Welcome menletazez drama!! Always on point. Today I was talking to my sister on phone and the first thing she asked me was, have you watched menletazez? Am like nop. She was like they haven't released yet?? With anger lol guess they are late today. Am sure she will be happy now.
ምን ልታዘዝ እኮ ከልብ የተሰራ ስራ ነው ድቅ ትወና ድቅ ጥበብ ያለበት ነው ሁላችሁም በጣም የሚለው ቃል የማይገልፃችሁ ጎበዞች ናቸሁ በመንጋ ሆሆሆ ብሎ ከመመራት ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ማተኮር ደስ ሚያስብል ነገር ነው እና እላለሁ ሁሌም በርቱልን ከምን ልታዘዘ ቤተሰቦች ጋር ወደ ፊት 😍😍
ውበት ከሙሉ ብቃት የተሰጣት፣በአንድ ድምፅ የተወደደች ትያትር የማያይ ተዋናይ ነኝ በሚልበት ጊዜ ለዓመታት የትያትር ተመልካች ያስደሰተች ለጥበብ የተፈጠረች ከሳቅ እስከ እንባ ለእሷ የተፈጠር እስኪመስል የምታሳምነን
ሁሉ ነገሮ ደስ ደስ የሚል #መስኪ
የቴዎድሮስ ራዕይ፣የቃቄ ውርዷት፣ከትዳር በላይ፣ፍቅር የተራበ፣የአሻ ልጅ፣የመስቀል ወፍ ትያትር ከምን ልታዘዝ #ዕድል በፊት እጄ እስኪሳሳ እንዳጨበጭብ አድርጋኛለች በተለይ በተለይ የቴዎድሮስ ራዕይ እና የቃቄ ውርድወት፤
መለከት፣ቤቶች፣አሜን፣አመል ዋናው እና ለተወዳጅነቱ ድልድይ የሆናት ምን ልታዘዝ? እሷ የበራችባቸው ቲቪ ድራማወች ናቸው መስኪ መስከረም አበራ።
በዚህ ዓመት የፈካች ፀሀይ #መስኪ ለእኔ የሙናዬ መንበሩ ምትክ፣ የነገዋ ሙሉዓለም ታደስ፣የወደፊቷ አልሳቤት መላኩ፣አዲሷ መሰረት መብራቴ Meskerem Ermisho Meski Mare
Betam Gebz new
እጅግ ድንቅ ነው ወዳጄ ዋጄ!!! በጣም ድንቅ እያስለቀሰ የሚያስቅ ድንቅ ነገር . . . .የኛ ነገር እንዲህ ነው!!!!
የእልምዣት የሚለው መፅሃፍ ላይ ይመስለኛል “ቁራኛ ሲለቅ አስለቅሶ ነው” የምትል አባባል አለች፡፡ የኛንም ነገር እንዲህ ባረገልን አንዴ አስለቅሶንም አስቆንም በለቀቀን . . . . ጎንጤያችን በዝቷልና . . . . የምህረት ያድርግልን!!!! በተረፈ እንደ ሁሌው ድንቅ ነው ዋጄ!!!
Denqe Sewoche ... its almost my 3rd or 4th time ,but i `m laughing as a first time ... thx too much Bros & Sis ..🤣🤣💚💛❤💪💪
ይሄ ድራማ የሀገሬን ችግርና መፍትሄውን ሁሌ ያሳየኛል።ይህን አቋርጣችሁ ሌላ ጨረንቦሌ ድራማ የምታሳዩን ጨረንቦሌዎች መብረቅ ይውረድባችሁ።በዚህ ድራማ የተሳተፋችሁ ሁሉ እድሜያችሁ ይርዘም።አሜን!
ወይኔ ደግሰውን ስወደው እስኪ ደግሰውን የምትሉ በላይክ ግለጡት ደግሰውን
የአርጎባ ልጅ ነኝ dndn
የኔዉድ በደግሰዉ ይሁንብሽ ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ
Aregobawochen selmwedachew😍😍😍😍 legcheshe....
7p
Anch
ቃላት የለኝም ስለዚህ ድራማ ለማውራት ዋጄ እድሜህን ያርዝመው ኢትዮ ውስጥ ያንተን አይነት እይታ ያላቸው ሠዎችን ያብዛልን አሜን
በጣም ሚገርም ሃሳብ ነው ያቀረባችሁት ችግርና መፍትሄው ላይ ተናጋሪ ሲገኝ እንዲህ ነው ድምፁን ሚውጡት ላስተዋለው ብዙ መልእክት አለው ሰሚ የጠፋበት ሀገር ኦ አምላክ አንድነትንና ፍቅርን ስጠን 🙏 እናመሰግናለን ምን ልታዘዞች በርቱልኝ
Andegnoch, EGIZEABHERIN!!! Yih new art malet. Kelib new des yalegn!!!
kkkk…...gonet disorder..ena chebchebaw temechgne….Bravo Min Letazezoch..endih new enji bedenb eyawazu poleticawn makerb..keep up the good work..
አብይ -ደግ ሰው
ገዱ-እድል
ደብረ ፂወን-ጋሽ አያልቅበት
ጀዋር-ጨርቦሌ
ዳውድ ኢብሳ-ልጥ
ለማ መገርሳ-ዶኒስ
በጣም ቁልጭ አድርጋችሁ ስላሳያችሁን እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ደራሲውን ሳላደንቅ አላልፍም
አንተ ነህ ደግሰው ማለት
ሰላም አደራችሁ ዉዶቸ ለሁላችንም መልካም ቀን
የሰማእቱ ህፃን ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ ቅድስት እየሉጣ እናት
እረድኤት እና በረከት በህዝበ ክርስቶስ ይደር አሜን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን
አሜን
አሜን
ስርጉተ ወርቅ ዉብአንተ
ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ
አሜን አሜን አሜን
amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
Wow ..!!! Nice guys i love it.👍👍👍👌👌👌👋👋👋👐
ሁሉም የምን ልታዘዝ ተዋንያን ውስጤ ናቸው ፣ ግን እድልየን የሚያክል ውስጤ የገባ የለም ፣ እድል ፣ እድል ፣ ውስጤ ነሽ ።
Weye aboy sebhat ena onige hahahah 😂😂😂😅 yesemonun media kuch adergachut 👏🏼👏🏼👏🏼
አስር ሰዎች ተራራ የመውጣት ውድድር ላይ ይሳተፋሉ። እነዚህ ሰዎች የሚወዳደሩት ደግሞ ሰው ባለበት ነበር። እናም ውድድሩ ይጀመራል አንዱ ተዋዳዳሪ በሚገርም ፍጥነት መውጣት ይጀምራል። ያኔ ሰው ሁሉ በጩኸትና በአድናቆት በህብረት ያዜሙላታል። ተወዳዳሪው ይሄን አድናቆትና እውቅና እንደ መጣለት ግን ከውድድሩ ይልቅ በአድናቆቱ ይሳባል። ትኩረቱንም ያጣል። ይባስ ብሎ ሌሎች ሰዎች "አይችልም አይችልም አይችልም " ድምፅ ይሰማል በዚያው ትኩረቱን ይዘነጋና ጭራሽ ከነበረበት ይወርዳል። ሁለተኛውም ተወዳዳሪ በተመሳሳይ መልኩ አይችልምና ይችላል በሚለው በተመልካች ድምፅ ተዘናግቶ ቁልቁል ይወርዳል። ሶስተኛውም አራተኛውም እያለ እስከ ዘጠነኛ ያሉት ሁሉ በዚህ ምክንያት ይወድቃሉ። 10ኛው ተወዳዳሪ ግን በጀመረበት ፍጥነት ይጨርስና አሸናፊ ይሆናል። ለስንት ስንጠብቃቸው መና ሆነው የቀሩ ፤ በምታልፍ አድናቆት ወይም ነቀፋ ተታለው ከአላማቸው ዝንፍ ያሉ ሰዎችን እናውቅ ይሆናል። ተመሳሳይ እጣፈንታ እንዳይደርስብን ሁለቱን ከመንገዳችን እንዳያስቀሩን ጥንቃቄ እናድርግባቸው። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ቻናላችንን subscribe በማድረግ ፍቅራችሁን ግለፁልን።
አሪፍ ነው በርቱ
አንዳንዴ የሠውን ውድቀትና ከፍታ ባልጠበከው መንገድ ትመለከታለክ እራስክን ግን ተመልክተክ ታውቃለክ?
እናመስግናለን በርቱልን እኛም ከጎንልችሁ ነን
10 ngnawu tewedadare jorowu selemaysema newy ashenafe yehone, echnenema enakatalene
ክክክክክክ. አይ ደግ ሰው ቶሎ ቶሎ አልቅሼ እውነት በጣም ደስ የሚል ትምርት እየሰጠ እሚዝናና ነው እናመሰግናለን በርቱ
በባቢሎን አፍ እንጂ ጆሮ የለም 👌👌👏👏👏👏
ዋው የትግራይ አዛውንቶች በአምዶም ገብረስላሴ ላይ ያደረጉን የሀሳብ መታፈን ምንልታዘዝ በአያልቅበትና በልጡ ገፀባህሪያት በሚገባ አይተናል ።ይሄነው ደራሲ አቦ ይመችህ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አቦ በናታቹ መብት የሚባለውን ነገር በመጠቀም መብታችሁን ያሳያችሁን የምን ልታዘዝ ቤተሰቦች ከልቤ አጨብጭቤላችሀለው👏👏👏👏👏👏👏👏 የእውነት ጀግናዎች ናቹ ከመጀመሪው እስካሁን ድረስ መልእክታቹ ለሚመለከተው አካል በሚገባ እያደረሳችሁ ነው ግን እነሱ ከገባቸው ነው ወይ 【አደይ ፀሀዬ 】ሀሀሀሀሀ ሳኩቦት እኔም እያጨበጨብኩ ሀሀሀሀሀ👏👏👏👏👏
Ena lite,ena charbula ...👍👍👍👍
Well one of mesmerized amazed art's!!! Exactly telling audience what's really articulated Ethiopians politics.
I like the show, and it shows perfect picture of the country's politics, but also it hurts too much to see the country becomes like wild wild west.
የኢትዮጲያዬን ና የህዝቦቿን ታሪክ በዚች አጭር ድራማ መልክ ቁጭ አረጋችሁልን እኮ ዋው አረ የጨርቦሌው በጣም ያስቃል ጭራሽ ሀገርቷን እየለካ ማከፈል ልጀምር ይሁን ወይ ጉድ
ወቅታዊ የሀገራችን ችግር በግልፅ እየታየበት ያለ ቁልጭ ያለ እዉነታ የትወና ስራነዉ! የመጨረሻዋ ፓርት ያሳቀኝ😂😂የመቀሌዉ ስብሰባ ትዝ አለኝ! ምን ልታዘዝ የኔ ምርጦች👍ቀጥሉበት መቼም ሀገርን በዚች መልኩ እያሳያቹነዉ እናመሰግናለን! ፈጣሪ ይሁንላት!!
እስኪ ትላት እደኔ ሲጠብቃቸው ውሎ ሲቀሩ ብስጭት ብሎ ያደረ ማነው
ዜድ ቡታጅራ Jajsjwwjj
የኔዉድ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ማር ፎቶየን ተጭነሽ
ጠብቄ ነበር ግን አልተበሳጨሁም
አይነፈም የዛሬው
እኔ ግንትላን ዩቱብ በሽ ስለሆነ እረስቻቸው ነበር
😍😍😍😃👈
Wow nice Massage 💚💛❤
የዚህ የድራማ በፀሀፊ ያሀገርክ በስሜት የሚደነቅ ነው እውነተኛ ግን በከፊል የኢትዮጵያን ማሳየት ችለሀል እኔ አደንቅሀለው በርታ
ኧረ! ምን ጉድ ናችሁ 😍😂ደግሠውን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ😂❤
*ሀገራችን ኢትዮጵያ ደግ ነበር ወንዙ እንደ ፈረስ ጭራ ሹሞቹ ባይበዙ✔*
ክክክክ ደግሰውየ እና እድለ ስወዳችሁ አያልቅበትየ ጎንጥ እኔንም አጣበክብኝ 😂
የኢትዮጵያን ጥላቶች በሙሉ እንደ አያልቅበትና ጨርቦሌ ጎንጥ ዲስኦርደር ይዞ ከሃገር ድራሻቸውን ያጥፋልን
ልጥ ውስጤ ነው ፨ ጨርቦሌም ይመቸኛል ሳትናገሩ አቦይስብሀትን ቀላቀላቹ ጭብጨባው ተመችቶኛል 😀
kkkk
13ኛው የኢትዮጲያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ላይ ምርጥ ሴት ተዋናይ በመባል የደሸለመችዋ ጀግኒት……መስከረም አበራ!
አላልኩም ይቺ ልጅ ገና ብዙ ታሳየናለች……የጀበና ቡና ምን አላት ሆሆ ……የኔ ልብ ውልቅ¡¡
እንኳን ደስ አለሽ ንግስቲቱ!
የመቄለውን ስብሳባ ጎንተል አደርጋችውታል😂
በጣም አሪፍ ነው አሁን ላለንበት መከፋፈል እና ዘረኝነት ትልቅ መልእክት ነው።
Wow 👏👏👏yesemonu politica.yegebaw like yigichegn
ሀገራችን ኢትዮጲያ ደግ ነበር ወንዙ
እንደ ፈረስ ጭራ ሹሞቹ ባይበዙ አለች የንጉስነሽ😍 ጋሽ አያልቅበትዬ ሻይ በደማከሴ ይጠጡ ይድናሉ ባይሆን ሒሳቡን እኔ እከፍላለው
Lol 😂 I swear I like Sudan part in this movie 🎥
#እንድምን አድራችሁ የስው ዝር በሙሎ!*ብሩህ ቀን ይሁንላችሁ ይሁንልን *!
Amen
@@meromahamad503 አሜን ማምየ
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ አሜን
Amen
አሜንንን ላንቺም ይሁንልሽ
😂😂😂😂😂😂😂 ጭበጨባው ተመቸኝ ባለፈው አምዶም ላይ የተሰራበት ተንኮል ፣የልጥ እና አቶ አያልቅበት አንድላይ መጣመር ፣የወያኔና ኦነግ የአሁን ጥምረት 😂😂😂😂አይይይ የንጉስነሽ አሳዘነችኝ አቃጠሏት እኮ አይዞሽ
Wow bertu wektawi poletica gar heduwal
Ye cafe sira des yilal Kkkk ine yaselfkut hiwot new
This show was brilliantly written. It's a shame that it was canceled.
የንጉስነሽ እውነትሽን ነው አባቶቻቸው አጥንታቸው ከስክሰው እና ደማቸው አፍሰው ያስረከቡነንን አገር ማንም እራስ ወዳድ መቶ ሊበታትናት ነው::
የMin Litazez - ምን ልታዘዝ? ቤተሰቦች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ትወዱታለችሁ//ፎቶዬን በመንከት
Betam des ilala 👌👌👌👌❤❤❤❤❤
Ye aboy sibhatin diriset serkachuhal😂😂
Hahahahahaha Ayi የ ልጥ ሳቅ ውስጤ ነው
ልጥ ሚባለው በጣም ደብሩኝል የደበራቹ like adergo
Kkkkkkkkkkk yamaqalewun sebeseba degamachiwut enatam enamesegenalen bartu men letazezochi
Haha mechereshawe temechetognal eski lawerabet hasaben lechers haha huhuh
😂😂😂😂 fugerar mehuenue new balef mekley lay yetdrgew sebeseba lay endyezeh aynt nger aychalhue
ክክክክክክክክ የመጨረሻይቱ አይነት በጣም አሳቀችኝ እውነት ምክንያቱም መቀሌ ላይ የነበረችው ስብሰባ አይነት ስለሆነችብኝ አንድ ሰው እኮ ሀሳቡን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው መናገር አይችልም ያገር ማሀይም
Welcome menletazez drama!! Always on point. Today I was talking to my sister on phone and the first thing she asked me was, have you watched menletazez? Am like nop. She was like they haven't released yet?? With anger lol guess they are late today. Am sure she will be happy now.
😂😂😂😂😂👍እፍፍፍፍ እር ስወዳችሁ ሱዳን ሀቢቢ አንተን በተለይ😙
እኔም ቅኔዉ ይመቸኛል ክክክክ
ልብ ያለው ልብ ይበል ጥበብ ማለት እንዲ ነች በመቀሌ ዮኒቨርስቲ አዘጋጅነት የተደረገው ስብሰባ ድባቡ እንዲ ነበር ዋሴ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነህ
Wow yezarew temechetognal
ashashilu ,,segera newu
"ፈንገሱ እኮ ነው" አለ እያዩ
እቺ የባለፈው ስብሰባ paraody nech 😂
😍😍😍😍enkan beslam metachu
gonit disorder loool😂😂😂😂😂😂
.😂😂😂♥️♥️♥️♥️♥️💞💕
bewunet Dinq Nacu😍😍😍😍👏👏👏👏💓💓
አሁን አሁን እየከበደኝ ነው ድራማው በኢንግሊዝኛ ሆነ እንዴ🤣🤣🤣
This is super. Wow!
በሚገርም ሁኔታ ሀገራችን ላይ ያለውን ዎቅታዊ ፖለቲካ ገልፃችሁታል አሪፍ ነው እኔን እደገባኝ 🤙🙏
One of the best ever
ትላንት ስጠብቅ ስጠብቅ ምን ሆናቹ ደህንነታቹ አሳሰበኝ ። ጋሽ አያልቅበት ውስጤ ነህ
አሪፍ ድራማ። ነው በርቱ
የአያልቅበት ሳል እና የአቦይ ስብሓት ጭብጨባ ስብሠባ ረባሾች
ሾርኔው ተመችቶኛል
hahahahaha
This Comedy movie wawe beautiful really hahaha hahaha virus ye hona politic
I like you guys ye mekela sebseba menltazeze lay tedegeme i love it
Arif melhkt new mdre achebchabi hula
ከማዝናናቱ ባለፈ ብዙ ቁም ነገር እየተማርን ነው በርቱ
የመቀሌው ተደገመ👏🏻👏🏻👏🏻
It’s very interesting thanks all
እውይይይ የኔ ምርጦች እንኳን ደና መጣችውልኝ ኡፉፉ ሆዴን ነው የቆሰለው ምሽቴን ነው ያፈካችውት
ክክክክክክ ሳጠጣም ሰክረናል አለ ይመቻችሁ
Enamesegnalen
ክክክክክ ጨብጨባ ተመችቶኛል ኣቦይ ስብሓት
ጭብጨባዉ ወፍ ሲበር ቢያገኝ ይገላል kkkkkk
@@yatelhunnabesmhltera6212 ክክክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክ ሰው እንዴት ወደጎንይወድቃል ክክክክክክ አወዳደቅ ከኔተማሩ ይገርማል
የዛሬው አሽሙር ተመችቶኛል እነአቦይ ፀሀዬ እስታይል haha..
God bless you!
Ikuan beselam metachewu sewedachewu 😍
Weyane Baynor noro Beman mud Eniz Neber . temesgen geta
ክክክክ ይሄ ድራማ በቀላሉ ትግራይ ላይ እውነቱን ሲነግራቸው አጨብጭበው ያቆረጡትን ስብሰባ ያመለክታል ጥሩ ትምህርት ነው
yimechachihu, wekitawuy new
ምልታዘዝ ትልቅ አስተማሪ እና ቅም ነገር አዘል ድራማ በርቱልን እናመሰግናለን
ትናትና በጉጉት ስጠብቃችሁ ተቋረጠብየ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ አይ ደግ ሰዉ ሁሉ እዳተ ቢሆን 😍😍😍😍😂😂😂😂
መዲና ወሎየዋ
ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር
@@bisrat-media እሽ
መዲና ወሎየዋ
አመሠግናለሁ
ክክክክክክ ወይኔ ይሄ ድራማ ገደለኝ ጭብጨባው
😂😂😂 ጭብጨባው ያንን የትግራይ ወጣት አስታወሰኝ
ይሄ እነአቦይ ፅሀየን ይመለከታል ክክክክክ ስብሰባላይ ዳይናገሩ መበጥበጥ ክክክክክ
Wooooooooe ara mndnwe tfahbne bsalame nwe
hahahha yemechereshaw chebcheba manin lemenkat naw..haha..sebhat new....weys hiwaten...ahaha temechegn
ደግ ሰው፦ አብይ
አያልቅበት፦ ደብረጺዎን
ልጥ፦ ኦነግ
Next week continues the rest
ጨርቦሌስ
@@improudtobemuslim7859 ክክክክክ እሢ ደሞ ዘረኝነት
Doma debretsion mn aregeh
Mili mili mene yargale belsh new yena yewah debertion ye egziyabhar bege eko new
በትክክል
Ekuwan dna mtachu😍
ማሌሽ ዉስጤ ነው አውጡልኝ በላይክ
ሚ ቱ👍😘
የዳናው ሚኪ ውይ እንቅልፍ ቀንድ ውፍረት በቃ
ያልስማ ይስማ ደግ ስው መጣ
ኦ አምላኬ ቸር አስማን።
ስናይት አማረ ጓል ሽረ ምድረ ገነት
ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ ማር
ክክክክክክ እንኳን ሰላም መጣችሁ ልጥና ጨረንቦሌ የፓለቲካ ፓርቲ