ የምተደርጉ ሰዎች ጤናኛ ነቹ? ወይስ የሰው ደስታ አያስደስተቸውም የሰው ደስታ የመያስደስታው ደያቢሎስ ብቻ ነው እናናቶቻችን እንደዚህ ደስታኛ ሆኖ ማያት በጣም ደስ ይለል እግዚአብሔር ሀገረችን ሰለም የድርግልን

    • @seidseid596
      @seidseid596 3 ปีที่แล้ว +1

      ያአንቺ እናት ብትሆንስ ትደሰቻለሽ?

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 ปีที่แล้ว

      @@seidseid596 አቦ ምንድ ነሽ የድሬ ሰው ሰው ምን ይላል ብሎ ደስታውን የሚገድብ መሰለሽ ነፃነት ከፈለግሽ ህጂና እዛ ኑሪ

    • @yeshiyerege9954
      @yeshiyerege9954 9 หลายเดือนก่อน

      Enazhe Akerare Muselemouche nachawe zafanena danese yamayefalegute enasu ka Aribouche yabalata amagenoche hunawe yegaremal

  • @ኤርትራዊትኣደ
    @ኤርትራዊትኣደ 3 ปีที่แล้ว +73

    በጣም ደክሞኝ ነበር ድካሜ ለቀቀኝ እናንተን ሳይ raki habibity an ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷

    • @tufaatola2062
      @tufaatola2062 3 ปีที่แล้ว

      I feel like u.....amzaing
      Yenew hager nech ende asbalegn programu
      THANKS♡

    • @heywet
      @heywet 3 ปีที่แล้ว

      Yematgebubet yezachew! Lemagnoch weshoch

  • @yeduteshome2748
    @yeduteshome2748 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ድሬ ነፍስ ነገር ትዝታዎች መጣብኝ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @صوفيابنتمحمد
    @صوفيابنتمحمد 3 ปีที่แล้ว +59

    ወይኔ እኔ ጎንበስ ብየ እቃ ማንሳት አቅቶኛል ወገቤ ደርቆ እዪልኝ እማማን😂😂😂😂 ይመቻችሁ

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 3 ปีที่แล้ว

      😆😆😆😆😆😍

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔሰብትይ እነሱማ ማሻአላህ ሰውነታቹው ይታዘዛቸዋል

    • @صوفيابنتمحمد
      @صوفيابنتمحمد 3 ปีที่แล้ว +2

      የመዳም ሰራ ሞራላችንን ገደለው የምር ሰራ ጨርሽ እሰከማርፍ ነው የምቸኩለው ገና በ22 አመት ታጥፎ መዘርጋት እያቀተኝ እኔ ገርሞኝ ነው እንደት እደሚያደርጋቸው 😃🙈

    • @selamselam9188
      @selamselam9188 3 ปีที่แล้ว +4

      @@صوفيابنتمحمد የእድሜሽ ነገር ቦሀላ እንነጋገርበታለን ግን አይዞሽ እሺ

    • @S.m543
      @S.m543 3 ปีที่แล้ว

      😬😬😬😬

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 ปีที่แล้ว +7

    ዳንሰኛዋ ማዘር በጣም ጎበዝ ናችው!! እረጅም እድሜ ይስጣችሁ. 💃🏾💃🏾💃🏾

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 3 ปีที่แล้ว +54

    አቤት የሀገራችን ቱባ ሐብቶች። እንዴት እናምራለን እኮ። እግዚአብሄር ሰላማችንን ይመልስልን። የሐገራችንን ጠላቶች በሙሉ ነቅሎ ያስወግድልን።

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว +2

      Lol Amen & Amen!!

    • @ኡሙአብደለህቱዩብ
      @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 3 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ብቻ አጣን እንጂ ኢትዮጵያ እኮ ምድራዊ ገነት ናት በእውነት😘💚💛❤ አሜን ሰላማችንን ይመልስልን 🙏💚💛❤

    • @timkehettefferamekonnen8405
      @timkehettefferamekonnen8405 3 ปีที่แล้ว +2

      እይዞሽ እናቴ ፍቅሩ ይመጣል።

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 3 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @endalksisay6088
    @endalksisay6088 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ ስለምስክርነትሽ እናመሠግናለን የተፈለገው ነገር የሚገኘው ቀና ልብ ስላለ ነው ብለሻል እባክሽ ለአዲስ አበባዎች ነገሪልን እባክሽ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 ปีที่แล้ว +4

    መርሓባ ራኪተይ ምነው ጠፋሽን ኡፍፍፍ ዓደታተይ ረቢ ነዊሕ ዕድመን ጥዕኛይ ይሃብኩም ደስ ሲሉ ረቢ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹው እናቶቼ እናትስ እንደዚህ ደስታዋን እንጅ ክፉዋን አያሳየን ያረብ ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሃገራችን ኣመን

  • @Tarikeritrea
    @Tarikeritrea 3 ปีที่แล้ว +30

    ራኬብየ፡በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነሽ ምታመጪ።እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ግን ደሞ በጣም ኣድናቅሽ ነኝ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 ปีที่แล้ว +54

    ድሬ በዝና ነው የማቅሽ አንድ ቀን አይሻለሁ
    ራኪዬ እናመሠግናለን ውዴ😍😍😍😘

    • @naolnaol744naol9
      @naolnaol744naol9 3 ปีที่แล้ว +1

      Yamiralu ya Dire inatoch Tata yalabachawum Bravo

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j 2 ปีที่แล้ว

    ማዘርዬ ደስ ሲሉ ፍትትትትትትትትትት ነው የሚያደርጉት እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ድሬ ሳላውቃት ናፈቀችነኝ ....Thank you girl

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +70

    ድሬእውነት ነው የፍቅር ሀገረ ነው በጣም የሚደነቁ ፍቅርናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰በቅንነት ላይክ ሰበስክራብ ግጭቱ ኝ

  • @truthfiker8517
    @truthfiker8517 3 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜንት ስፅፍና 10 አመት ቦኃላ በዚህ ፕሮግራም ሀግሬ ናፈቀችኝ እናም September ሀገሬ እሄዳለሁ ብዬ ቃል ገባሁ:: ደስ የሚል አቀራረብ ራኬብ thank you 🙏

  • @genimk9464
    @genimk9464 3 ปีที่แล้ว +23

    ራኪዬ እናመሰግናለን ኮንሰርት በቤቶ አስኮመኮምሽን የምር ፈታ አደረጉኝ ይመቻቸው አቦ። ራኪ ግን በትርፍ ጊዜሽ ባንዱን ብትቀላቀዪ ያዋጣሻል ጭብጨባ አልተቻልሽም። እማማን ሳላደንቅ ማለፍ አልቻልኩም የባንዱ ድምቀት ናቸው በዚህ እድሜአቸው ያላቸው አቅም የሚገርም ነው።

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏

  • @tadesseasfaw841
    @tadesseasfaw841 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ:እጅግ:በጣም:ደስ:የሚሉ:እናቶች:ናቸው።
    አብረዋቸው:ውለው:ቢያድሩ:የማይሰለቹ:የድሬ:
    ፈርጦች:ናቸው።ይህንን:የመሰለ:ዝግጅት:
    ስላቀረብሽልን:ምስጋናዬ:ይድረስሽ።ራኪዬ:ግን:
    ያልቀመስሽው:የምግብና:የመጠጥ:ዓይነት:
    አልነበረምና:ስንት:ኪሎ:ሆነሽ:ይሆን?

  • @astuabera6353
    @astuabera6353 3 ปีที่แล้ว +22

    ማደግ ከነበረባት ወደ ዋላ ቀርታለች ልጅ እያለን እደነበረችው ናት ብቻ ሰላም ያርጋት አገሬ

  • @addisadiy1409
    @addisadiy1409 3 ปีที่แล้ว +5

    አለቀብኝ ፍቅር ፍቅር ድሬ እናቶቹን ሳይ ደስታም እንባም ተናነቀኝ እኛ የነሱ ልጆች ነን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +53

    ውይ እንዴት ታምራሉ እናቶች ዘና ያሉ እኮ ናቸው መኖር ድሬ ነው የኔ መልካም እስኪ ዘና አርጊን ውዴ ስወድሽ እኮ😘💖💖💖

    • @hafsasultan9409
      @hafsasultan9409 3 ปีที่แล้ว

      ግን ሙቀቱን አችይውም

    • @banchu3147
      @banchu3147 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hafsasultan9409 ከሳውዲ አይበልጥም

    • @hafsasultan9409
      @hafsasultan9409 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ስላልሄድኩ አላውቀውም ግን ድሬ ስለሄድኩ አቀዋለው

    • @banchu3147
      @banchu3147 3 ปีที่แล้ว

      @@hafsasultan9409 ለዛ ነው ግን ፍቅራቸው ቀዝቀዝ ያረገኛን

  • @Beki6D
    @Beki6D 2 ปีที่แล้ว

    ራኪ እናመሰግናለን ድሬ የፍቅርአገር የምትናፈቅ ሶላሳየሽን ትዝታዬኖ ቀሸቀሽው በጣም ናፍቃኛለች

  • @hananitube4162
    @hananitube4162 3 ปีที่แล้ว +38

    አቦ ምችት ይበላችሁ ጣጣ የሌላችሁ ረሃ የሆኑ ሕዝቦች ደስ ሲሉ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኬብዬ የምር ደስ ይላሉ የእናቶች ባህላዊ ጨፈራ ናፍቆን ነበር ከአለባበሳቼዉ ጀምሮ ሁሉ ነገራቼዉ ወድጄዋለዉ ፍቅራቼዉ ይብዛ

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว +61

    የሙሲልም ልጆች ኑ ኢንሽ አለ ትጠቀመለቹ ከንግግሮች ሁሉ በለጩ የአለህ ቀል ነው ኑ ጎራ በሉ

  • @brukmuler805
    @brukmuler805 3 ปีที่แล้ว +1

    Tnx Raki,የድሬ ትዝታዬን አሰታውሽኝ ከተማዋ ከ15 አመት በፊት ትቻት እንደሄድኩ ነች አልተለውጠችም።

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 3 ปีที่แล้ว +4

    ራኪዬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም እናመሰግናለን የፍቅር አገሯን ድሬን ስላስተዋወቅሽን ይልመድብሽ ሌሎች የሀገራችንን ከተሞችም እንደምታስተዋውቂን ተስፋ እናደርጋለን ሰላምሽ ይብዛ ራኪ

  • @fekaduyitna170
    @fekaduyitna170 3 ปีที่แล้ว

    ዘና ብለሽ ዘና አደረግሽን ተመችቶኝ አየሁት ራኪ ተግባቦትሽ ደስ ይላል ለውሎሽም ጠቃሚ ሆኖሻል በርቺ ራኪ

  • @vipami399
    @vipami399 3 ปีที่แล้ว +41

    Omg. Its my city after 27 years i sow the city what is looks like. Most of the oromo song was popular and peoples song and ali birra song. U bring be back in memories tenesh qir yalegn neget binor. What did not talk to people where is this all nationalities
    Omrom. Somali.amhara tigre.harari. gurgura.arabs. indiad greek. Armenian italian etc
    I want to see this all people. This city exceptional. I have been every where in the world but dire dawa rest always in my heart❤💓

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      😍😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😅😍😍😅😍😅😅😅😅🤔👍👍👍👍

    • @habelsolomon1085
      @habelsolomon1085 3 ปีที่แล้ว

  • @ነፂኢትዮጵያዊት
    @ነፂኢትዮጵያዊት 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ማየት ምመኘው ስፍራ ድሬ❤ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አያታለሁ እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ራኪ እናቶቻችንን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤💪

  • @HA-yb1nj
    @HA-yb1nj 3 ปีที่แล้ว +39

    Good people Masha Allah
    They don’t have stress relaxed
    No hyper tension
    No diabetes
    👍😄😄

  • @bmandassabadelubman6435
    @bmandassabadelubman6435 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምሩ ደስ የሚሉ ናቸው በሙዚቃው በነሱ እስታይል ተተኪ ቢኖራቸው በጣም ያስደስታል ይህ ትልቅ ድሬደዋን የሚወክል ቡድን ነው በወጣቶች ቢተካ እላለው

  • @yefat2007
    @yefat2007 3 ปีที่แล้ว +25

    Thank You for showing me my beloved & memorable city. I use to work at the Coca Cola factory when I was a very young boy. I remember those tasty street foods which they still serve today. I am glad that those who have money & those who do not have are living side by side until now. This story is the same after 42 years. Thank you very much & keep up the good work.

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 ปีที่แล้ว +1

      Wow! Very true dear, a lot of 💗 & memories went throu all of my body lol can't believe what I'm seeing!!

  • @hailemelekotdemissie5467
    @hailemelekotdemissie5467 3 ปีที่แล้ว +1

    የምንወዳትን ድሬ ስላሳየሽን እናመሰግናለን !! ፓ የድሮ ፍቅራችን አሁን ላይ ስላየው ደስ ብሎኛል በተለየን እናቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !

  • @Tube-zx5bc
    @Tube-zx5bc 3 ปีที่แล้ว +6

    ራኪ በጣም የምትመችኝ እና ጥንካሬሽን የማዴንቅልሽ ልጅ ነሽ ነገር ግን የኛ የሳኡድ ስዴተኞች ጉዳይ እንዴት ችላ አልሽው በቻልችው አቅም ለምን ድምፅ አትሆኝም

    • @menbigenana9675
      @menbigenana9675 3 ปีที่แล้ว +2

      አንዳንዶቻቹ ግርም ትሉኛላችሁ ከተቀረጸ ቆይቶ ይሆናል እንዳንዴ ዞር ብለን እናስብ

    • @ፍቅርከወሎልጅ-ዠ4ጰ
      @ፍቅርከወሎልጅ-ዠ4ጰ 3 ปีที่แล้ว

      @@menbigenana9675 ይሄ ከተቀረፀ ሊቆይ ይችላል ግን የ5 ደቂቃ እንደሌሎች አርቲስቶች ድምፅ ብትሁን ምን ትጎዳለች

  • @yasinredi1523
    @yasinredi1523 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ በእውነት እናመሰግናለን እነዚህ እናቶችንም እናመሰግናለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ክፉ አይንካቸው ውስጣቸው ንፁህ ስለሆነ ነው ያስታውቃሉ 💋💋💋👍👍👍👍🌟🌟🌟🌟
    𝐢 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐝𝐫𝐞𝐝𝐚𝐰𝐚

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 3 ปีที่แล้ว +4

    ራኪ ደስ የሚል ፕሮግራም ሰርተሻል ።
    Thank you konjo .
    ግን ብትከርሚ ስኳር በሽታውን ብቻ ሳይሆን ፋብሪካውንም አንችው ላይ እናገኝ ነበር ።በጊዜ ወደ ሸገር

  • @fozitube4139
    @fozitube4139 3 ปีที่แล้ว +9

    ድሬ የፍቅር ሀገር❤️❤️❤️❤️ራኪዬ በምታቀርቢያችው ነገሮች በጣም ነው የምድሰትብት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @imdrabiyahmad5380
    @imdrabiyahmad5380 3 ปีที่แล้ว +28

    የማትኮራ የማትመፃደቅ ሸጋ እትዮጵያዊት ራኬብ አለማየሁ አድናቂሽ ነኝ 👌

    • @mimi-jf8kl
      @mimi-jf8kl 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam beza lay sensratua

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ምርጥ ልጅ ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ እራኪ

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላሉ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ደስ የሚሉ እናቱቺ እግዚአብሔር ጤና እና እረጂም እዲሜ ይስጣቹህ ደግሜ ነው ያየዉት ቢደወዉን በጣም ፈቅርቸው ደስ ይላሉ እራኬብዬ እናመሰግናለን እህት

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 ปีที่แล้ว +40

    ራኬብዬ ይመችሽ የፍቅር ሀገር ሽቲ እንዳትረሽ በጣም እፈልጋለሁ😁

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 3 ปีที่แล้ว

    እራኪዬ የኔ ውድ አንዱን የአገሬን ክፍል ስላሳየሽኝ እናመሰግናለን 🙏🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว +7

    አቦቦቦቦ ራኪሻ ይመችሽ እነዚህን የፍቅር ሰው ስላቀረብሽልን 🙏🙏💝እስኪ ድሬዎች አለሁ በሉኝ መጎብኘት ፈልጋለሁ ኡፍፍፍ እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ግን የድሬ ነግር ግብግብ የረገኛል በፍቅር መጣልሻለሁ ድርዬ 2ወር ብቻ ነው የቀረኝ ፍቅር የሆነች ሀገር

    • @habelsolomon1085
      @habelsolomon1085 3 ปีที่แล้ว

      Alen Alen

    • @zufanazage5784
      @zufanazage5784 3 ปีที่แล้ว

      Alen mare abshir silkishin askmchilgn

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว

      እቦቦቦቦ ምችት ይበላቹ እህቶቼ ኑሩልኝ

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว

      @@habelsolomon1085 ሀቢ ኑሪልኝ መጣለሁ

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว

      @@zufanazage5784 እሺ ዙፍዩ ሰጥሻለሁ

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 3 ปีที่แล้ว +2

    ራኪዬ የተባረክሽ እንዲ በየሀገራችን ያሉትን ፍቅር የሆኑ ህዝቦችንና ድንቅ ቦታዎችን እያስጎበኘሽ አንድነትን አጠናክሪልን ❤️

  • @munamohammed5882
    @munamohammed5882 3 ปีที่แล้ว +4

    ራኪቲ የናቴን ገደኞች ስላሳየሽኝ አመሠግናለሁ ስንቱን ክፉና ደግ ያሳለፉ መሰለሽ ቁም ነገረኛችም ናቸው እኛ አዳማ ከገባን ቆይተናል በነካ እጅሽ የሀሺሜን ሀለዋ አዳማ ላይ አቀብለሽኝ እለፊ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ራኪ በጣም ደስ የሚል ሀገር ድሬ ሀገሯም ሰዎቿም ምርጥ ናቸው ጣጣ የላቸውም በጣም ደስ ይላሉ

  • @abrahahamtesfagaber3774
    @abrahahamtesfagaber3774 3 ปีที่แล้ว +6

    Hi Rakeb ከ አስመራ በጣም የምያደንቅሽ የሚወድሽ እና የምያከብርሽ 🙏🙏🙏 አዲስ አበባ ከመጣሁ ለ ደቂቃም ባገኝሽ ክብር ነው ለኔ 🌹
    መልካም ስራ የኔ እህት

  • @simretteshome164
    @simretteshome164 3 ปีที่แล้ว

    ራኬብ የኔ ቆንጆ እሁድ ከሰአት የማየው ያአንችን ስነ ስረአት ለማየት ነበር ከወጣሽ በዋላ አይቼ አላውቅም በራስሽ ስራ ስለማይሽ ግነ ደስ ብሎኛል በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 ปีที่แล้ว +5

    ራኬቭ የ1ሰአት ቪዲዮ አንዴ ከምታቀርቢ 15ደቂቃ እንኳን ብታደርጊው 4 ጊዜ በክፍል ከፋፋለሽ ትቺያለሽ ዮዪዮብ algorithem እንደሱ ነው የሚወደው ። በቀን 1part ቢቀርብ አሪፍ ነው ። ለምን እንደሆነ ይገባሻል ብዮ አስባለሁ ካልገባሽ ደውይ!

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ያስቃሉም ደስ ይላሉ የእውነት ውቦችና ናቸው የሚል ቃል አይገልፃቸውም ስት ዓመት ሊኖር መጨነቅ ።

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 3 ปีที่แล้ว +10

    እናቴን ድሬዳዋ ቤት ገዝቼ ህዛ እድትኖርና ፈታ ብላ እድሜዎን እድታረዝም ነው የማደርግው እረጅም እድሜ ለእናቶች

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 ปีที่แล้ว

      አቦ ያርግልሽ የሰው ልኩ እኩ ናቸው

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 3 ปีที่แล้ว +1

    ድርዬ ናፍቆቴ የማልጓበኝሽ እየናፈቅሽኝ😭 እረ የሞላ እያልኩ ስለሆነ ነው ድርዬ ሁሌም በልቤ ነሽ ተወልጄ ያደኩብሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ
    እንዴህ ጉስቁል እንዳልሽ አትቀሪም ፀሀይ ይወጣልሻል የተሻለ ግዜ ይመጣልሻል ድሬዬ የኔ ወርቅ 💕🙏 አመሰግናለሁ ሀገሬን ስላሳያችሁኝ

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 3 ปีที่แล้ว +28

    You are smart and educated lady
    You have a good manare
    Really i love it your program
    Interesting issue
    Good job Keep it up 👌👍👏
    We are encouraging each other
    Love and peace 💕💕💕

    • @geraratube12
      @geraratube12 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት በኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ፥ በቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ዘወትር ለናንተ ለተዋሕዶ ልጆች ስለምናደርስ ኑና አብረን እንማማር ለማለት እወዳለሁ፥ ፕሮፋይሉን በመንከት ልታገኙን ትችላላችሁ!!!👏

  • @KidestTesfahun
    @KidestTesfahun ปีที่แล้ว

    ራኪብ በጣም እወድሻለው አገሬ መተሽ ስለቀረዐሻቸው እነዚኽ ሴቶች የአገር ቅርስ ናቸው የደሬደዋ መስተዳድር አንድ ነገር ሊያደርግይገባዋል ቅርሶቻችን ነቸው❤❤❤ራኪብበጣምእወድሻለውአገሬመተሽስለቀረዐሻቸውእነዚኽሴቶችየአገርቅርስናቸውየደሬደዋመስተዳድርአንድነገርሊያደርግይገባዋልቅርሶቻችንነቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር እናቶቻችን የሚጦሩባት የሚደስቱባት ዘመን ይምጣ ለኢትዬጵያ እናቶች ደስታ ሲያንሳቸው ነው

  • @kurisiaabdela414
    @kurisiaabdela414 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ድሬ ድሬ ይለያል የማያረጅ ፍቅር ይልሀል ምርጥ ያራዳ ልጅ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 ปีที่แล้ว +15

    Rakiye አቀራረብሽ ልዩ ነው: thanks for showing the beautiful cities of our country. God bless our Ethiopia 🇪🇹 and our people❤️

  • @birukbeyen8730
    @birukbeyen8730 3 ปีที่แล้ว

    ራኪ አንቺ የሰው ዘር ሁሉም በዘር ቃት ውስት ተደብቆ ስለ ዘሩ ሲያቀነቅን አንቺ ግን አብሮነታችን ላይ እየሰራሽ ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን ከተቻለች በሁሉም ክፍለ ሀገራት ያልተነካ ቱና ባህላችንንና ወደ አንድነት እንዲመለስ የቻል በገንዘብ ያልቻል በፀሎት እናግዛት እራኪ በእውነት ልዩ ሰው ነሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @berhanezeray3471
    @berhanezeray3471 3 ปีที่แล้ว +9

    Just wow and beautiful thanks so much for sharing ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @arsemakebede7612
    @arsemakebede7612 3 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ ተባረኪ ሀገራችን እንድናዉቅ ጉጉት እያሳደርሽብን ነው በጣም የምወደው አገር እድሜ ጤና ይስጣቸዉ

  • @dhtdht2584
    @dhtdht2584 3 ปีที่แล้ว +27

    ራኬብ ምርጣችን እስቲ አንዴ ጭብጨባ አንድ ሁለት ሶስት 👏👏👏👏

  • @ferduhabeshawit6843
    @ferduhabeshawit6843 3 ปีที่แล้ว +2

    እናቶች በጣም ነው ያዝናኑኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ የድሮ ፍቅር እና ሰላምሽን አላህ ይመልስልሽ🇪🇹💚💛❤️

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 3 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ይመቻቹ ደስ የሚሉ እናቶች ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 3 ปีที่แล้ว +1

    ራኪብ
    በጣም በጣም ደሰ ይላል
    ያኔ ነፍሰ
    ራኪብ አንቺ ራሰሸ ክሃላዋ የበለጤ በጣም ጠፈጭ ነሸ ያኔ መር
    ኑሪልኝ

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 3 ปีที่แล้ว +13

    ራኪ ድሬን ስለጎበኘሽልን እናመሰግናለን

  • @nasserkemal27
    @nasserkemal27 3 ปีที่แล้ว

    ሄሎ ራኪ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ እረግጠኛ ነኝ የሚያጠግብ እንጀራ እንደሚባለው ሌላው ስለድሬ ስታቀርቢ አንቺ ከምትቀርጪው ተጨማሪ የተቀረፀ ፈልገሽ etv ክምችት ቢሆን ደስ ደስ የሚሉ ነገሮችን መርጠሽ ብትጨምሪበት የበለጠ ያሳምረዋል በጃጆች ብቻ ከሚሆን የነቶቹ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 3 ปีที่แล้ว +3

    እስካሁን ፍቅርና አንድነት እዳለን አሳዩን ተባረኩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤💯💯

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 ปีที่แล้ว

    ራኪዬ ይመችሽ የሁሉጊዜ አድናቂሽና ተከታታይሽ ከSydney Australia ይሀውልሽ lockdown ላይ ነን በኮረና የተነሳ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 3 ปีที่แล้ว +24

    what a perfect documentary! Bravo Rakeb

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 3 ปีที่แล้ว +1

    የምር ሳላውቀው አለቀ እውነትም ድሬ የፍቅር ሀገር እግዚአብሔር ካለ እኔም አንድ ቀን አያት ይሆናል ራኪዬ ስወድሽ በብዙ ነው

  • @rittys81
    @rittys81 3 ปีที่แล้ว +11

    The definition of happiness love the ladies 😍 celebrating life and enjoying little things 😍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ራኪዬ ፈታ አርጎኛል በተለይ ሲጨፍሩ እናቶች ፈታ ብለው ሳይጨናነቁ በጣም ደስ ይላሉ🙏😍👍

  • @meseretbegashaw83
    @meseretbegashaw83 3 ปีที่แล้ว +80

    ልጄን በሾዉሽ ላይ አቅርበሽ ብርታት እንድታገኝ ስለአደረግሽ እናመሰግናለን ራኪ የቢታኒያ እናት ነኝ

    • @RakebAlemayehu
      @RakebAlemayehu  3 ปีที่แล้ว +61

      ሰላም መሰረት... አንቺም ጠንካራ እናት ነሽ! ዋናው ነገር ቢቲኒያ ከእድሜዋ የቀደመች በሳል ልጅ ናት። እኔም እሷን በማግኘቴ በማቅረቤ በጣም ደስተኛ ነኝ። ለምን ያህል ሰዎች ብርታት እንደሆነች ሳይ ደስታዬ ልዩ ነው። አንቺም በቪዲዮው ላይ ለሌሎች ምላሽ ስትሰጪና ስታበረቺ አይቼ በልቤ አመስግኜሽ ጠንካራ እናት ናት ስል ነበር። ስለሁሉም አመሰግናለሁ።

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +4

      ከፈለግን ማየት ካልተመቸን አለማየት መጥፎ ከመናገር ዝምታ ወርቅ ነዉ

    • @meseretbegashaw83
      @meseretbegashaw83 3 ปีที่แล้ว +2

      @@RakebAlemayehu ራኪ እ/ር ይስጥልን አመሰግናለሁ

    • @sinafikene4161
      @sinafikene4161 3 ปีที่แล้ว +1

      Wow thank you raki

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fatimaabdallah1397 ትክክል ነው አህቴ ፋጤ ✌️😁 👏

  • @aynalemasseged4286
    @aynalemasseged4286 3 ปีที่แล้ว +2

    የድሬ መብራቷች ኑሩልኝ 🙏🏻❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹🙏🏻🙏🏻👏👏❤️‍🩹🌹❤️💞💞💞 የኔ ትዝታወች ሲቱ ሲቱያ ሲበርባዳ ጉዩ 🙏🏻🙏🏻👏👏👏💕💕💚💚💕

  • @raheltehareratube3069
    @raheltehareratube3069 3 ปีที่แล้ว +34

    የፍቅር አገሬን ጎብኝልኝ የኔ ውድ እዴት እደናፈቀችኝ ድሬ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ያደግሁት ድሬ ነው እስከ 3ኛ ክፍል ኖትረዳም (እመቤታችን ) ት/ቤት በጣም ነው የምወደው የዛኒ ሲይምር የመንገድ ንፅሕና አበባው የሰው ታማኝነት ለመግለጹ አይበቃም

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ራኪ ትዝታየን ቀሰቀሽው ድሬ የፍቅር ሀገር ሁሉ ነገር ደስ ይላል የሰው አብሮነት በጣም ደስ ይላል

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 ปีที่แล้ว +6

    Rachel, great job! You can write a book of Ethiopian cultures & foods in the future. I hope you have such a plan. Let me know when you do it.

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 ปีที่แล้ว

    ውይ በማሪያም እንዴት ደስ እንደሚሉ እራኪ እናመሰግናለን ድሬ አንድ ቀን እንደ ማይሽ ተስፍ አደርጋለው