1 እንቁላል 2 ድንች እና 1 ማንኪያ ዱቄት ካላቹ ፈጣን እና በጣም ቀላል ቁርስ ጋበዝኳቹ🤗 / betam kelal kurs aserar/ easy breakfast

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ค. 2022
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    ========================
    1 እንቁላል
    2 ድንች
    1 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት
    ሩብ የሻይ ማንኪያ ጨው
    ከወደዳቹት like እና ሼር ደሞም አስተያየታቹን ብትጽፋልኝ ደስ ይለኛል😘
    1 egg
    2 potatoes
    1 tbs flour
    1/4 tsp salt
    The audio is from an artist called Chris Haugen and track title 'Snowy Peaks 1'.

ความคิดเห็น • 156

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 ปีที่แล้ว +53

    ድንቹን ልጠሽ ቀቅይውና በጣምሳይበስል ፈግፍገሽ ከእንቁላሉና ከዱቄቱ ጋር አደባልቀሽ ከቻልሽ ነጭ ሽንኩርትና ትንሽ የተፈጨ ሮዝማሪ ጨምረሽ ሞክሪው

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 9 หลายเดือนก่อน

      መሸአላህ ባለሙያሞልቶል አላህይጨምርላችሁ

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 2 หลายเดือนก่อน

      awo wnji dinch endet ke enkulal ekul yebeselal

  • @bethlehemabebe2324
    @bethlehemabebe2324 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቀላል ለቁርስ😋ቺዝ ጨምሬበት ሰራዋለሁ

  • @azizayesuf9727
    @azizayesuf9727 ปีที่แล้ว +2

    ቀላልና አሪፍ ነው በሌላም ስሪልን

  • @amiramuhe371
    @amiramuhe371 ปีที่แล้ว +3

    Masha allah

  • @caltubushura188
    @caltubushura188 2 ปีที่แล้ว +4

    Wowwwww👍👍

  • @እሙቢላልAil
    @እሙቢላልAil 6 วันที่ผ่านมา

    ዋዉዉዊ አሪፍ አሰራርነዉ🎉

  • @emanemu6900
    @emanemu6900 ปีที่แล้ว +3

    Ooh very nice I love😶

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስ ይለል እነመስግነለን

  • @tgtigist2029
    @tgtigist2029 ปีที่แล้ว

    ፣ዊው ምርጥ ቁርስ።

  • @fyori130
    @fyori130 ปีที่แล้ว

    Waw ahun yayehush betam gobez berci emokrew alew

  • @kiflomtsegaye4756
    @kiflomtsegaye4756 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ወድጀዋለሁ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውው

  • @islamicdawaaselefiya6505
    @islamicdawaaselefiya6505 ปีที่แล้ว +1

    ይመችሽ

  • @yordanosesmagne4922
    @yordanosesmagne4922 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ያምራል

  • @nazerawitwondimu2833
    @nazerawitwondimu2833 ปีที่แล้ว +2

    Wow

  • @selammoges3465
    @selammoges3465 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p ปีที่แล้ว +41

    ስራዉ ቀላል እና ፈጣን ቢሆንም ድንቹ ግን እኩል ከእንቁላሉ ጋር ሊበስል አይችልም ሞከርኩት

    • @nuraddismekonen4121
      @nuraddismekonen4121 ปีที่แล้ว +4

      በተቀቀለ ድንች ሞክሩት

    • @hayatmohamed6801
      @hayatmohamed6801 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በተባለው መስረት ስራሁት ግን ድንቹ ጭራሽ አልበስል አለ እኔ ግን ፈሳሽ ወተት ጨመርኩበት

    • @hyyy797
      @hyyy797 ปีที่แล้ว +1

      የሚን ዎተትነዉ የምጨሚሪለት

    • @mebrahtuhadra2745
      @mebrahtuhadra2745 ปีที่แล้ว

      Lenem endeza new yehonew

    • @tyebeti7363
      @tyebeti7363 ปีที่แล้ว

      ይበስላል ሞክሪው

  • @usrafetu3795
    @usrafetu3795 ปีที่แล้ว

    It's nice ketyebet

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እጅሽ ይበርክ

  • @user-ig3ev3ve8c
    @user-ig3ev3ve8c 6 หลายเดือนก่อน

    ይመዝገን አንቺ ጣጣ አላበዛሽብንም ተባረኪ

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 9 หลายเดือนก่อน

    Wedejewalew yemer Thankyou lelam kalshe lakilen and chew alasegebashem Aydle

  • @mohamedhairedinsaber4333
    @mohamedhairedinsaber4333 2 ปีที่แล้ว +3

    Hidu inee hajer nen. mashaalah jamral🌻😻💖

  • @user-bu9yi3vm1y
    @user-bu9yi3vm1y ปีที่แล้ว +1

    መሽአላ ደስ ይላል እጂሽ ይባርክ

    • @ramadantube
      @ramadantube ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

  • @weynishet6544
    @weynishet6544 2 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @werkiyetefera8035
    @werkiyetefera8035 ปีที่แล้ว

    Kelel Yale Arif aserar nw: gin duketu yemindinewu ??

  • @AbikiAlemnur
    @AbikiAlemnur 22 วันที่ผ่านมา

    Keteybet❤

  • @zaynabhajiumer3620
    @zaynabhajiumer3620 2 ปีที่แล้ว +1

    Hidyaa maasha allah

  • @konjitTikuneh
    @konjitTikuneh 22 วันที่ผ่านมา

    ዋው

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሰርቼው ምንም አልጣፈጠኝም ። ላንድ የጣፈጠው ላንድ አይጣፍጠውም ተባረኪልን እህታችን

  • @saronselamon7191
    @saronselamon7191 ปีที่แล้ว +2

    Wow delicious.

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 หลายเดือนก่อน

    ene yemelew gin dinchu ke enkulalu ekul endet libesel yechelal?

  • @user-vh4nj1eo6i
    @user-vh4nj1eo6i 10 หลายเดือนก่อน

    Wawww betam deslal thanks ❤❤❤

  • @husabe5441
    @husabe5441 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉ❤❤❤እሞክረዋለሁ❤❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n ปีที่แล้ว +23

    ቀለል ያለ አሪፍ አሰራር ነው ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ👏👏👏👏💞💞

  • @DemelashDencha-qe9mf
    @DemelashDencha-qe9mf 11 หลายเดือนก่อน

    ልሞክረው እና እነግርሻለው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 2 หลายเดือนก่อน

    lelochum endanchi were sayaweru biseru arif neber

  • @EbrahimEndris-fz3eo
    @EbrahimEndris-fz3eo ปีที่แล้ว

    በጣሞ ቆንጆ ኘው

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 ปีที่แล้ว

    መሻላህ

  • @elsadebebe3109
    @elsadebebe3109 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉነዉ ግን ያልገባኝ ነገር ድንቹ ያልበሰለነዉ ወይስ የተቀቀለ

  • @user-sv7fb1hz3k
    @user-sv7fb1hz3k 10 หลายเดือนก่อน

    Bedst mesrat ychalal

  • @subrinasubrinalu2789
    @subrinasubrinalu2789 ปีที่แล้ว

    ውዴ እባክሽ ምግብ ለሚጀምሩ ማለትም 5 ወር ለሞላቸዉ

  • @moyamoya8554
    @moyamoya8554 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 ปีที่แล้ว +2

    ግን መጀመርያ ድንቹ በዘይት መጠበሥ አለበት እድበሥል

  • @nanatitafese8325
    @nanatitafese8325 ปีที่แล้ว

    ahun new yemseraw

  • @jegnawabebe3525
    @jegnawabebe3525 ปีที่แล้ว

    Wawoo nice new...esti egnagarm biq bey Exodus Rise and Shine Eleni Adera youtuber ...

  • @meserettafa2345
    @meserettafa2345 ปีที่แล้ว

    dinchu bezi ftnet libesel yichilal weys kekledshiw new

  • @tigistzeriihun3181
    @tigistzeriihun3181 ปีที่แล้ว

    Began arif

  • @tsigeadane1331
    @tsigeadane1331 ปีที่แล้ว +1

    Woktawi mereja

  • @FreDADi-pq1gh
    @FreDADi-pq1gh ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @tsehaytuabebe9771
    @tsehaytuabebe9771 ปีที่แล้ว

    Yepan cake aserare benatesh

  • @metometo1588
    @metometo1588 ปีที่แล้ว

    Aref new

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 5 หลายเดือนก่อน

    Dinch ena enkulal endet new ekul yemibeselut.. ere bakesh seteyo atejajayeben

  • @mikegirum6590
    @mikegirum6590 2 ปีที่แล้ว

    Wedijewalew beziw qexiyibet

  • @Debevbsbg
    @Debevbsbg 7 หลายเดือนก่อน

    ትለያለሽ አንች።በአለፈው አንድ ቪዲዮሽን አይቼ ሞክሬው የቀመሱት በሙሉ ተደንቀዋል። ይህንንም እሞክረዋለሁ።😊❤

  • @mekgar2001
    @mekgar2001 ปีที่แล้ว +29

    I think the potato will not be cooked well. Rather, if you boil the potato a little bit , it makes sense. I don't want to eat raw potato. But, the food looks so yummy.

    • @vergiprodan7362
      @vergiprodan7362 ปีที่แล้ว

      Prea

    • @shamsaahmed9489
      @shamsaahmed9489 ปีที่แล้ว

      the potatoes are in really small slices , so it the possibility of it being cooked well enough is high

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 5 หลายเดือนก่อน

      tikekel

  • @addisyimer8254
    @addisyimer8254 ปีที่แล้ว

    konjo new

  • @Maryam-rf3sr
    @Maryam-rf3sr ปีที่แล้ว

    ድንቹአይበስልም ሲቀቀቃኳ ግዜይፈጃል እንኳን 5ደቂቃላይሞላ ተጠብሶ

    • @brainmethis
      @brainmethis ปีที่แล้ว +1

      ይበስላል ማሬ እኔ ለልጆቼ እሰራአለሁ

  • @mesiyete
    @mesiyete ปีที่แล้ว +2

    ድንቹ ቢቀቀልስ??

  • @abebechermias
    @abebechermias ปีที่แล้ว +1

    mitafite kures nw simu mindinaw

  • @saragasa174
    @saragasa174 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤👍

  • @tube4877
    @tube4877 11 หลายเดือนก่อน +1

    Btame nwe mitafetwe amsgenalhu

  • @elsabetlemecha7451
    @elsabetlemecha7451 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @user-hm4tt9zh5x
    @user-hm4tt9zh5x 7 หลายเดือนก่อน

    Ketefekefeke bohala mekekel ychalal wey

  • @user-bv5jt2sz6r
    @user-bv5jt2sz6r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሸትም እቁላሉ

  • @sebsibeworku7323
    @sebsibeworku7323 2 ปีที่แล้ว +2

    Gen denchu yibeselale

  • @fatuma9133
    @fatuma9133 2 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @bizuye-dg3xl
    @bizuye-dg3xl ปีที่แล้ว

    ዶቄት ከለለኝስ

  • @CalebKasu
    @CalebKasu ปีที่แล้ว

    ሰርቼው ነበረ በጣምጣፋጭ ነው ፎቶውን እልክልሻለው ከተቻለ

  • @kebartube9353
    @kebartube9353 ปีที่แล้ว

    Bereda

  • @HermelaTesfaye-sp7lq
    @HermelaTesfaye-sp7lq 4 หลายเดือนก่อน

    Le 1 amet lej yamihon megab asrar asygn 1

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl ปีที่แล้ว

    ቀለበትሽህ ያምራል የኔ በለሞያ ዬት ሀገር ነሽ

    • @AB-rv1tl
      @AB-rv1tl ปีที่แล้ว

      ዘይቱ አሳነሽህዉ የለሽህዉ ኢትዮ ነዉ እንዴ

  • @user-xs9kq4hb3x
    @user-xs9kq4hb3x ปีที่แล้ว

    ስም አለው ነገሩ ለምግብ ቤት ፈልጌው ነው እማ

  • @liyates4376
    @liyates4376 2 ปีที่แล้ว +1

    Yebesele dench new yemntekemew?

  • @misrachyohannes6982
    @misrachyohannes6982 ปีที่แล้ว +3

    ድንቹ ጥሬ አይሆንም

  • @user-xs9kq4hb3x
    @user-xs9kq4hb3x ปีที่แล้ว

    ስም አለው እንደ ማር

  • @misganatsegaye9015
    @misganatsegaye9015 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dagimalmaz5237
    @dagimalmaz5237 หลายเดือนก่อน

    Mirt yalata medanit

  • @yetmworkbelehu8451
    @yetmworkbelehu8451 ปีที่แล้ว +6

    ድንቹ ከእንቁላሉ ጋር እኩል ይበስላል

    • @tegesetgeber238
      @tegesetgeber238 9 หลายเดือนก่อน

      Chize kelales

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 9 หลายเดือนก่อน

      እኩልአይበስልም መቀቀልነዉድንቹንፊት

  • @bizuneshteshome3241
    @bizuneshteshome3241 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው ግን ድንቹ ተቀቅሎ ነው ወይስ በጥሪው ??

  • @imranseyfu2131
    @imranseyfu2131 ปีที่แล้ว

    Furno duket nw

  • @sultanhusenmuktaf1241
    @sultanhusenmuktaf1241 ปีที่แล้ว +1

    Like በዚሁ ይቀጥሉ

  • @zenebubelayhen8638
    @zenebubelayhen8638 ปีที่แล้ว

    በጣም ቀለል ያለ ስራ ነው መጥበሻው የለኝም እንጂ ለመስራት

  • @riana427
    @riana427 ปีที่แล้ว

    ሞክሬው ነበር ለኔ ምንም አልተመቸኝም

  • @sarasklilemaryam4803
    @sarasklilemaryam4803 ปีที่แล้ว

    ድንቹ ግን ይበስላል

    • @user-xp7jw5un1p
      @user-xp7jw5un1p ปีที่แล้ว +2

      መጀመሪያ እንቀቅለዋል ሲመስለኝ

  • @edengalemu399
    @edengalemu399 2 ปีที่แล้ว

    Ytu duket nw wude????

  • @musesisayofficialmuskii3164
    @musesisayofficialmuskii3164 ปีที่แล้ว

    ድንቹ ግን የሚበስል አይመስለኝም

  • @FiryeDesie
    @FiryeDesie 3 หลายเดือนก่อน

    እንቁላል አልቦ መስራት አልችልም ፆም ስላለ❤😢😮

  • @sabawoldeyohannes4384
    @sabawoldeyohannes4384 ปีที่แล้ว +1

    ምጣድ ላይ ነዉ ወይስ በመጥበሻ ላይ ነዉ

    • @rahimarahima9141
      @rahimarahima9141 ปีที่แล้ว

      በመጥበሻ ይሆናል በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ ሞክሪዉ 🥰🥰

  • @TnsayeHabte
    @TnsayeHabte ปีที่แล้ว

    Duketu yemindinew

  • @yibeltalmekonen2854
    @yibeltalmekonen2854 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ሞከርኩት ግን ተንቸክችኮ ነው የቀረው ምንም አይነት ውሀ ሳልጠቀም ብዙ ውሀ አጠለለ ለምንድን ነው ፤ሌላ ደግሞ በማንኛውም መጥበሻ ይቻላል ወይ ማብራሪያ እፈልጋለሁ የኔ ቅመም ፤እንደ ሳሳሁ ቀረሁ።

  • @Genet-ek1lu
    @Genet-ek1lu ปีที่แล้ว

    Arif new gen tesfo dawen lode madreg bchil

  • @matwosoja8184
    @matwosoja8184 2 ปีที่แล้ว +10

    ድንቹ ይበስላል

  • @helenwondmagegn8379
    @helenwondmagegn8379 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ግን ድንቹን ፈቅፍቀሽ ማጠብ የለብሽም????????

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      ከተላጠ በዃላ ስለሚታጠብ የተፈቀፈቀው ንፁ ነው። ከተፈቀፈቀ በዃላ ቢጨመቅና የድንቹ ፈሳሽ ቢወጣ የተሻለ ነው ግን ግዴታ አይደለም🤗

  • @ermiasronge3327
    @ermiasronge3327 ปีที่แล้ว

    what kind of flour it's not specified

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      All purpose flour ወይ በአማርኛው ፍርኖ ዱቄት🤗

    • @tinypremlal6935
      @tinypremlal6935 ปีที่แล้ว +1

      I have tried it will all purpose flour and it came out raw. I used cornstarch it came awesome 👍

  • @user-vx2jg3bl3b
    @user-vx2jg3bl3b ปีที่แล้ว

    ድንቹ የሚበስል አይመስለኝም

  • @zelalemkibkabelakew3651
    @zelalemkibkabelakew3651 ปีที่แล้ว

    አንቺን ነው ማግባት

  • @thankyougodtariqua5551
    @thankyougodtariqua5551 2 ปีที่แล้ว

    ደኘኪጠ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 ปีที่แล้ว

    ቅመም ሚልህ አይሆንበትምንድ አድስ ነኝ ለቤትሽ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ😘❤
      ጥያቄሽ ግን ግልፅ አልሆነልኝም

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 ปีที่แล้ว

      @@Hidaya-kitchen- 🎀 ያልኩት ጥረጫው እና ቅመማ ቅመም አይጨመርም ወይ

  • @belanegetachew9704
    @belanegetachew9704 ปีที่แล้ว

    D7w0

  • @saditube5199
    @saditube5199 2 ปีที่แล้ว +2

    የዲኚቹ ነገርሰ ይበሰለ ይሆን🙄

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg ปีที่แล้ว

      ለኔም ጥያቄየነዉ