እንዴት ነው ፈቀቅ ያለ ኑሮ ሚኖረኝ? ለሚሉ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @tadia7796
    @tadia7796 4 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ቀሲስ አሸናፊ እግዚአብሔር ይባርክልን የምትሰጠን ትምህርት ነገር ግን ካንተ ድምጽ ይልቅ የኃላው ያለው ድምጽ ስለሚበዛ ብትቀንስልን በደብ ይሰማናል አመሰግናለሁ ::

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር አስተማሪ አያሳጣን ፀጋውን ያብዛለወት መምህር።

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን። መምህር ማጀቢያ መዝሙሩ በጣም ከድምፆት ጎልቶ ይሰማል ትምርቱ አይሰማም ቢያስተካክሉልን ።

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  4 ปีที่แล้ว +3

      አስተካክላለሁ ክብር ይስጥልኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መገሰተ ሰማያት ያውረሰልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከነቤተስቦችህ ስላም ለሀገራችን አሜን አሜን አሜን

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi628 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ ገ ማርያም ልጆችክ ትዳርክ የተባረከ ይሁን፥፥፥፥፥፥፥ለቀጣዩ የመዝሙር ድምፅ ትንሽ

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዜአብሄር ማስተዋል ልቦና ይስጠን መነፈስ ቅዱስ ይርዳን❤👍😭

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያስማልን ለመምህራችን አሜን🙏🏽

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 4 ปีที่แล้ว +7

    God bless you Aba, in middle of your Preaching the background music was bit loud , I listen to your sebeket as I am driving to work, Again God bless you more

  • @sarasweet9929
    @sarasweet9929 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen geta mereton yawerdlin tebark

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ባግራውንዱ ድምፁ ትንሽ በዛ

  • @eftihiamario1561
    @eftihiamario1561 4 ปีที่แล้ว

    ህይወቴን የፈተሸ ግሩም ስብከት! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @tsegaberhe1080
    @tsegaberhe1080 4 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwet yesmealna

  • @genetgebreamlak873
    @genetgebreamlak873 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tbimerew6109
    @tbimerew6109 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት የሰማልን

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን ዛሬ ትንሽ የሗላው ድምፅ ከፍ ብሏል ሰላም ያውለን

  • @tiruworktesfu4244
    @tiruworktesfu4244 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርወት

  • @abrahamtesfu8091
    @abrahamtesfu8091 4 ปีที่แล้ว +3

    GOD bless you Keses I love your teaching, somehow the background music is too loud. If that is possible for future reference can please make lower that way we can focus on your message GOD bless.

    • @Zeeee2007
      @Zeeee2007 4 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እኔም እንደዛ ነው የተሰማኝ የኔን ሃሳብ ነው የገለፅክልኝ ምክንያቱም የቀሲስ ድምፅ ለስለስ ያለ ስለሆነ ከበስተጀርባ ያለው ድምፅ ውጦታል።

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ መጨረሻ ዬን አሳምርልኝ አሜን

  • @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ
    @ማሂየመድኃኔዓለምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @abebawithey9185
    @abebawithey9185 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏾🙏🏾bless you 🙏🏾🙏🏾

  • @etaferdemoze4654
    @etaferdemoze4654 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምኽር

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos9974 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን ዕድመና ጤና ይስጥልን

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💛💚❤

  • @marli8066
    @marli8066 4 ปีที่แล้ว +3

    ከበስተጀርባ ያለው ክላሲካል ከንግግሩ ይበልጣል ድምፁ በትክክል እንዳይሰማ አድርጎታል ቢስተካከል ባይ ነኝ

  • @sebleanato7918
    @sebleanato7918 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ እድሜ ከጤና ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማህ ማስተዋል ይስጠን 🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።

  • @tgd1875
    @tgd1875 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መልካም ነገረ ሰላሰተማሩን
    እግዛብሄር ይባረክልን ዘመንወትን ይባርክ።

  • @ጓንደርሀገሬ
    @ጓንደርሀገሬ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hiruthailemariam5636
    @hiruthailemariam5636 4 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @ቃልኪዳንቃልኪዳን-አ5ቈ
    @ቃልኪዳንቃልኪዳን-አ5ቈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የምወደድ ትምህሪት ነው ፀጋኡ ያብዛሎት አባ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህር ወደ መጨረሻው አይሰማም

  • @finotewongel
    @finotewongel 4 ปีที่แล้ว +3

    Qale hiwot yasemalen! Mehal laye mezmuru tenesh kef bilo mesmat yaschegral. Enddegena teshashlo biweta? Egzibher yitebkh!

  • @godadawebite2360
    @godadawebite2360 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 ปีที่แล้ว

    🙏 kale Hiwot yassemalen🙏yahelgelot zemenehen yebarkeleh 🙏🙏🙏

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 ปีที่แล้ว

    Amen🙏♥️ kalehewot yasemalen geta🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያስማልንንን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @asmarashikor2536
    @asmarashikor2536 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏

  • @እሙየክርስቶስልጅ
    @እሙየክርስቶስልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን🙏

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l 4 ปีที่แล้ว

    ሀያሉ እግዛብሔር ይክብረልን

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 4 ปีที่แล้ว +5

    ይቅርታ አባቴ ሙዚቃው በዘቶ ትምህርቱን አይሸማም በፍፁም

    • @AbiAbi-sj8bk
      @AbiAbi-sj8bk 3 ปีที่แล้ว

      Awo tekekeli neshi gen Yekerita ehita mezemuri new yemrbalew eshi

  • @asnakudereje5438
    @asnakudereje5438 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen 💚 ❤

  • @ሜዳነውሀገሬ
    @ሜዳነውሀገሬ 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for your all advice

  • @makdabirtukan7046
    @makdabirtukan7046 4 ปีที่แล้ว

    ኣአሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 4 ปีที่แล้ว

    Yemchershawe aysemam Mezmuru beza tedebalk 🇪🇹💒😍👏🙏

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለዮት ያሰማልን ተራራው ልባችን ያውርድልን እኝ እንጀምር ፍፃሜ የሚፈፅም አምላክ አለን ሀሜት ማስቆም ከጥፉት መክረን መመለስ ካልሆነ መራቅ

  • @helinaamare7489
    @helinaamare7489 4 ปีที่แล้ว

    Gimashu ayisemam yemzimurzu dimis beza .

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 4 ปีที่แล้ว

    በትክክል ቀሲሰ ልክ ብለሀል በጣም አሰቸጋሪነው

  • @sabafantaye8341
    @sabafantaye8341 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasmalen memerachen, mezemuru temertun shefenew demesu

  • @samsonmekonnen816
    @samsonmekonnen816 4 ปีที่แล้ว

    Kesis Egziabher yistilign. Tinish kejerba yalew classical bistekakel. Indegena bichanilin. Degagimen lemesmat. Egziabher yibarkot

  • @debreworkwoldearegay7151
    @debreworkwoldearegay7151 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማን። ከ17 ደቂቃ በውሀላ በደንብ አልተሰማኝም ሙዚቃው ስለአየለ

  • @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293
    @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293 4 ปีที่แล้ว

    Betam dimitsu yirbishal ayismam

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg4301 4 ปีที่แล้ว

    ጌታችን ፍቅሩ ወላፈኑ ይንካን

  • @woinshetalemu770
    @woinshetalemu770 4 ปีที่แล้ว

    የክርስቶስ ሰላም ብዝት ይበልልህህህህህህ

  • @fthi3585
    @fthi3585 4 ปีที่แล้ว +1

    Btam yemiwedow timhirt new gin mezmur tinsh dimsi kenes adrgut bedenb meliktun indinkebel Ameseginalehu memhirashin

  • @nebiyatroman9496
    @nebiyatroman9496 4 ปีที่แล้ว

    አንዳንዴ ይገርመኛል በጣም እናመሰግናለን አባ

  • @ethiolover4930
    @ethiolover4930 4 ปีที่แล้ว

    egzihabehere yebarkhe!!!!! tsega yebzalhe!!!! pls the background music tinsh kensew very hard to listen!!!! Thank you!!!

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ከግማሽ በኋላ ድምፅት አይሰማም ባለፈውም እንደዚሁ ነበር።

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 4 ปีที่แล้ว

    🙏🏽💒❤🤲❤❤❤🇪🇷

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 4 ปีที่แล้ว

    Mezemur volume is too much, I can't hear you.

  • @seniathabtagbreal6727
    @seniathabtagbreal6727 4 ปีที่แล้ว

    ጊታ ይባርክህ ነገረ ግን ክላሴካሉ ድምፅህን ሸፋነው

  • @billenabate1780
    @billenabate1780 4 ปีที่แล้ว

    Kalhyote yasmalne. Background mazmure loud.

  • @zzaa2794
    @zzaa2794 4 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው ሙዚቃ እንሰማ ወይ ትምህርት ቀን ሰው ባክህ

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 4 ปีที่แล้ว

    አረ, ቀሲስ ድምፁ ምንድን ነው...? በጣም ይጮሃል ይረብሻል Ohh my GOD !

  • @beyenechdejene4447
    @beyenechdejene4447 4 ปีที่แล้ว +1

    የመዝሙር መሳሪያው ድምፅ ትንሽ በዛ

    • @Zeeee2007
      @Zeeee2007 4 ปีที่แล้ว

      ምን ትንሽ በጣም ነው እንጂ...

  • @y0hannesbereket607
    @y0hannesbereket607 4 ปีที่แล้ว

    Kibur abatye mosikew kes bitergut tiru new neber kalachu lemesmat bicha tiru neber

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 4 ปีที่แล้ว

    መዝሙርን ቀንስው ያስቸግራል

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀሲስ፡ግማሹን፡አልሰማንም፡back ground መዝሙሩ፡ድምፅህን፡ዋጠው፡ይሄ፡መጀመርያ፡ግዜ፡አይደለም፡ይቅርታ፡ስማው፡እስኪ

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 4 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ አንደር የሚሄደው ድምፅ በጣም ከፍ ስላለ ሥላለ ለመስማት ስለሚረብሽ ቢቀነስ

  • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
    @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ቀሲስ ትምህርቶች ግሩም ነው ሚዚቃውን ቀንስ ብታደርገው ጥሩ ነው

    • @ጌታዬንፁህልብስጠኝ
      @ጌታዬንፁህልብስጠኝ 4 ปีที่แล้ว +1

      ከአንተ ድምፅ ይልቅ ሙዚቃው በጣም በዛ

    • @getahunhiwot463
      @getahunhiwot463 4 ปีที่แล้ว

      Muzeka aybaleme mzemure new yemebalwe

    • @yonasmmeandom8254
      @yonasmmeandom8254 4 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ቀሲስ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ይደገም
      ምክንያቱም ግማሹን ሙዚቃ ነዉ የሰማነው

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 ปีที่แล้ว

    Too much classical music. We can't hear you.

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 4 ปีที่แล้ว

    አይሰማም

  • @user-lq7qi2eh4s
    @user-lq7qi2eh4s 4 ปีที่แล้ว +1

    ጉማሹ ምንም አይሰማም መምህር

    • @Zeeee2007
      @Zeeee2007 4 ปีที่แล้ว

      ምንም ምንም በጣም ነርቬን ከሚነኩኝ ነገሮች አንዱ ይሔ ነው።

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 4 ปีที่แล้ว

    ድምፅህ በመዝሙሩ ተዋጠ ምንም መስማት አልተቻለም

  • @hiruthailemariam5636
    @hiruthailemariam5636 4 ปีที่แล้ว

    God bless you and your family

  • @meskermdemoze3264
    @meskermdemoze3264 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏😭

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen🙏🙏