ILLAHI ┇ኢላሂ ┇2018 NEW VIDEO CLIP BY MUAZ HABIB

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 มี.ค. 2018
  • በአይነቱ ልዩ የሆነውና በላቀ ጥራት የተሰራውን የተወዳጁ ሙንሺድ ሙአዝ ሀቢብ “ኢላሂ” የተሰኘውን የነሺዳ አዲስ ክሊፕ ከብራይት ፕሮዳክሽን፡፡

ความคิดเห็น • 560

  • @user-yt1tu3ux3q
    @user-yt1tu3ux3q 6 ปีที่แล้ว +22

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ቤተሰቦቼ ደሞ ሙስሊም በጣም ይገርማል ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ እንዲህ አይነት ነገር ቤት ይከፍታል ሀርብኛ ነው ነሺዳ በጣም ደስ ይላል እርጋታውን ውድድድድ አድርጌዋለው ተባርኩ

    • @kemilamohemed3044
      @kemilamohemed3044 6 ปีที่แล้ว +5

      Sami Hiwot የኒ ማር አችንም ወደቤተሰቦችሽ አላህ ይደብልቅሽ

    • @foziyanursefa7912
      @foziyanursefa7912 ปีที่แล้ว +1

      አላህ አንተንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወንድሜ

    • @sewdaahmed643
      @sewdaahmed643 11 หลายเดือนก่อน

      😮፦፧፨፧ቀቀቀቀቀቀቀቀ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 8 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ወደቀጥተኛዉ መገድ ይምራሽ /ምራህያረብ🤲🤲🤲

  • @tensaesolomon29
    @tensaesolomon29 7 หลายเดือนก่อน +8

    I'm Christian but I can't stop listening to it 😢😢

  • @user-ih2cg5tu1b
    @user-ih2cg5tu1b 6 ปีที่แล้ว +10

    ውላሂ ነው የምላችሁ ይህን ነሺዳ ስስማው ይነዝርኛል ሙሀዝ ኢላሂ እያለ ጩኦ ሲጣራ ሙሉ ስውነቴን ኢላሂ.... ! ሲል ይነዝርኛል ሙሀዝዬ አላህ ይጭምርልክ እድግ ተመንድግ አላህ እዥነትና ራህመቱን ይስጥክ !!

    • @ueueuruur456
      @ueueuruur456 5 ปีที่แล้ว

      Mashallaha

    • @sewdaahmed643
      @sewdaahmed643 11 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊ዘዘ

  • @zahrazahr824
    @zahrazahr824 11 หลายเดือนก่อน +5

    ኢላሂ በእዝነትህ በራህመትሂ ሂዲያ ስጠን

  • @samsungphone5639
    @samsungphone5639 6 ปีที่แล้ว +67

    ማሻ አላህ ጋጋታ ያልበዛበት ምርጥ ንግግር ነው አላህ ከሀፂያት ያፂዳን ኢንሻ አላህ

  • @ahammedfoziya5361
    @ahammedfoziya5361 6 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህህህ ውድ የኢስላም ልጅ አላህ ይጨምርልህህህ

  • @user-cs1db2rc8i
    @user-cs1db2rc8i 3 ปีที่แล้ว +5

    masha Allah

  • @yasminalharbi1958
    @yasminalharbi1958 6 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah masha Allah Jazaka Allah kayaer. 😍😘😍

  • @user-sy7uy8nd4i
    @user-sy7uy8nd4i 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ እሚል ነሽዳ ነው

  • @Zaki_habsha1
    @Zaki_habsha1 3 หลายเดือนก่อน +3

    2024 እየሰማው like 👍

  • @fedakayarasulalahiyamahama6169
    @fedakayarasulalahiyamahama6169 5 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜንቶች ውስጤናችሁ በጣም ዘና አደረጋችሁኝ ኮሜንት ማንበብ ውስጤነው

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 3 ปีที่แล้ว +1

    Yemetekawemu lemon tadametalachu beka tewe Muaz Allah yetebekeh MashaAllah

  • @user-yp3im7ei1j
    @user-yp3im7ei1j 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ነው ወድጄዋለሁ

  • @fatimasaid3017
    @fatimasaid3017 6 ปีที่แล้ว +3

    ያኢላሂ ያኢላሂ አንተ ሰላሙን አውርድላቸው በሶሪያ ላሉት ሙስሊሞች

  • @firstladysumyah7053
    @firstladysumyah7053 6 ปีที่แล้ว +6

    Bless you you never. Stop amaz me you are my favorite love you♥♥♥

  • @mohammedassefa981
    @mohammedassefa981 6 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah muazeyea betam new Dise yemlwe

  • @user-nj4hd6ty8q
    @user-nj4hd6ty8q 6 ปีที่แล้ว +1

    ሙአዝየ ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ኢሻአላህ !!!

  • @fafifikr4822
    @fafifikr4822 6 ปีที่แล้ว +1

    የአሏህ ምን አይነት ነሽዳ ነው በጣም ደስስስ የሚል ልብ የሚማርክ መአዝዬ አሏህ ይጨምርልህ ውዴ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ💝💝💝ያረብ ወዳተ አቅርበን አምላኬ እኔስ ፈራሁ በጣም

  • @lubabamohammed2119
    @lubabamohammed2119 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሙአዜ እድሁም ሌሎች ወድሞቼ አላህ ይቀበላችሁ ሁላችሁንም ለምታረጉት

  • @FatimaFatima-bh1iq
    @FatimaFatima-bh1iq 5 ปีที่แล้ว +1

    mashaa Allah Baxam Yimasexal

  • @user-ro9dv3wi4v
    @user-ro9dv3wi4v 6 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ተመስጭ ነው የማዳምጥው

    • @user-cq7ol5dz9u
      @user-cq7ol5dz9u 6 ปีที่แล้ว

      ስሚራ ስሚራ/// እኔ እራሱ ማሰቢያየን ነዉ ያጠሁት ድምፁ ብቻ ኡፍ

    • @user-bs6kg6ez9y
      @user-bs6kg6ez9y 5 ปีที่แล้ว

      @@user-cq7ol5dz9u ጉሉ መሸአላ ሀባይብ ሁላ

    • @alamqtr7354
      @alamqtr7354 5 ปีที่แล้ว

      ስሚራ ስሚራ

  • @nejatadem9039
    @nejatadem9039 6 ปีที่แล้ว +8

    Mashallah...በጣምምምም በሚለው ነው ደስ የሚል.....ኣላህ ይቸምርልህ ወንድም.....

    • @casiisacasiisa8903
      @casiisacasiisa8903 3 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💙💚💜🖤🤍🤚👈🤲👍☝️👈🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🦾🦾🦾♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @saszsaszsas8620
    @saszsaszsas8620 5 ปีที่แล้ว +1

    ማዝ ጀግና ጀግና ነህ ማሻላ አላህ ይጨምርልህ

  • @Zahra-nn9vb
    @Zahra-nn9vb 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህደስ ይላል የዱሩ ነሽዳወች አሪፍ ናቸዉ ጭብጨባና ድቤ የለዉም ያሁን የሚወጣ ነሽዳ ግን ልክ እንደሙዚቃነዉ አላህ ሙስተአም

  • @hhhhhhhh9931
    @hhhhhhhh9931 6 ปีที่แล้ว +3

    በጠም ደሥ የምል ነሽዳ ነዉ ዉሥጤን ወደአለህ የቀረበል

  • @toubaabrar6459
    @toubaabrar6459 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአለህ አለህ ይጫምርልህ ወንድም ሙኣዝ

  • @user-xt1ww5nn9v
    @user-xt1ww5nn9v 6 ปีที่แล้ว +21

    ወንድም ሙአዝ በጣም አሪፍ ነሺዳነው ተመችኝ እኔ ነሺዳን ቢድአ አልልም ቢድአ የምላችው ነሺዳውች እነሱም 2ት ናቼው
    1ከሏህ ሌላን የሚያሻርክ የሚያጋሩ ነሺዳውች አሉ ለምሳሌ ነቢዘይኔ መኮመዲና ውስዱኝ ናበሉኝ እና የሚል ከሆ እውነት ይህ ቢዳአም ሺርክም ነው
    2የሙዚቃ መሳሪያ ጪብጮቤ ሲኖርበት
    ከነዚህ ነገር የፅዳ ከሆነ ወላሂ ነሺዳ አንዱ ሙሀመድራ ነው ።
    ሲቀጥል እኔ የማቃት የምወዳት ልጂ
    ሰአዲ ሙዚቃ ነበር የምትስማው አሁን ግን ነሺዳ ብቻ ሆኖል የምትስማው እሱን ስትስማ አሏህን ታስታወሳለች በተለይ የሙአዝ ሱበሀን አሏህ የሚለውን ነሺዳ ስትስማ ዚክር ማድርግ ጀምራለች በሱ የተነሳ ስለዚህ ነሺዳ መስፍርቱን ከጠበቀ ከሺርክ ከሙዚቃ መሳሪያ ከፀዳ ከሆነ ሙሀደራ ማለትነው
    በርታ ወንድም ከልብ እና መስግናለን

    • @user-dq2cr8qx6v
      @user-dq2cr8qx6v 6 ปีที่แล้ว

      ሰአዲ ነኝ የቦሌዋ ፈ

  • @user-jv8oi7yw7y
    @user-jv8oi7yw7y 6 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ሙአዝየ አላህ ይጨምርልክ

  • @nagiloveyuoethuiopa6286
    @nagiloveyuoethuiopa6286 5 ปีที่แล้ว +1

    Mash allh mash allh 😍😍 elahe elahee😍😍😍👌

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq 6 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ነሽዳው ከካሜራማኑ ጀምሮ

    • @AliAli-wx8bo
      @AliAli-wx8bo 5 ปีที่แล้ว

      Mshalih dessylale አላህ ይጨምርልህ ወንድን ሙአዝ

    • @hayredinkemal7463
      @hayredinkemal7463 3 ปีที่แล้ว

      good

  • @shakerashakera2146
    @shakerashakera2146 5 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ አለህ ይጠብቅህ ሙአዝ አለሀሙዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ አለሀሙዱሊላህ ሙአዝ ወንድሜ

  • @user-jj6sw4os3p
    @user-jj6sw4os3p 6 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይ አንደ ፍትህ ሬድዬ ላይ በከፊል ሰምቸው በጣም ስፈልገው የነበረ ነሽዳ ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ሙአዜ

  • @Manu-tn8jh
    @Manu-tn8jh 5 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ
    😢😢😢😢🎤💔💔💔💔💔😍😍👍🙏🌷🌷🌷🌷🌷ያረብኸሩንሻልኝእባክህእረማኑ😢😢😢😍ኡላሂሂሂሂሂሂሂሂሂ
    ፍራሁ😢😢😢😢😢

  • @user-nn2lg6vc1f
    @user-nn2lg6vc1f 6 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah teberekerehman Allah echemrlk wedm muaz

  • @SaraSara-ti6rt
    @SaraSara-ti6rt 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይወፍቅህ ኢንሻአላህ

  • @hayatmetahar4380
    @hayatmetahar4380 6 ปีที่แล้ว +1

    masha allah masha allah masha allah masha allah
    Allah yichemirlk muaz

  • @user-yn7vb1lb8d
    @user-yn7vb1lb8d 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አላህ ይዝድልክ ያሙአዝ ጀዛከሏህ

  • @ikramadem8122
    @ikramadem8122 6 ปีที่แล้ว +6

    የአላህ ሙአዜ ሰወድህ

  • @MM-ch7hk
    @MM-ch7hk 5 ปีที่แล้ว +1

    Meshiallah Allah yichmorleh

  • @medinamohammde8896
    @medinamohammde8896 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የኔ ነገር ሲካፋ
    አለህ ይቅር ይበላን ሁላችንም በርታ ሙአዝዬ

  • @abrakadabra611
    @abrakadabra611 5 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah very talented 💯💯👍

  • @fetiamohamad1503
    @fetiamohamad1503 6 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ዋውውው ደስ ይላል ማአዝወንድሜ♥

  • @user-ls8es4bi9k
    @user-ls8es4bi9k 10 หลายเดือนก่อน

    Berka Hun muaz habib

  • @umohammed8690
    @umohammed8690 6 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah 😍😍💙💓💚💛

  • @sobsmu6756
    @sobsmu6756 3 ปีที่แล้ว

    Yallah hule yehen say Aheran astawesalew 😭😭😭😭😭😢😢😢😓😩😩😐😐😐😞😞😞😞😞😞

  • @ayshamehamed9449
    @ayshamehamed9449 6 ปีที่แล้ว +1

    Muaziye mingna tadilehal Masha ALAH wendima ALAH ytebikih balehibet selamih ybizalign wide

  • @esmailjemane2685
    @esmailjemane2685 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርል፡

  • @bintislambintislambintisla2233
    @bintislambintislambintisla2233 6 ปีที่แล้ว +3

    As wr wb maasha allah subahan Allah Allah yecamereley

  • @leylasaid155
    @leylasaid155 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ከእዝነትክ አታርቀን ወላሂ ያስለቅሳል

  • @fafiahmed386
    @fafiahmed386 6 ปีที่แล้ว

    Massaallah demth wake naw nashdah 😍😍😍😍😍👍👍👍

  • @Hasat-lb9mz
    @Hasat-lb9mz 5 หลายเดือนก่อน

    ከሙስሊሞች የምወደዉ ነሽዳ ❤❤❤❤

  • @tebahm2666
    @tebahm2666 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ.አላህ.ይጨምርልህ.ሞአዜ.በጣምያምራል.ማሻአላህ

  • @fahmiboy12
    @fahmiboy12 ปีที่แล้ว

    ILAAAHIII........so powerful

  • @laylaepro8117
    @laylaepro8117 6 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለሀ ሙአዜ በሮተ

  • @rahelabebe9083
    @rahelabebe9083 6 ปีที่แล้ว +1

    Wawww

  • @aishayealahebariyaalahewki6095
    @aishayealahebariyaalahewki6095 6 ปีที่แล้ว +2

    Masha allahe muazy allahe ytbqehe yarbe Muazy xahay mtahe eko wude allahe kehulu nger ytbqehe yarbe illahi eznln Muazy 😢😭😭😭😭😭😢😭😢

  • @user-wv2oc7ds9q
    @user-wv2oc7ds9q 5 ปีที่แล้ว

    Mashaallah
    Allah ychemrlh oustaze

  • @fifefife9172
    @fifefife9172 6 ปีที่แล้ว +1

    Masalae masale masalae♥♥♥♥♥ arfe naw batame

  • @hsmlovehsm3020
    @hsmlovehsm3020 3 ปีที่แล้ว

    ሀአሪፍ ትምህእርት አለው ለሚገባአው ትምህእርት ይወስደብታአል ማሻአላህ

  • @fatimafatimaa3581
    @fatimafatimaa3581 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ማረን ደካማ ባሪህነን ያኢላሄ

  • @fekryeeumii9518
    @fekryeeumii9518 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላሀ ተበራክ ራህማን

  • @user-or1db2ii9k
    @user-or1db2ii9k 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ ሙአዝ ሙአዝ

  • @khalidwendara7272
    @khalidwendara7272 6 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah mashallah masha allah

  • @rahmaali2684
    @rahmaali2684 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሙአዝ

  • @sadiyanuru7255
    @sadiyanuru7255 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ መጨረሻህን የሳምረልሀ

  • @fedakabewaumeyarsulalh3453
    @fedakabewaumeyarsulalh3453 6 ปีที่แล้ว

    Mashall betam dase meli nasheda asetmre yehone allhe yechamerlhi

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሙአዝ ሀቢብ አልተቻልክም ረበና ይጭምርልክ ማሻአላህ....በርታልን ያአኺ......

  • @bintmohammed2254
    @bintmohammed2254 6 ปีที่แล้ว

    Mashallha allhe yehamrelhe wandeme muaze

  • @hayatabintzakeri7468
    @hayatabintzakeri7468 6 ปีที่แล้ว +1

    mashaa Allah

  • @aminatmohammed9048
    @aminatmohammed9048 6 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ይጨምርልህ በጣም ያምራል ሙአዝ በርታ ❤

  • @aminabati8023
    @aminabati8023 6 ปีที่แล้ว +2

    هذا اجمل اناشيد شكرا

  • @sumayahusen4970
    @sumayahusen4970 4 ปีที่แล้ว

    Mashaa allah tabarakallah mu,az kenna jzk👍👍👍👍

  • @anshamahammed2050
    @anshamahammed2050 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወንድም ሙአዝ በጣም ደስ ይላል

  • @rahimar1682
    @rahimar1682 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወድም በጣም ነው ወላሂ በጣም ነው አጀት የሚበላው ማር አላህ ይጠብቀን

  • @islamicyoutube8656
    @islamicyoutube8656 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @sadamboja975
    @sadamboja975 4 ปีที่แล้ว

    mash allah betam aref sera nw bro allah yetbkeha

  • @sarasara8235
    @sarasara8235 6 ปีที่แล้ว +2

    are setochye Aden gezu shines ayin aweta honachu Allah leb yestachu abo

  • @ekrammohamed2071
    @ekrammohamed2071 6 ปีที่แล้ว +2

    አ~ ህ ኢላሂ ያራህማሩ ያረሂም ማሻ አላህ አለይክ

  • @user-oz4mf6md6t
    @user-oz4mf6md6t 5 ปีที่แล้ว +3

    ኢላሂ🙏🙏🙏

  • @saliha8952
    @saliha8952 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻዓሏህ ማሻዓሏህ ዓሏህ ይጠብቅክ ዓቦ ኡፍፍፍ

  • @maremahmed2518
    @maremahmed2518 6 ปีที่แล้ว

    MashAllah mashAllah mashAllah

  • @rahmaimam2830
    @rahmaimam2830 6 ปีที่แล้ว

    masha aellah muazye

  • @saszsaszsas8620
    @saszsaszsas8620 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ሟዝ ወድሜ እደዚ ቀጥልበት የዲኔ ጀግና

  • @sofiyakadir7292
    @sofiyakadir7292 6 ปีที่แล้ว

    መሸአለሀ አለሀ ይጨምርልክ። ያእስለም። ጀግነ

  • @user-kx6xv9rq1b
    @user-kx6xv9rq1b 6 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ጀዛከላክይር ኢላሂ

  • @aishaadem3277
    @aishaadem3277 6 ปีที่แล้ว

    መሻ አላ ሙአዝየ ያንተን አይነትባል አላህ ይስጠን ይወፍቀን

  • @allalsnoe273
    @allalsnoe273 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ

  • @fedilashemsdin3753
    @fedilashemsdin3753 6 ปีที่แล้ว +4

    Masallah betm yemiyamer celip new 👍

  • @babayshaktube2424
    @babayshaktube2424 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጨምርልህወድሜ

  • @allahamudullelahallahkuleh3790
    @allahamudullelahallahkuleh3790 6 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah tabarak Allah

  • @hayatyusuf3491
    @hayatyusuf3491 5 ปีที่แล้ว

    ማሸ አለህ ወዲሜ ሙአዝ አለህ ይጨምሪልህ በጠም በጠም በጠም። ደስ ይለል

  • @zaraaliyi145
    @zaraaliyi145 2 ปีที่แล้ว

    Maashaallhi dimthik dasii silii

  • @user-pq4kl7hq1d
    @user-pq4kl7hq1d 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ በእዝነቱ ይጠብቅህ

  • @hadiyaabera417
    @hadiyaabera417 6 ปีที่แล้ว

    ሙአዝየ መሻአላህ ተባርክአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀሢድህንም አላህህህህ ያሣልህህህህ

  • @ashaamumadii8846
    @ashaamumadii8846 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallhaa Mashallhaa Mashallhaa ❤❤

  • @user-tl1sm5or6z
    @user-tl1sm5or6z 6 ปีที่แล้ว +2

    waw ያምራል ደስስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-wl6ne7tb7s
    @user-wl6ne7tb7s 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @cellcell6245
    @cellcell6245 5 ปีที่แล้ว

    mashallh muaz 😢💔

  • @hadiajezakalahukeyrenustaz3555
    @hadiajezakalahukeyrenustaz3555 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይዘንልን ይህ ነሽዳ ሁላችንንም ይመለከተናል

  • @madinamadina1125
    @madinamadina1125 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ
    ተባረክ ረህማን ወንድም ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ