የትንሣኤ ወረቦች ስብስብ በትንሹ ብላቴና መ/ታ ዘማሪ ቡሩክ ጌትነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • የትንሣኤ ወረቦች ስብስብ በትንሹ ብላቴና መ/ታ ዘማሪ ቡሩክ ጌትነት #ትንሳኤከ #ወምድኒ #ፋሲካ #ወረብ #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #eotc #mk none stop wereb
    #nonstop #nonstop_wereb #ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
    #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ
    #ዝማሬ #ተዋህዶ #መዝሙር
    #ኢትዮጵያ #ortodox #ተዋህዶ #መዝሙር #like #share #subscribe #qopazyon#tube#ዝማሬ#መላእክትን#ያሰማልን#mezmur #viral #youtube
    ተተኪ ዘማራያን በሰንበት ትምሀርት ቤት አገልግሎት ትጋት ያላቸውን አገልጋዮች እያበረታታ ያለ ሚዲያ ቆጳዝዮን አንዱ ነው።
    ወደውና ፈቅደው የስጋ ዘመድ ስለሆኑ እናመሰግናለን።
    በቲክታክ፡
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    / d.n_amare
    በዩቱብ፡
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 / @dogma_and_canon_media
    በቴሌግራም፡
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/Dc_media_...
    በፌስቡክ፡
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    / amare2112et
    ብፁእ አቡነ ናትናኤል የሚዲያው የበላይ ጠባቂ ሲሆኑ በሰሜን አሜሪካ የሚኒሶታና አካባቢ ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ናቸው። የሚዲያው የስጋ ዘመድ ለመሆን #ሸር #ሰብስክራይብ eንዲሁም እንዲሁም #ላይክ ያድርጉ
    ኑ አብረን የአብነት ተማሪዎችን እናግዝ፣ የአብነት ትምህርትቤቶችን፣ እንገምባ የተቸገሩትን እናግዝ፣ የተራቡትን እናብላ፣ የታረዙትን እናልብስ በህይወት እያሉ እንጎብናቸው።
    በኢትዮጵያንንግድ ባንክ 1000596270399
    በአሐዱ ባንክ 0041083910101 ዶግማና ቀኖና ሚዲያ ብለው ያግዙ
    #ዶግማና_ቀኖና_ሚዲያ #ርትዕት_ሃይማኖት #በእኔ_ዘመን_ዶማና_ቀኖና_አይጣስም
    ክርስቶስ ተነስቷል,
    ተነስቷል ክርስቶስ ተነስቷል,
    ተነስቷል መሰረተ ክርስቶስ,
    መሰረተ ክርስቶስ መዘምራን ተነስቷል,
    እመ አዶናይ,
    yetinsaew geta,
    የየሱስ ክርስቶስ ትረካ,
    ney bedemena,
    ye kereta mezmur,
    geta tenestual, የትንሳኤ ወረብ,
    የትንሣኤ ወረብ,
    ትንሳኤ ወረብ,
    ትንሣኤ ወረብ,
    #ወረብ
    እዮሱስ ክርስቶስ,
    ተነስቷል ጌታ ተነስቷል,
    የትንሳኤ መዝሙሮች

ความคิดเห็น • 60

  • @DanialAwraris
    @DanialAwraris 4 หลายเดือนก่อน +6

    ትአምር ነው በእውነት ይህ ድምፅ ከዚህ ብላቴና መውጣቱ !! እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግህ የድምፅ ጥራቱም ይገርማል
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 5 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚኦ ካንተ አንደበት እሚወጣ የማይመስለኝ ነገርስ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ብሩክ ❤❤❤❤❤

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 4 หลายเดือนก่อน +4

    በእዉነት ቃለ ኅይወት ያሠማልን ወድማችን ጸጋዉን እግዚአብሔር ያብዛልህ❤🕊

  • @iseyenshteshager7948
    @iseyenshteshager7948 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል በእውነት ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ♥️♥️

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእኔ ወንድም ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱም ይጠብቅልን እሠይ እሠይ በሊቃዉንት ወድሞቼና በዓባቴ ቤት ሰላደኩኝ ሰይህ ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል ወድሜዋ በረታልን ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @Hgf-c6y
    @Hgf-c6y 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረምንልበልእንድታገለግልበትድምጽህንሰጥቶንእግዚያብሔረያገልግሎትዘመንህንይባረክልህወንድማችን

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 3 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ ጠአም ያለው ነው በግለፀ አልችልም እግዚአብሔር ይጠብቅ ወድሜ እርሜ ከጤና ጋር ያድልህ ተክፎ ሁሉ ትጠብቅህ ድግል ማርያም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesKasaw-w5w
    @mekdesKasaw-w5w 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ የኔ ወንድም ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ አቤት ድምፅ

  • @niramkeedas6559
    @niramkeedas6559 7 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @TsehayDires
    @TsehayDires 4 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ያፀናልን ፍፃሜህን ያሳምርልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋዉ ይጠብቅል ዘመን ሁሉ ስታመልከዉ ኑር

  • @KelakedanDesat
    @KelakedanDesat หลายเดือนก่อน +1

    Zimar,melyktn❤yasman❤wenbma❤tedark,elllllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ናሁሰናይከበደ
    @ናሁሰናይከበደ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @EmebetMamo-m9b
    @EmebetMamo-m9b 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋውን ይብዛልህውንድማእንኺንአደርስህ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን፫ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን🙏❤🙏

  • @AliGammal-p2c
    @AliGammal-p2c 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wedmaiyene new metemsele

  • @rewamohtaseb-ck3jy
    @rewamohtaseb-ck3jy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ፀጋዉን አብዝቶ ያድልህ በእዉነት🌺🌺🌺

  • @Mekdes-u2t
    @Mekdes-u2t หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @AliGammal-p2c
    @AliGammal-p2c 5 หลายเดือนก่อน +3

    Egzabiyere tegawne yaebzawe le

  • @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
    @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zemre melektn yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaeregAbrha
    @MaeregAbrha หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayDires
    @TsehayDires 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayDires
    @TsehayDires 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @masreshawyalew3893
    @masreshawyalew3893 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destadesta8840
    @destadesta8840 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @ShathaYasha
    @ShathaYasha 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋዉንያብዛልህወድሜ

  • @Mekdes-u2t
    @Mekdes-u2t หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን