ማርክን እና ጥልዬን ሳላያቸው ጀርባቸውን በማሽተት እለያቸዋለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ!
    ዋሸሁ እንዴ? ዘወትር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians. Every Sunday at 7:00 (LT) only on Abbay Tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #AbbayTv #geteaneleye #TewodrosMosisa #melke #washewende #filfilu #comedianzedo #filfilu #comedy
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    #BewuketuSewmehonGusimGusim #በእውቀቱሰውመሆን #washewende #comedyshow #filfilu #comedianzedo #funtime
    "

ความคิดเห็น • 79

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 8 วันที่ผ่านมา +6

    ይህን ሰውዬ ሳይ ታሪኩ ባባ ትዝ እሚለኝ ነገርስ😢😢😢😢ባባዬ ነፍስ ይማር አባት ሀገር ሁለቱ ሸቃጤች በጣም ያምር ነበር መቼም እማይረሳ ፊልም ነበር❤❤❤እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ❤❤🎉🎉🎉

  • @emunegash2826
    @emunegash2826 6 วันที่ผ่านมา +2

    መጪው አዲስ አመት2017 የሰባቹት
    በሙሉ ፈጣሪ ያሳካላቹ መልካም አመትባል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @AddisSewnet
    @AddisSewnet 8 วันที่ผ่านมา +7

    ፍልፍሉ የኘሮግራሙ ድምቀት የእወነተኛ ኮሜድያን

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 8 วันที่ผ่านมา +3

    አቡበከር ሽፋ ዋው በጣም ጉቡዝ ተሰጦ አለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 8 วันที่ผ่านมา +4

    ሶፍትዌር ሰራሁ ያለው ልጅ ተነሳሽነቱ ጥሩ ቢሆንም የአዋቂ ምክር ያስፈልገዋል።

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 8 วันที่ผ่านมา +2

    ብሩክ ስው አለነ ትዝታ ቀሰቀስክብን የኤስኦኤስ የኪነጥበብ መድረክ አስታወስከኝ 1983 እና 84 ስሙን ያረሳሁት ገጣሚውን ታገል ሰይፉ ነው

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 8 วันที่ผ่านมา +2

    Big respect all actors ❤❤❤❤❤❤

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 8 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄ አርቲስት ግን እኔ ብቻ ንኝ ታምራት ላይኔን የሚመስለኝ?

  • @SamuelDesta-j1n
    @SamuelDesta-j1n 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሸምሱ ዱቤ አንደኛ ብዬካለሁ ትችላለህ😂😂😂😂😂

  • @Kal-qm7lj
    @Kal-qm7lj 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጫዎቼ የዋሸው እንዴ ቤተሰብ በማያልቀው መውደድ ውድድድ ❤2017 መጣ አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር ዘመን ይሆንል ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሄቨን😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 8 วันที่ผ่านมา +5

    የዛሬእንግዶችስ አይነፉምብዙም ፊልምላይ ብዙምአልወዳቸው😮😮

    • @jewharmohammed771
      @jewharmohammed771 8 วันที่ผ่านมา +4

      አንተ በቃ ፊልም ኣታቅም

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 8 วันที่ผ่านมา

      Dedbe selhonke newa

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 วันที่ผ่านมา

      ⁠ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ፊያሜታሎቭ…፹፮፻፺
      @@fiyametalovefiyametalove8690

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን አደረሳችሁ የዋሸው እንዴ ክሩዎች በሙሉ 🥰

  • @MuhammedEmirates-j5t
    @MuhammedEmirates-j5t 8 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤ትምቹእልችህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 8 วันที่ผ่านมา +1

    አቡበከር ሽፋ የምር ትችላለክ ጥሌ ቀልድ ከተወራ ከአንድ ሰአት ቆይታ በኃላ ነው ገብቶት ሚስቀው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ያንተስ ከፋ ጥሌ

  • @TruthEz
    @TruthEz 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
    @ማኢሙና…

  • @tube-hb3ip
    @tube-hb3ip 8 วันที่ผ่านมา +2

    ነጭ ቆዳ ካለው ፈረንጅ ነው አልክ Zዶ
    ግን ፍልፔን
    ኢንዶኒዥያ ፈረንጅ ነውደ የሚባሉት??

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 วันที่ผ่านมา

      እሲያዊ ናቸው።

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ያልከው ነገር ድሬዳዋ ውስጥ አለ ተከፍሏል የተቸገረ በነፃ ገብቶ መመገብ ይችላል

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም እችላለሁ ምላሴን ባፍንጫዬ መንካት

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 8 วันที่ผ่านมา +2

    Abuka techelalehe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @koj7233
    @koj7233 8 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂😂 felflu. ❤

  • @SamuelDesta-j1n
    @SamuelDesta-j1n 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሲኖም መኪና አይደለችም
    ቻይናም ፈንጅ አይደለችም
    ብሏል መገርሳ 😂

  • @BrukKing-r8b
    @BrukKing-r8b 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂Biruuk

  • @ኦልዳ
    @ኦልዳ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጎሳዬን እና አለማዮህ ሂርጶን አቅርቡልን

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 8 วันที่ผ่านมา +4

    አሌክስን ያያችሁ አላየንም ዋሸሁ እንዴስ አሌክስን ያያችሁ እባካችሁ ንገሩን የት ገባ???

    • @user-xj6jg6jl2e
      @user-xj6jg6jl2e 8 วันที่ผ่านมา

      ሰገጤ ነህዴ ለቋል ተባልክኮ😂😂

  • @acrosswebs
    @acrosswebs 8 วันที่ผ่านมา +2

    wow Bereket....!

  • @remeremedan4397
    @remeremedan4397 7 วันที่ผ่านมา +1

    Tekleye ena ldeta yetalachu✌️

  • @Shukriihbb
    @Shukriihbb 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetuaragaytube999
    @eshetuaragaytube999 8 วันที่ผ่านมา +2

    አባይወች ይመቻችሁ ፎሎ እንደራግ

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማርቆስን እንደፈረንጅ Mark ካላልን አልሰለጠንንም ማለት ነው?🙄

  • @betiabebe1470
    @betiabebe1470 8 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉wow

  • @user-fz4ed8hi1l
    @user-fz4ed8hi1l 8 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ፍልፍሉ

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 8 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂❤❤❤ zedo

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ahebehebuleng 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BinyamAyalew-oq2mk
    @BinyamAyalew-oq2mk 8 วันที่ผ่านมา +1

    Abuki #1#

  • @neba1034
    @neba1034 8 วันที่ผ่านมา +6

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-gy6kx1kw5e
    @user-gy6kx1kw5e 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ምለዉ በቃ አሌክሶ እደ ቀልድ ተረሳ ማለት ነዉ😢

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 8 วันที่ผ่านมา +2

    💞💞💞👌👌

  • @fuadatube8636
    @fuadatube8636 8 วันที่ผ่านมา +2

    wow

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ከሳሙና ከጭቃም ተቦካ

  • @yonasdinku4482
    @yonasdinku4482 7 วันที่ผ่านมา +1

    Kasahun fisiha mandelan gabzulin enji

  • @liyatube1517
    @liyatube1517 7 วันที่ผ่านมา +1

    Hahahah ay flflu 😂😂

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 8 วันที่ผ่านมา +1

    Washew enda Selam new

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @መልካም…

  • @medinaimam4666
    @medinaimam4666 8 วันที่ผ่านมา +2

    ክክክ

  • @HgfdsaHgfdsa-gb5iw
    @HgfdsaHgfdsa-gb5iw 6 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ጥሌ ደብሮታል

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ 8 วันที่ผ่านมา +1

    Zedo zedo

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 8 วันที่ผ่านมา +1

    አስበኸዋል የጠኔ ዘመን እንቁላል በዳቦ በላህ ተብለህ ወላጆችህ ሲደበድቡህ

  • @AbnetGebremichael
    @AbnetGebremichael 8 วันที่ผ่านมา +3

    የማስታወቂያ ፕሮግራም አረ ፈፈጣጣነት በዛ ጥበብን ቀበራችኋት።

  • @mametube4292
    @mametube4292 8 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም ኤሪሚያስን እና ጋጋን አቅርቡልን

  • @MuluMekasha
    @MuluMekasha 6 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አሌክሶ የት ገባ?

  • @assefaendale1385
    @assefaendale1385 6 วันที่ผ่านมา

    Man yasken washehu endan beybelt temerach yadergewal

  • @habtamtesfahun8574
    @habtamtesfahun8574 5 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ወደ የት ነዉ

  • @ZahraYousif-hp7ti
    @ZahraYousif-hp7ti 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alcatelalcatel1385
    @alcatelalcatel1385 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤

  • @TofikMuzamil-fm3nv
    @TofikMuzamil-fm3nv 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ere demise Chibcheba atabzu 😮

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ☝🏾
      @ቶ.ሙ.

    • @ወታደር
      @ወታደር 7 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEzምነው ሁሉንም ተቃወምሻቸው ክክ እኔም ልፅፍ ብየ ትዝ አልሽኝ

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 6 วันที่ผ่านมา

    Samnt ke samnt yemiyasdestegh ena yemiaznanaghagh program

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 8 วันที่ผ่านมา +3

    Hala washyhu endiy

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋንችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @…፹፯፻፲፯

  • @Explorer_cities
    @Explorer_cities 4 วันที่ผ่านมา +1

    የራሳችሁን ቋንቋ ትታችሁ እንግሊዘኛ ብርቁ የሆናችሁ እናንተ የዘመኑ ኢትዮጵያውያን እንጂ ፈረንጂ ሆኖ እንግሊዘኛ የማያውቅ ወይም ያለተማረ አውሮፓዊ ሰው የለም:: ልዩነቱ ቋንቋቸውን ትተው በእንግሊዘኛ (በጎረቤት ሃገር) ቋንቋ አይመጻደቁም:: ቻይናውያንን ጨምሮ ኤዥያ በጠቅላላ እንግሊዘኛ ጠንቅቀው ያውቃሉ:: የአሜሪካ ጎረቤት ሃገራት ላቲን አሜሪካውያን ጭራሽ እንግሊዘኛ አያውቁም: አሜሪካ ገብተውም ስፓንሽ ነው የሚወሩት ቋንቋው:: ኢትዮጵያውያን ደሞ በእንግሊዝኛ ነው ክርስትና የተነሳነው አላችሁ: መጨረሻችሁን አይተን::

  • @josijos8439
    @josijos8439 3 วันที่ผ่านมา

    ፍልፍሉ የፕሮግራሙ ድምቀት !!!!!!

  • @fuadatube8636
    @fuadatube8636 8 วันที่ผ่านมา +2

    kee zedo gas endet tegbaba

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ፉ.ቱ. ፹፮፻፴፮

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውየው የጋሼ ሺፋ ልጅ የጦ/ኃይሎቹ ትሆን ከሆነ አባትህ ጋሼ ሺፋ የ24 ህ/ሱቅ ኃላፊ በነበረ ጊዜ ሥኳር ያስቅመኝ ነበረ ።

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 8 วันที่ผ่านมา

      ሆዳም

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze 5 วันที่ผ่านมา

      ጨብጣም ነሽ መደዴ ​@@neimasani5818

  • @Mayimuna-k6b
    @Mayimuna-k6b 8 วันที่ผ่านมา +2

    Fufu.fiqre.amixu

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @user-dn5im2mt5o
    @user-dn5im2mt5o 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤