ልብን ሳያደነድኑ ንስሐ መግባት "ጨካኝ ልብ ንስሐን ያዘገያል"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    TH-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

ความคิดเห็น • 163

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ
    ለድካማችን ሀይልህን ማስተዋልን ብልህነትን
    ከጠማማው ጎዳናችን ባንተ የምንመላለስበትን
    ግዜህን ጨምርልልን አብዛልልም አሜን,

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +18

    *አቤቱ አምላኬ ሆይ በቤትክ እንድኖር እርዳኝ ጸሎት ልመናችንን ተቀበልልን ንፁ ልብን ስጠን ለመንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአገራችን ለህዝባችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ስጥልን አሜን አሜን*

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen wendemachin tsegawun yabzaleh Egziabher Amlak Edme Ena Tena yestilen Tebarakeln 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነኝ
    @የቅዱስገብርኤልልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +12

    እንዴት አደራችሁ የልኡል እግዚአብሄር ቤተሰቦች ? እግዚአብሄር ይመስገን አሜን። መ ምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። አብዝቶ አብዝቶ እዉቀቱን ይጨምርልህ አሜን። ለኔ በተለይ ብዙ ጠቅመኸኛል ። ባለዉለታዬ ነህ። እግዝትእነ ማርያም ዉለታህን ትክፈልልኝ አሜን።

  • @workyeadane9219
    @workyeadane9219 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦነችን ያሳድርብን እውነት ምን ድንቅ ትምህርት ነው ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን ወንድምየ አንተንም ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እመብርሀን ባለህበት አገር ትጠብቅህ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 11 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አንተ ተመልከተን ለመንግስትህ አብቃን ❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን ❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት ወንድማችን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ እናመሰግናለን
    የሰማነውን በልቦናችን ጸላት ቸሩ አምላካችን ያሳድርብን አሜን፫ /

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን እግዚአብሔር ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ በንስሐ እንኖር ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን ።

  • @shitagetaw4210
    @shitagetaw4210 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችሁ አስቡን ለንሰሀ ሞት እዴበቃን 😭😭😭👏👏👏🙇🙇🙇

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አቤቱ ልቦናዬን መልሰውና ወደ ንስሀ ምራኝ 😭😭😭ጌታ ሆይ በከንቱ እንዳልደክም እርዳኝ የልቦናዬን የነሀሱን በር ክፈትልኝ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን በእዉነት ድንቅ ቃል ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ንፁ ልብ ያደለን

  • @ennaenna5317
    @ennaenna5317 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት የሰማልን። ውንድማችን አባትም መሆን አይቃረም። ዳንቆን ጥበባ የእግዚአብሄር ሰለም ይብዘልህ። በርተልን የአገልግሎቴህ ዘመን ይበረክ አሜን አሜን አሜን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ይሄን ስምቶ ያልተመለስ ስው በእውነት ከዳቢሎስ ወገን መሆን አለበት ። ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ እውቀቱን ይብዛላችሁ በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ዲያቆን ጥሻበበ ማሞ ቃለ ይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን የቃሉ ባላበት እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ወንዲማቺን ፀጋዉ ያብዛልን🙏🙏💠🌾💚💐

  • @Sara-19_21_7
    @Sara-19_21_7 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜናጤና አብዝቶ ይሰጥልን ያንተን ትምህርት ተከታትሎ የማቀየር አይኖርም ወንድማችን አናመሰሰግናለን

  • @kidistkassa8416
    @kidistkassa8416 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።የሰማነዉንም ለመፈፀም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ
    @አመተኢየሱስ-ረ5ኘ 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለወንድማችን ዲ/ን ጥበበ ቃለህይወት ያሠማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @edentekle2552
    @edentekle2552 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በጸሎትህ አስበን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +5

    የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ልባችንን ብርሐን ያድርግልን ዲያቆን ጥበበ ማሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!! በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
    @በፍጹምልብህበእግዚአብሔር 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን ወድማችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሠማንውንበለባችን ያሣድርልን የሁላችነ ንም መጨረሻ ያሣምርልን ለንሠሐሞት ያብቃን አሜን። አሜን። አሜን።

  • @sraself7813
    @sraself7813 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 👏👏👏🤲🤲🤲

  • @wo6119
    @wo6119 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ይህትልቅ በረከት ነው የማናውቀውን ወገኖችህን ማሳወቅ እኔ ከነቤተሰቤ ከአንተ ብዙ ተምረናል። ምህራችን መባል የሚገባህ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
    @እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን

  • @jeedasmeedae5787
    @jeedasmeedae5787 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰምተን በልቦናችን ያሰድርብን አሜን

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta2300 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው
    @እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen ❤❤❤🤲🤲🤲qalun semten yemnfetsm yadrgen

  • @sarahbaman1019
    @sarahbaman1019 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በፀሎት አስቡኝ

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አቤቱ አንተህን መፍራት በልባችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር አሜን ወንድማችን 🙏🙏🙏 እመብርሃን በድሜ በጤና ታቆይልን

  • @tsegimurutsie3982
    @tsegimurutsie3982 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይባርክልን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያስመዐልና አሜን

  • @abebatefera3791
    @abebatefera3791 3 ปีที่แล้ว +1

    ✟ ቃለ ህይወት ያሰማልን ✟

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። """""ሠላም ለሀገራችንንንና ለህዝብዋ እግዜአብሔር ይስጥልን """"

  • @ayeegosuu896
    @ayeegosuu896 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃልህዎቴ ያሰማልን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንማችን በፀጋው ይጣብቅህ እግዚአብሔር

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦናችን ለእግዚአብሔር ቅርብ ያድርግልን

  • @የድንግልማርያምልጆችመንፈ
    @የድንግልማርያምልጆችመንፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ♥♥♥

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede4207 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን🙏🙏🙏

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @hellinmsemkrsttenadag3436
    @hellinmsemkrsttenadag3436 3 ปีที่แล้ว +1

    ክብር ያድልልን ወንድማችን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @salemeyu9858
    @salemeyu9858 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይባርክህ እኛም የተማርነውን ተግባራዊ እንድትሆን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏⛪⛪

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @giasbd1234
    @giasbd1234 3 ปีที่แล้ว

    A men Amen Amen 👏👏👏👏

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልህ ይህትሁት አንደበትህን እመብርሀን ትባርክልህ

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 3 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN ✋✋✋✋⛪📚💚💛❤✋✋AMEEN QALEYOWTIN YASMEN

  • @Selamawitweldemichael
    @Selamawitweldemichael 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማን ወንድማችን

  • @እማሆይወለተሃና
    @እማሆይወለተሃና 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223
    @hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዉት ያሰማልን

  • @fathimaammunafathimaammuna3603
    @fathimaammunafathimaammuna3603 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 3 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን

  • @ሮዛሮዛየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @ሮዛሮዛየዝክረቅዱሳንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @yibaby4729
    @yibaby4729 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @adugnagebermariam8564
    @adugnagebermariam8564 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜነ የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 3 ปีที่แล้ว +1

    ወደማችን ቀለህወት የሰማልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @emuzeethiopia1555
    @emuzeethiopia1555 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏💒💞 ወንድማችን

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank brother God bless you we love you

  • @MimiMimi-lq9do
    @MimiMimi-lq9do 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @wo6119
    @wo6119 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ምህራችን የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክ

  • @rodas5936
    @rodas5936 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏🏾

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 ปีที่แล้ว

    ጠሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤፍራታ8319
    @ኤፍራታ8319 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @beggibegi1152
    @beggibegi1152 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwot yasemalin ewunet wondimachin d/n tsebebe mamo 🙏🙏🙏🙏🙏 egiziabiher amilak tsegawun yabizalik bebetu yatsinak amen 🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemteshom816
    @betelhemteshom816 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @warkeytasneem45
    @warkeytasneem45 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሒወት ያሠማልን ወንድማችን💚💛❤

  • @lilylily3529
    @lilylily3529 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kholote yasmalne

  • @Ferwoht
    @Ferwoht 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ካልህይቶ ያስምለን

  • @muluangaw3461
    @muluangaw3461 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin wandimachin

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 3 ปีที่แล้ว +1

    አምን መምራችን ቃልህወት ያሰማልን

  • @heluhela4538
    @heluhela4538 3 ปีที่แล้ว

    amen wdmachne kale hewoten yasmalne 💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡

  • @ethiopianageryaslaemesheny134
    @ethiopianageryaslaemesheny134 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen egzbhier erjem edemya ketena ga yesetelen egzbhier fesemachen yasemerlen lenesa hiewt yabekanen🙏🙏🙏

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 ปีที่แล้ว

      እሼወንድማች እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማልን አሜን

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 3 ปีที่แล้ว +1

    Kala Eiwot yasmalin wandemachen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልሔ አሜን አሜን አሜን

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን ፀውን ያብዛልን።

  • @tsehaytube917
    @tsehaytube917 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen🙏🙏🙏

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ የንሳሃ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @yaredhaile6590
    @yaredhaile6590 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @lovehana3074
    @lovehana3074 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kali hiwoten yasamalin mamerichi

  • @salemnurse9022
    @salemnurse9022 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አብዝቶ

  • @yibaby4729
    @yibaby4729 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @zelalemgezaw5657
    @zelalemgezaw5657 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @frechabekele4388
    @frechabekele4388 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️👏❤

  • @blackman9558
    @blackman9558 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen mengiste semayaten yawereselen amen

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መም በጣም ለንስሐ እንፈራዋለን

  • @almi1573
    @almi1573 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiyiwot yasemalin Amen.betegibar lemefetsem yabikan.🙏🙏