የሴት ልጂ ሂወት የምታበላሹ ወንዶች ፈጣሪ በዱንያም በአኼራም ይቅር አይበላችሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 87

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน

    የኔማረ ልጂቱ ስታምረ መሻአላህ አላህ ያሳዲጋት የልጂ ፈቅረ ይለያል ባለምላይ የተሰጠብ ዴስታ ቢኖረ መውለዲነው

  • @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ
    @ZinetEndrisየኡሚናፋቂ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ብያለሁሂራዬ የኔቆንጆ ምን አለ አንድ ሰው መቶሽ ቢስገባ ኖሮ ባስገባሁሽ ምንኛ ደስባለኝ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሂራየ ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ 🥰🥰

  • @ZemZemZinabu
    @ZemZemZinabu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴ የም ሰድቡሽ መልስ አትስጭ ተያቸው ንቀሽ እለፍያቸው እነሱ ከምያስቡት በላይ ትሆኛለሽ እንሻአሏህ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 หลายเดือนก่อน +5

    አባቷልጀን ሚዲያአታውጭብሎሻል ቅጠልምአትብላብሏል 😂😂😂
    ማሻአላህ ሂራየ ብዙጊዜአታውጫት

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ነገር ፍለጋ አይመስልም ወይ😅

    • @zenithyimam3223
      @zenithyimam3223 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔማር ልጅሺ ስታምር እግዚአብሔርን ያሳድግልሺ❤

  • @ነኝእሙፈይሰል
    @ነኝእሙፈይሰል 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ አይዛሽ ሁሉም ያልፋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meekham2590
    @meekham2590 2 หลายเดือนก่อน +21

    ድሮ እኛ ተባሎቻችን ስንኮበልል አባቶቻችን ነበሩ የሚያስታርቁን ቀረደ ልጅቸ እስኪንገሩኝ ዘበኑ ተቀየረ የዛሬን አያድርገዉ እና በጣም ነዉ የምኮበልለዉ😂😂😂😂😅

    • @EmuSelima
      @EmuSelima 2 หลายเดือนก่อน +1

      አውን ነበር እኔ ተድብድቤልው ኮብልሌ ሂጅ 🎉🎉🎉🎉

    • @user-ri9hj9ez
      @user-ri9hj9ez 2 หลายเดือนก่อน +3

      ከሁለት ቀን በኋላ ነበረ ስሜን አታስጠፊኝ ብሎ ይወሰደኝ ነበር አባቴ ወንድሜ ደሞ ለምኖኝ ካበቃ በኋላ እሽ ብዬው ልውሰድሽ ሲለኝ ወላሂ ያልቸገረኝን ብር ካልሰጠህኝ አልሄድም ብዬው ግቦ ሰቶኝ ነበር ሚወስደኝ ስስቅ ነው የፃፍኩት😂😂😂😂

    • @EmuSelima
      @EmuSelima 2 หลายเดือนก่อน +1

      @user-ri9hj9ez ያችስ ጥና አድዜ ቢውገርሺ ቅጥብልሺ ቲሂጃልሺ ነበር🤣🤣🤣በካልቾቢቅምስሺ ያችጉቦ🤣##

    • @user-ri9hj9ez
      @user-ri9hj9ez 2 หลายเดือนก่อน +1

      @EmuSelima አልሄድማ ቢመታኝ ባሌን በጣም ነው የሚወዱት ወንድሞቼ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@EmuSelimaደምሪኝ እመልሳለሁ ሁቢ

  • @አአላህ
    @አአላህ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የማያልፍ የለም እኔ ብዙ ግዜ ላይክ አድርጊሽነው የምወጠው

    • @djxj2214
      @djxj2214 2 หลายเดือนก่อน

      የኔውድ አብሽሪ

  • @makyaahmah
    @makyaahmah 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልጂታቅጠሉንስበላአንቃትእያልኩበስቀቀንአለኩ ሶፊየ ለእናትሽስጪትልጂቱን

    • @እሙፈርዛን
      @እሙፈርዛን 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔራሡ ተሳቅቄሞኩ ደሞትረሳታለችመሠል ወሬዋን እየከካች

    • @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
      @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@እሙፈርዛን የቅጠሉ ነገር እኔ እራሡ ፈርቻለሁ ሁለየ አማን ቀን የለም እኩረሮዋላይ ከተለጠፈ አበቃላት ሁለየም ቅጠሉ በተቻለሽ ቅጠል ካለበት ቦታ እራቂ

    • @makyaahmah
      @makyaahmah 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እድምስማኝ እጩህአለሁ ሶፊየ የኔ ውድ ለእናትሽ ስጪት ቅጠልመጥፉነው ሀያቲ

  • @melektube
    @melektube 2 หลายเดือนก่อน

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ አይዞሽ ጠንካራ ሁኒ ዱአ አድርጊ አላህኽይረኛውን ትዳር ይሰጥሻል

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አሏህ ሚጣየ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZemZemZinabu
    @ZemZemZinabu 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም መጣሽ ኡሙ ሂራ ❤

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሴት ልጅ ህይዎት የሚፈካዉ በጡሩ ወዶች ነዉ የሚበላሸዉ በመጥፎ ወዶች ነዉ

    • @Ayman-ev2yf
      @Ayman-ev2yf หลายเดือนก่อน

      ሳህትክክል

  • @ዜድነኝየራያቆቦዋ
    @ዜድነኝየራያቆቦዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ያሠላምየድሩቹ የወፊቹ ጩህት ደስስስስሲልልልልልያረብ አገራቺንኮያምራን ሶፊየየኔቆጆ ወላሒ ሾይጦንንአሸንፈሺ ባልሺጋታረቂ ሾይጦንን አታስደስቺ. የሸይጦንትልቁስራምንደሖነመቸም ታቂያለሺሁቢ ትልቁስራዉ ባልናሚስትን ማለያየትነዉ እናማለልጂሺስትይታረቂዉዴ

  • @Ikram-z6f
    @Ikram-z6f 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @ሪምወሎ123
    @ሪምወሎ123 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ተይቅጠልአትብሊ፣፣የኔእቡጥ፣፣መሻኡላእዲግበይ

  • @zainabHusain-o2m
    @zainabHusain-o2m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢረልጅቱንእያት ቅጠልእየበላችነዉ

  • @Ansha-jw9zf
    @Ansha-jw9zf หลายเดือนก่อน

    አብሸሪ

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 2 หลายเดือนก่อน

    አባቷልጀንአታውጭብሎሻልእህትአለም❤❤❤❤❤

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እመልሳለሁ ሁቢ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zainabzainab-jf1gb
    @zainabzainab-jf1gb 2 หลายเดือนก่อน

    🎉ማሻአላ

  • @sameerasameera1988
    @sameerasameera1988 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህቶቸ ከባለቸው ተጣልተው እቤት ሲመጡ አባቴ ና እናቴ መክረው መለስው እቤት ትሂዳለች ያሥታርቆቸውል አሁን ሁሉን ነገ በሚድያ አደባባይ ማውራት ያስጠላል

  • @عبداللهالكعبي-خ2غ
    @عبداللهالكعبي-خ2غ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @فتيحهمحمود
    @فتيحهمحمود 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሲላልቀዳራበት፣ነው

  • @alahwekil
    @alahwekil 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ግዜ ኮመንት መስጠት አልወድም ግን ከመራገም አላህ ህድያ ይስጣቸዉ ብን ይሻላል እኔም ደርሶብኛል ግን በባሌ ሰበብ ነዉ እጅ አላህ ባይቀድረዉ አይሆንም አልሀምዱሊላህ ብየ ለባሌም ይቅርታ አርጌለታለሁ ተመላልሰናል የኔም የልጀም እርዚቅ በኔሰበብ ነዉ የሚመጣዉ እናም ባሌ ይሄን ሳያረግልኝ ይሄን አርግልኝ አልልም ስላለፈዉም ስለአሁንም አልሀምዱሊላህ

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 2 หลายเดือนก่อน

    አወማሪዋ ኮሜቴንአዉጪዉ እኔ ባሊ በምንጣላሰአት ይቅርታ ማርዋሆደዋ እያለ6አመትቆየን አሁንእሱሀገርነዉ 1ብርየለዉሳይደበልቅም 1ነጥብ ከፍየ ቤትሰራሁ ቤቱሲያልቅ ተስተዛሪዉ ቀላልጠብተፈጠረና አሁን ይሸጥና እከፍልሻለሁ ተዛም እፈታሻለሁ አለኚ ምንልበልእሽ ብየ እምአልኩ ፍታሲባል ሲለምን እቢብሎ አሁን ጉሰራኚ ልጀምወልጀላጉ እሱ እስርቤትነበርዉጪምነበር አድቀንልጀብሉ አያቅም ወዶችን2ተየበላይስትጣሉ አትታረቁ በተለይ እደኔ ሁልቀን ጨቅጫቃተሆነ ብግዜ ከባሩ አላህይነአላቸዉ አለህ በራህመትአይኑ አይያቸዉ

  • @FatmaNoro
    @FatmaNoro 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህየኔዉድልጂሸንአላህያሰድግልሸ❤❤❤የኡምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayuah4500
    @hayuah4500 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስልክሺን ላኪልኝ በ አላህ ፍልገሺ ነው ውዴዋ አብሺሪ ባርቺ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube หลายเดือนก่อน

      እኔምብያትአለሁአብሸርእህቴ

  • @CityAድግልናቴ
    @CityAድግልናቴ 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረእማጡሩአደለምልጅቱንቅጠሉ

  • @فاطمهعلي-ظ5ض2س
    @فاطمهعلي-ظ5ض2س หลายเดือนก่อน

    ሶፍ ለምን ባልሺ ጋረ አትትረቂም ማሬዋ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 หลายเดือนก่อน

    ህፃኗን ቅጠልና እጨት ጠብቂያት ጉሮሮዋን ይዘጋታል አይኗን ትወጋለለች ሡበሀን አላህ እየፃፈኩ እያለ አነቃት በጇ ሙዝ ብርቱካን ነገር አሲዢያት

  • @LubabaMo
    @LubabaMo 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉

  • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
    @ህልምአለኝ-ወ1ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ካች አባትሽ ዝም ማለቱ ጉድ ነው

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ሱፊ ዛሬ አቃጠልሽኝ ልጆቷ እደፍየል ግልገል ቅጠል ስትበላ እያወራሽ ዝም 😢😢😢😢 ስተኛልሽ ቪደወስሪ

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 2 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ለሚሳደቡ መልሰ አትሰጭ ጤነኛ አይመሰሉኝም

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 2 หลายเดือนก่อน

    ቅጠሉን አቆራርጭው ሀራም 😳

  • @madenamohammed5692
    @madenamohammed5692 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😂😂🎉👭❤❤❤👍👍👍

  • @Ayman-ev2yf
    @Ayman-ev2yf หลายเดือนก่อน

    ኖኖኖኢቃቢስት;እንደመሆሽ;መጠን;ግን;ትንሽ;አህላቅ;ይጎልሻልእማ;;ትንሽ;ብትሰተካከይጥሩነው

  • @fiiiddiiej5745
    @fiiiddiiej5745 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አይኗን እንዳይወጋት እንጨቱ

  • @HawaAseen
    @HawaAseen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለልጂቱ,,እጨት,,አትስጫት,,አዪኗን,,እዳወጋ

  • @ኢክራምወሎየዋነኝ
    @ኢክራምወሎየዋነኝ 2 หลายเดือนก่อน

    ቆይአንቺ፣አባትሽ፣ሳይፈቅዲልሽነውዴ፣ያገባሽው፣አባትሽ፣ባለፈውሲናገርሰምቸውነው፣

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 หลายเดือนก่อน

    ተራጋሚ እራሱን ነው የሚያገኘው እህቴ ትንሺ ምክር ያስፈልግሻል ግን ደሞ ተሸፋኝ ነሺ ለምን አህላቅሺን አስተካክሊ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 2 หลายเดือนก่อน

    ከቆጣላ ቅጠል እርቀሽ መስራት አትችይምደ 😂

  • @seadi5
    @seadi5 2 หลายเดือนก่อน

    እርእስሽ ደምያፈላል እስቲፈትዋጠይቂ አንችኮነሽ የልጅሽን እካካያበላሽ ው ለባልሽ /ለራስሽ ክብርየለሽ ቆይ ክፋትእናአረመኔነት ከአንድ ተነቃቢ ሴትአንቺንአየሁ
    ሁሉም ሴትአላህፈርቶነውእሚነቀበው
    አንቺግን አኡዙቢላሂ ሚነሸይጣኒእረጅምነሽ ዝምትምንአለበት ተነክፋትሽ

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፊትሽን ሸፍነሽ እርግማን ካፍሽ እሚወጣው ልብ ይስጣችሁ በይ ፊትሽ ቢሸፈን ፈጣሪ ልብን ያያል እየወጡ መሳደብ ምንድነው

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ 2 หลายเดือนก่อน

    እረእህት ልጅቱን፡እያየሸ፡እጨቱንአትሰጫት፡አይኖንትወጋለይ

  • @Neima703
    @Neima703 2 หลายเดือนก่อน +1

    መቼም ሌላ አይዲያ የለሽም ሁሌም አሽሙር መራገም አጄብ በራስሽ ጥፋት አኡዙቢላሂ

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እመልሳለሁ ሁቢ

  • @طيبه-ص4ث
    @طيبه-ص4ث 2 หลายเดือนก่อน

    አምን

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 2 หลายเดือนก่อน

    እጨት ቅጠል አትስጫት ሁቢ

  • @Hafiza-b4i
    @Hafiza-b4i 2 หลายเดือนก่อน

    ደምሩኝ ውዶች❤❤❤❤

  • @ከዉለትዪቱብ
    @ከዉለትዪቱብ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @madinahmadinah4176
    @madinahmadinah4176 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽአብሽሪዋናዉልጂሽንአላህያሣዲግልሽገናወጣትነሽብዙነገርትሠሪያለሽሁሉምያልፉል