ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዳዉ አላህን ፍሩ የሠዉ ትዳር የምትበትኑ ሴቶች ኢተቁ ኢላህ ያአኽዋት 😢😢
❤❤❤❤❤🎉ትክክክክል
አይዞሽ ሶፊ ለምን ገደላገደል አይገባም አቺቺ ብቻ ጠካራሆኚ
ደሙዉ አሰላማሊኩም ትላለች ይችይ ዘቃጨ ለልጁዉ እናት ያልሁነ ላችይ ሊሁነዉ ይችርካሸ አላህ ያሳሸ አቤት መዝቀጥ ቆመሸ ቅሪይ ያገባን ዉድ እምታባርሩዉ ሴቱች ኖራችሁ ይጨልም እርካሸ
አትከታተይ. ጉዞሺን ወደፊት🎉ሁልግዜ ስለሱ አታንሺ❤. የኔን ህይወት ብነግርሺ. ምንልትይነው🎉🎉. ያውም በስደት ላይ. 🎉የሱን ልጂ ይዥ🎉 በመዳቤት. ልቤን ዝቅ እያደርኩ🎉 ግን አልሀምዱሊላህህ🎉🎉🎉. ደምሩኝ እህቶችች🎉❤❤
አብሺሪ የኔ እህት
@amiramr791 እሺ የኔውድ
አብሺር እህት
እሪስፔክት ማለት ክብር ነዉ ዉደ እር ትዉሰደዉ ምናሻሽ ላች ያልሆነ ለሷ አይሆናትም የኔ የሰባታመት ባሌ ሶስት ቀን ባወቃትልጅ ቀየርኝ እሷጋ በሄደ ባመቱ በሱላይ አገባችበት ወለደች ግን ልጁየሁለታቸዉም ነዉ አሁላይ ከሰዉነት ወቷል ይቅርታ አድርጊልኝቢለኝ ስራም አላጣሁ ዘናብየ ልጄን እያሳደኩነዉ ለወንድ እንዳትጨነቂ
አኡዙቢላሂ አላህዬ ከውርደት ጠብቀኝ
አብሽሪ ውደ 🎉🎉🎉🎉
ምኒቱ ባለጌ ጨምላቃ ናትሶፊየ አይዞሽ
እስኪ ብር የላክሽበትንንን ዴረሰኝ ላኪ😅😅😅😅😅 በያት በትክክህልልል ተልካነው
🤓🤓🤓🤓🤓
ሶፍዬ የኔ እህት ህመምሽ በደብ ይገባኛል አንች ያለሽበት ስሜት እኔምጋ አሁን ላይ እዬሆነ ስለሄነ እይውልሽ ውድ በርግጥ ልጅ አላችሁ ግን ቢሆንም የፈለገውን መሆን ይችላል አንች ጠንክረሽ እራስሽን ለውጠሽ እንድቆጨው ማድረግ ነው ያለብሽ ሀቂቃ ወንዴች አውሬ ሁነዋል 😢😢😢
አብሺሪ እህቴ የኔ ውዴ
ስፎ በቃ ተይው ይቅር በቃሺ ስለሱ በቃ በዚያው ጨርሺ ማማየ እኛ ቤተስቦችሺ አደለንምተመልካችነን በጣም ጭቅጭቅ ያስጠላል እህቴ ኢኝ እኝ
ተያቸው ሶፊ አንች ብቻ ጠንካራ ሁኒ ነገ በሶላይም ሌላ መፈለጉ ስለማይቀር ተያት ግን በውትዳርላይ የምገቡ እህቶች ጤነኛናችሁ ግን ግራተጋብቶኛል የኔም ባል ሊላሴት ሲወራ ስልኩን ጠልፊ አገኛሁት ከኔ እየደበቀ ሰሠማሁና ካየሁ ቡሀላግን አልፈልግህም ብየ ይህው ዝም ብየ ቁጭ ብያለሁ አላህ ይሰራቸውን ይስጣችው እኔን ከከሰራተኛ ሳያወጣ ሌላ መጃናጀን ይገርማል ገበል ይግባ ሲፈልግ ልጅን አላህ ያሳድግልኝ 1አለችን ገና1አመት5ወሮ ሀገርልኪ እኔ በዚህ በሣመቃጠሌ ስለዚህ ያራሣቸው ጉዳይ ዝምብለሽ ልጅሽን አሣድጌ
ዝበያት የኔእህት አትናደጂላት ይች ጋጠወጥ አገባዋለሁ አላለይም አፈርትግባና
የምትሠሪበት አካባቢ ቦታዉ በጣም ደስ ይላል ዉስጤ ነዉ ወላሂ
ውደ ዝበያቸው እቤት ተቀምጠሽ ከምሰሪ ያለሽበት ደስ ይላል
አኡዙቢላህ አሏህን ፍሩ ሴቶቹ ለእናተ ያለው የትም አይሄድ
አብሺሪእህቴ👍👍👍
እ እርሴቱ እስኪ ተርጋጉ አሁን አች የልጁን እናት ብሮን ስጨርስ አውጥቶ የጣለ ሰው ላችባልሊሆንሽ ነው ማፍሪያ ሶፊየ አች አብሽሪ አይዞሽ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔቆንጆ
ቱቱግን ይህን ያክል ባል ጠፍቶ ነው ወይስ የመዳም ሩውዝ አሲር ማሰቢያሽን ዘግቶት በደግሞ በብር አትመፆደቂ ነገ ልታጭው ትችያለሽ በብር ወንድ ልትገዢ ወራዳ ሴት አሰዳቢ ቆየት ብለሽ ብሬን በላኝ እያልሽ ትመጫለሽ
ውይ ገድ ዘንድሮ ሴቱ ሀያ የሚባል ነገር ጥፋ በቃ ቱቱቱ
የኔወድአብሸሪ🎉🎉ጥረግየበልማር
አይዞሽ ሶፊ አች ብቻ ጠካራሀሸኝ
ውነቷነው ሁለታችሁም በተለይ አንች ክብር የላችሁም ልጅቱ አልተሳሳተችም ግን የሚስትን ገመና የማወራ ወንድ ምርጫሽ ማድረግ ትገርማለሽ እናም እራስሽን ጠብቂ እህታችን
ስልኩን ጥለፊና እይ የሌላ ሰው ወሬ አትስሚ
አጠላለፍን እዴት ነው ንገሪንስቲ ምን እሷ ብቻ እኛም ባሎቻችንን ቾፍ ቾፍ እድናደርግ🤓
😄😄😄
@@dfffghjjdhjijujjfhommbvf እ መጀመሪያ ሚሴጁን እሚነግርሽ ሰው ያስ ፈልጋል ሁቢ እሷ ግን ልጅህን ና እይ የለ ደሴምቢሆን መታ አብራ ሁና መጥለፍ ተችላለች ብየ ነው ክክክክክ
@@ZZainab-d9b ክክክክ
ምንይሰራል,አልፈልግምብላ😂
እፍን ያርጋት አቦ ኢጭ ሶፊየ የኔ ውድ
አይ ልጅቱ እኮ ፍቃድ እየጠየቀችሽ ነው ገባሽማ ላንች ያለችው ነው ትዳሩን የምትፈልጊው ከሆነ ባልሽን አጥብቂ ካልሆነ ንገሪኝ እወደዋለሁ ላግባው እያለች ነው
ወየው ጉድ ሤት 😢😢አፋተሺ ልታገቢው ገዴል ግቢ
እሰው ባል ላይ የምትጠለጠሉ ለልጁ እናት ያልሆነ ላችም አይሆንሽም ዝቃጭ ናት አብሽሪ እህቴ
እኛም ጋር እርጥብ ቡና ይቆላል😊
የአላሕ እሱን ብተይልኚ አለቺ ምን አይነት ግዜ ደረስን
ተልካነው ይች ቢራቢሮ😢😢😢
አብሸሪ አብሸሪ
አይዛሽ እህቴዋ ❤❤❤❤
አብሸርእህት❤❤❤❤❤
ኤረ የመዳም ቅመሞችን ስም አንሽ ምን አይነት.ሠገጤ ናት😂😂😂
ክክክክክ አይ ሶፊ የኔ ነገር ነው የገጠመሽ ተይልኝ አላለችም ተይላት ትሸከመው አች ብቻ ጠክሪ ዩቲበሩች ጋር እየተገናሽ ስሪ ወጥረሽ ይመስለኛል ግን እሱም አውቆ ልኳት ይሆናል አች ቀተሽ እዲትታረቂው
አይዞሽ ውዴ
አብሽሪ እሕቴ
አጀብ ገና መቸ ጉድ ይመጣ የኔ ውድ እህት አላህ፡ይገዛሽ አይይይይ
እረ ሶፊ እንደው በአላህ ስለሡ አታውሪ የቤትሺን ገመና አታውጪ እህቴ የልጅሺ አባት ነውኮ
😢😢😢የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ
መስማማት ካልፈለግሽ ተፈች አንችም የራስሽን ኑሮ ኑሪ እውነቷን ነው ለባልሽ ክብር አልነበረሽም እሱም እንደዛው ለወደፊትሽ ግን ባልሽን አክብሪ
ወይ ባይ ዘወይ😂😂😂
ያአላህያሣዝናል❤❤❤
አላህ ተግድ ያጠልጥልሽ ከሰዉባልይ የምትጠለጠይ
ኧረ ሃባይቢ አትሳደቡ ነገ በተናገርናት ሁሉ አላህ ፊት እንጠየቃለን ማለቴ ሶፊ እኛን ፕራንክ እያደረገችን ቢሆንስ ምን አሳወን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ነው እሚሆነው
አላህከይሩንየምረጥልሺየኔዉዲ😢አይዞንሁሉምያልፊል
እፈልገዋለሁ ብለሽ አበላሽበት እቅዱን
ሠበሀንአላህ እደው ወላሂ ቢላሂ በሰውትዳር እየገባችሁ የምትበትኑ ሴቶች አላህ የጀሀነብ እሳትያውርድባችሁ ምንንም አልልም እኔም ደርሶብኛል ወላሂ አብሽሪ እህቴ አላህሂዳይስጣትያረብ አደድጊዜም ወድችጠካራአይደሉም ለምተብሎ ትዳርእያለው ሌላሴትማውራትለምንያስፈልጋል
ከግዲጋር ተጋቢ አችባለጌ ዝም በያት ዉዴዋ 😢😢😢😢😢😢
የወደየት ማፈሪያ ናት ቶባ አሳዳጊ የበደላት ደሞ ከሷም ብሶ መሞላቀቋ😂😂😂😂😂
ታዲያ 1 _ 8 ሰትማሪ Respect የሚባለዉን ቃል ካላወቅሺ ምኑን ተማርሺ
አቦ ይችን ቦልኪ ኤጪ
ጉድጋድ ግቢ በያት አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሥን ጭራሽ ሴት ነኝ እድሜ ይሄዳል ትላለች አኡዙቢላ በአገሩ ወድ ጠፋነው ሴቱ ምን ነክቶታል የሠው ትዳር በትኖ ትዳር ይሆናታል አኡዙቢላ ያረብ መጨረሻችን አሣምርልን
ወንድየለምመሠለኝብሞትአልልምክክክ
ረሱልሰለላሁአለይሂወሰለምባልንከሚስቱያለያየ ሚስትንከባሏያለያየች ከኔአይደሉምብለዋል ወላሂአላህንፍሪ
አይዞሽ ዉደ
አይዞሽ አታዳምጭ ሰው እህ ብለሽ ካዳመጥሽ ሁዙ ያወራል
ወይ ሶፊ አሳቅሽኝ 😂😂😂
ድራማነዉኸ
አይዞሸሁቢ♥♥♥♥
እርካሺ😮ናት
ትክክል
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ደረሰኙን ላኪልኝብርየላክሽበትን በያት አውቃምሊሆን ይችላል
አይዞሺ❤❤❤❤
ባልሽን ተይልኝ አላለቺም ምስኪን 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ወይ ሪስፔክት ጉድ ነዉ
የምታገባውን ተሠብሥበን እገርፍታለን ዝበይማ
😂😂😂😂
እውነት ፍላጎት ቢኖረው ምንም ጥፋተኛ ብትሆን ይመልስሽ. ነበር ፈጠን ብሎ ሽማግሌ ልኮ እሱ ያሳስበው ምግብ ነው የውጭ 😂ምግብ ስድብረው ሚስቴ ብሎ ብቻው የሄደው ይህ ስውና አይደለም ፍላጎት ቢኖረው አያረግም
ምክክር ነው😂😂😂
ሳይሆን አይቀርም
ረ ይድፋሸ አኡዙቢላ አኬሩ ዘበን😢
እህቴ ኡም ሂራ አላህ. ምንድን ሰው ነውር የሰተረ. አላህ የሱንም ይሰትርለታል ኣላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ. እህቴ. ከባድ ነው እረ ተይ ግን
ቆይ እሚገርመኝ እደ ከባል መጣላት በደል ነዉ እደ አበዛችሁት እሳ ያብት ሚሰኪን ጥርግ ቢል ካልፈለገኝ ምን አገባኝ
ፈቅዳልሻለይ ሚዲያ አዉጪ ብላ አቺ አትጃጃይ ተልካ ለማናደድነዉ
በኛ ይደረጋል ደረቅ ቡና ከለለ
አለህ መልካሙን ትዳርይስጣቺሁ ከሚወዲቺሁጋርአላህያኑራቺሁ ዉዲየስደትእህቶቸአሚንበሉ🎉🎉🎉ለአላህብየእወዳቺሁአለሁ ❤በቅንነትደምሩኝ🎉 አላህወቶከመቅርትይጠብቀንያርብ
አይዞሸእህቴ😢😢
ግን፣ጤነኛ፣ነችሁ፣እናተ፣ሴቶች፣ለምነው፣ለግበኔ፣የማንለው፣ወገን🙆🙆🙆🙆🙆🙆
ሰወአትስሚ ከሆነላቺሁኑሩ ካልሆነላቺሁ ተለያዩ ለልጃቺሁስትሉ ለማንኛዉም 10kእናስገባት
እህቴ አብሽሪ
ሚድያ ላይ የወጣትዳር ድሮስ ምን ምን ይጠበቃል
እሲከአመጨረሸ፣መአጥፎ፣ሴት፣ነአሺ፣በአልሺን፣ሲም፣እየጠፈሺ፣ምት፣ኖሩ፣ሴት
እኛም ጋር አቃቅተን እንቆላለን ቡና
አወ አብረን ልንናኖር ነው በያት
አጀብ የመጀመሪያየ ያለችው ገና ያላገባችውን ያገባነውንም ቦታ ሲነሳን እርግፍ አድርገን ትተነዎል ሲለምንም ከጥፋት በኋላ
አንቺየተሳሳሸው,እና,እመሙየጀመረሽ,ያኔፕራክሰታረጊነዕ,የሆነውሁኗል,ግን,ወደትዳርሸተመለሽ,አቺም,እሰለባልሸ,ማውራቱንትነጠተሽ,,አሁንብትጣሉም,ጥሩጊዜአሳልፋቺሇል,,ነውርነው,እሰለትዳርማውራት,,ሲቀጥል,የሴትወሬአትሰሚ,,ብዙቁሞቀሮችአሉ,ትዳርለማፍረስየሚሮጡ,,,ሸምአይያዝሽወደትዳርሸተመለሽ,,,ሲኖርሸነውቤተሰቦችሸምየሚወዱሽ
ውይይይባሌውይ እዳይቀሙኝ😢😢😢
በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶች የስራችሁን ይስጣቸሀሁ
እረፍ አንቺስ አትወልድ ይቺማ የራስሽው መጣሽ
አይይይይ የወሎ ዩቱበሮች ትዳር ዉሀ በወፊት ማጠራቀም ነዉ
ጉድ❤❤
አውቃ ልታናድሽ ነው አትሞኚ😂😂😂😂😂😂
ምነው ብታሠሚን ሶፊ እሷ ያለፈረችውን
አረ እረፊ የሠው ባል አይሆንሽም ምነው ሌላ ባል አጣሽ እደ አሏህን ፍሩ ሤቶች የአሏህ ምን አይነት ሤት ነሽ በአሏህ የሠው ባል ቀምተሽ እህትሽ ብታለቅስ ምን ትጠቀሚያለሽ እረ ጉዲ
በናታችሁ ሰብስክራይብ አድርጓት ሚስኪን አሳዘነችኝ
ወየው ሴቱ ኢላሂ ሰትረን ያረቢ
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
😅😅ወይኔ ሴቱ
ውዶችየ ደምሩኝ ቅመምች🎉🎉🎉
አችሥ አታቂያትም እኔ ደሞ አብራኝ የበላች በቃ አቅሜ በቻለ ጥሩ የዋልኩላት ከማመኖ የተነሣ ብራን ወላሂ ከኔጋርነበር የምታሥቀመጠው እኔም የሠውአማና ከባድነው ብየ አማናየን እድወጣ የረዳኝን አምላክ አመሠገንኩ ወደሀገር ገብቸ የሧን ግማሽቃ በራሤ ብር ጭኝ ልክ እቃዋ ከበሏጋ እደደረሠ ሰበር ዜናአለ አለች ምንድነው ሥላት ባልሽ ሌላ ሚሥትአለው የሧንም ብር በልቶ አባራትነው አሁን ይገናኙአሉ አለች አሥቡ እሧያለችው ሥደትነው ባሌን ጭራሽም አታቀውም የሡበሀን አላህ አላህ ከምቀኝነት ይጠብቀን የሠው ወሬ አትመኝ እህቴ በምቀኝነት የተለከፍአሉ እኔ ከዘሀራ ወዳ የምር የማወራትን እየገለቀጠች ለሥው ትናገርአለይ ደሞ ተሣሥታ ወደኔው እሪከርድ ታረግሊኝና እኔ የምፈልገው እድጣሉነው ትላለይ ለሠወቹ ግን ወደኔ ሞሆኑኑ አታቅም አላህ ሢያጋልጣት አላህ ይጠብቀን ከምኛም ከምቀኝነትም በቃ
እንዳዉ አላህን ፍሩ የሠዉ ትዳር የምትበትኑ ሴቶች ኢተቁ ኢላህ ያአኽዋት 😢😢
❤❤❤❤❤🎉ትክክክክል
አይዞሽ ሶፊ ለምን ገደላገደል አይገባም አቺቺ ብቻ ጠካራሆኚ
ደሙዉ አሰላማሊኩም ትላለች ይችይ ዘቃጨ ለልጁዉ እናት ያልሁነ ላችይ ሊሁነዉ ይችርካሸ አላህ ያሳሸ አቤት መዝቀጥ ቆመሸ ቅሪይ ያገባን ዉድ እምታባርሩዉ ሴቱች ኖራችሁ ይጨልም እርካሸ
አትከታተይ. ጉዞሺን ወደፊት🎉ሁልግዜ ስለሱ አታንሺ❤. የኔን ህይወት ብነግርሺ. ምንልትይነው🎉🎉. ያውም በስደት ላይ. 🎉የሱን ልጂ ይዥ🎉 በመዳቤት. ልቤን ዝቅ እያደርኩ🎉 ግን አልሀምዱሊላህህ🎉🎉🎉. ደምሩኝ እህቶችች🎉❤❤
አብሺሪ የኔ እህት
@amiramr791 እሺ የኔውድ
አብሺር እህት
እሪስፔክት ማለት ክብር ነዉ ዉደ እር ትዉሰደዉ ምናሻሽ ላች ያልሆነ ለሷ አይሆናትም የኔ የሰባታመት ባሌ ሶስት ቀን ባወቃትልጅ ቀየርኝ እሷጋ በሄደ ባመቱ በሱላይ አገባችበት ወለደች ግን ልጁየሁለታቸዉም ነዉ አሁላይ ከሰዉነት ወቷል ይቅርታ አድርጊልኝቢለኝ ስራም አላጣሁ ዘናብየ ልጄን እያሳደኩነዉ ለወንድ እንዳትጨነቂ
አኡዙቢላሂ አላህዬ ከውርደት ጠብቀኝ
አብሽሪ ውደ 🎉🎉🎉🎉
ምኒቱ ባለጌ ጨምላቃ ናትሶፊየ አይዞሽ
እስኪ ብር የላክሽበትንንን ዴረሰኝ ላኪ😅😅😅😅😅 በያት በትክክህልልል ተልካነው
🤓🤓🤓🤓🤓
ሶፍዬ የኔ እህት ህመምሽ በደብ ይገባኛል አንች ያለሽበት ስሜት እኔምጋ አሁን ላይ እዬሆነ ስለሄነ እይውልሽ ውድ በርግጥ ልጅ አላችሁ ግን ቢሆንም የፈለገውን መሆን ይችላል አንች ጠንክረሽ እራስሽን ለውጠሽ እንድቆጨው ማድረግ ነው ያለብሽ ሀቂቃ ወንዴች አውሬ ሁነዋል 😢😢😢
አብሺሪ እህቴ የኔ ውዴ
ስፎ በቃ ተይው ይቅር በቃሺ ስለሱ በቃ በዚያው ጨርሺ ማማየ እኛ ቤተስቦችሺ አደለንምተመልካችነን በጣም ጭቅጭቅ ያስጠላል እህቴ ኢኝ እኝ
ተያቸው ሶፊ አንች ብቻ ጠንካራ ሁኒ ነገ በሶላይም ሌላ መፈለጉ ስለማይቀር ተያት ግን በውትዳርላይ የምገቡ እህቶች ጤነኛናችሁ ግን ግራተጋብቶኛል የኔም ባል ሊላሴት ሲወራ ስልኩን ጠልፊ አገኛሁት ከኔ እየደበቀ ሰሠማሁና ካየሁ ቡሀላግን አልፈልግህም ብየ ይህው ዝም ብየ ቁጭ ብያለሁ አላህ ይሰራቸውን ይስጣችው እኔን ከከሰራተኛ ሳያወጣ ሌላ መጃናጀን ይገርማል ገበል ይግባ ሲፈልግ ልጅን አላህ ያሳድግልኝ 1አለችን ገና1አመት5ወሮ ሀገርልኪ እኔ በዚህ በሣመቃጠሌ ስለዚህ ያራሣቸው ጉዳይ ዝምብለሽ ልጅሽን አሣድጌ
ዝበያት የኔእህት አትናደጂላት ይች ጋጠወጥ አገባዋለሁ አላለይም አፈርትግባና
የምትሠሪበት አካባቢ ቦታዉ በጣም ደስ ይላል ዉስጤ ነዉ ወላሂ
ውደ ዝበያቸው እቤት ተቀምጠሽ ከምሰሪ ያለሽበት ደስ ይላል
አኡዙቢላህ አሏህን ፍሩ ሴቶቹ ለእናተ ያለው የትም አይሄድ
አብሺሪእህቴ👍👍👍
እ እርሴቱ እስኪ ተርጋጉ አሁን አች የልጁን እናት ብሮን ስጨርስ አውጥቶ የጣለ ሰው ላችባልሊሆንሽ ነው ማፍሪያ ሶፊየ አች አብሽሪ አይዞሽ ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ የኔቆንጆ
ቱቱ
ግን ይህን ያክል ባል ጠፍቶ ነው ወይስ የመዳም ሩውዝ አሲር ማሰቢያሽን ዘግቶት በደግሞ በብር አትመፆደቂ ነገ ልታጭው ትችያለሽ በብር ወንድ ልትገዢ ወራዳ ሴት አሰዳቢ ቆየት ብለሽ ብሬን በላኝ እያልሽ ትመጫለሽ
ውይ ገድ ዘንድሮ ሴቱ ሀያ የሚባል ነገር ጥፋ በቃ ቱቱቱ
የኔወድአብሸሪ🎉🎉ጥረግየበልማር
አይዞሽ ሶፊ አች ብቻ ጠካራሀሸኝ
ውነቷነው ሁለታችሁም በተለይ አንች ክብር የላችሁም ልጅቱ አልተሳሳተችም ግን የሚስትን ገመና የማወራ ወንድ ምርጫሽ ማድረግ ትገርማለሽ እናም እራስሽን ጠብቂ እህታችን
ስልኩን ጥለፊና እይ የሌላ ሰው ወሬ አትስሚ
አጠላለፍን እዴት ነው ንገሪንስቲ ምን እሷ ብቻ እኛም ባሎቻችንን ቾፍ ቾፍ እድናደርግ🤓
😄😄😄
@@dfffghjjdhjijujjfhommbvf እ መጀመሪያ ሚሴጁን እሚነግርሽ ሰው ያስ ፈልጋል ሁቢ እሷ ግን ልጅህን ና እይ የለ ደሴምቢሆን መታ አብራ ሁና መጥለፍ ተችላለች ብየ ነው ክክክክክ
@@ZZainab-d9b ክክክክ
ምንይሰራል,አልፈልግምብላ😂
እፍን ያርጋት አቦ ኢጭ ሶፊየ የኔ ውድ
አይ ልጅቱ እኮ ፍቃድ እየጠየቀችሽ ነው ገባሽማ ላንች ያለችው ነው ትዳሩን የምትፈልጊው ከሆነ ባልሽን አጥብቂ ካልሆነ ንገሪኝ እወደዋለሁ ላግባው እያለች ነው
ወየው ጉድ ሤት 😢😢አፋተሺ ልታገቢው ገዴል ግቢ
እሰው ባል ላይ የምትጠለጠሉ ለልጁ እናት ያልሆነ ላችም አይሆንሽም ዝቃጭ ናት አብሽሪ እህቴ
እኛም ጋር እርጥብ ቡና ይቆላል😊
የአላሕ እሱን ብተይልኚ አለቺ ምን አይነት ግዜ ደረስን
ተልካነው ይች ቢራቢሮ😢😢😢
አብሸሪ አብሸሪ
አይዛሽ እህቴዋ ❤❤❤❤
አብሸርእህት❤❤❤❤❤
ኤረ የመዳም ቅመሞችን ስም አንሽ ምን አይነት.ሠገጤ ናት😂😂😂
ክክክክክ አይ ሶፊ የኔ ነገር ነው የገጠመሽ ተይልኝ አላለችም ተይላት ትሸከመው አች ብቻ ጠክሪ ዩቲበሩች ጋር እየተገናሽ ስሪ ወጥረሽ
ይመስለኛል ግን እሱም አውቆ ልኳት ይሆናል አች ቀተሽ እዲትታረቂው
አይዞሽ ውዴ
አብሽሪ እሕቴ
አጀብ ገና መቸ ጉድ ይመጣ የኔ ውድ እህት አላህ፡ይገዛሽ አይይይይ
እረ ሶፊ እንደው በአላህ ስለሡ አታውሪ የቤትሺን ገመና አታውጪ እህቴ የልጅሺ አባት ነውኮ
😢😢😢የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ
መስማማት ካልፈለግሽ ተፈች አንችም የራስሽን ኑሮ ኑሪ እውነቷን ነው ለባልሽ ክብር አልነበረሽም እሱም እንደዛው ለወደፊትሽ ግን ባልሽን አክብሪ
ወይ ባይ ዘወይ😂😂😂
ያአላህያሣዝናል❤❤❤
አላህ ተግድ ያጠልጥልሽ ከሰዉባልይ የምትጠለጠይ
ኧረ ሃባይቢ አትሳደቡ ነገ በተናገርናት ሁሉ አላህ ፊት እንጠየቃለን ማለቴ ሶፊ እኛን ፕራንክ እያደረገችን ቢሆንስ ምን አሳወን ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ነው እሚሆነው
አላህከይሩንየምረጥልሺየኔዉዲ😢አይዞንሁሉምያልፊል
እፈልገዋለሁ ብለሽ አበላሽበት እቅዱን
ሠበሀንአላህ እደው ወላሂ ቢላሂ በሰውትዳር እየገባችሁ የምትበትኑ ሴቶች አላህ የጀሀነብ እሳትያውርድባችሁ ምንንም አልልም እኔም ደርሶብኛል ወላሂ አብሽሪ እህቴ አላህሂዳይስጣትያረብ አደድጊዜም ወድችጠካራአይደሉም ለምተብሎ ትዳርእያለው ሌላሴትማውራትለምንያስፈልጋል
ከግዲጋር ተጋቢ አችባለጌ ዝም በያት ዉዴዋ 😢😢😢😢😢😢
የወደየት ማፈሪያ ናት ቶባ አሳዳጊ የበደላት ደሞ ከሷም ብሶ መሞላቀቋ😂😂😂😂😂
ታዲያ 1 _ 8 ሰትማሪ Respect የሚባለዉን ቃል ካላወቅሺ ምኑን ተማርሺ
አቦ ይችን ቦልኪ ኤጪ
ጉድጋድ ግቢ በያት አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሥን ጭራሽ ሴት ነኝ እድሜ ይሄዳል ትላለች አኡዙቢላ በአገሩ ወድ ጠፋነው ሴቱ ምን ነክቶታል የሠው ትዳር በትኖ ትዳር ይሆናታል አኡዙቢላ ያረብ መጨረሻችን አሣምርልን
ወንድየለምመሠለኝብሞትአልልምክክክ
ረሱልሰለላሁአለይሂወሰለምባልንከሚስቱያለያየ ሚስትንከባሏያለያየች ከኔአይደሉምብለዋል ወላሂአላህንፍሪ
አይዞሽ ዉደ
አይዞሽ አታዳምጭ ሰው እህ ብለሽ ካዳመጥሽ ሁዙ ያወራል
ወይ ሶፊ አሳቅሽኝ 😂😂😂
ድራማነዉኸ
አይዞሸሁቢ♥♥♥♥
እርካሺ😮ናት
ትክክል
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
ደረሰኙን ላኪልኝብርየላክሽበትን በያት አውቃምሊሆን ይችላል
አይዞሺ❤❤❤❤
ባልሽን ተይልኝ አላለቺም ምስኪን 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ወይ ሪስፔክት ጉድ ነዉ
የምታገባውን ተሠብሥበን እገርፍታለን ዝበይማ
😂😂😂😂
😂😂😂😂
እውነት ፍላጎት ቢኖረው ምንም ጥፋተኛ ብትሆን ይመልስሽ. ነበር ፈጠን ብሎ ሽማግሌ ልኮ እሱ ያሳስበው ምግብ ነው የውጭ 😂ምግብ ስድብረው ሚስቴ ብሎ ብቻው የሄደው ይህ ስውና አይደለም ፍላጎት ቢኖረው አያረግም
ምክክር ነው😂😂😂
ሳይሆን አይቀርም
ረ ይድፋሸ አኡዙቢላ አኬሩ ዘበን😢
እህቴ ኡም ሂራ አላህ. ምንድን ሰው ነውር የሰተረ. አላህ የሱንም ይሰትርለታል
ኣላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ. እህቴ. ከባድ ነው እረ ተይ ግን