Sheger Yechewata Engida - Author Adam Reta የጨዋታ እንግዳ - ደራሲ አዳም ረታ ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • Sheger Yechewata Engida - Author Adam Reta የጨዋታ እንግዳ - ደራሲ አዳም ረታ ክፍል ሁለት
    Sheger Fm 102.1 Radio is Ethiopian Radio Station
    Subscribe Our TH-cam channel / @shegerfm1021radio
    #Sheger fm 102.1#Sheger Cafe#Meaza birru

ความคิดเห็น • 6

  • @rahelmehammed4671
    @rahelmehammed4671 6 ปีที่แล้ว +17

    አዳምዬ የኔ ጌታ እኔ ሁልጊዜ በአይምሮዬ የሚለላሰውን ጥያቄ ነው አለማየሁ የጠየቀው እንዴት ብለህ ሴትን እንደተረዳህ ይገርመኛል ደሀ ሴት፣ ፉንጋ ሴት፣ እናት የሌላት ፣አባት የሌላት ሴት፣ ቆንጆ ሴት፣ ምሁር ሴት፣ በእንክብካቤ ያደገች ሴት፣ በጉስቁልና ያደገች ሴት፣ህጻን፣ ጎረምሳ፣ ወጣት፣ ጎልማሳ፣ አዛውንት ሴቶች፣ የተጎዳች፣ የቡና ቤት ሴት፣ ባለ ትደር ሴት፣ ፍቅረነኛዋን ያጣች ሴት፣ ስደት ላይ ያለች ሴት፣ ጤነኛ ሴት፣ ህመምተኛ ሴት፣ ሀይማኖተኛ ሴት መንፈሳዊ ሴት በርግጥ እዚህ ገሮች በተለያዩ ሴቶች ላይ ብቻ ሳይሆን አንዷ ሴት ላይ ይህ ሁሉ ፖርት ይኖራል ወዘተ ምን ልበልህ እያንዳንዱን ኢፈፍክት በሴት አንፃር በቃ ምን ልበልህ እንዴት እንዴት እንደምታውቅ ይገርመኛል ፡፡ አለማየሁ ህጻናትን አንደ አንድን ሀሳብ ለመግለፃ እንደመሳሪያ ይጠቀምባቸዋል ባለው አልስማማም ምክንያቱም እኔ የሚታየኝ እንዴት አድርጎ ስብእና ከህጻንነት ጀምሮ ሊቀረጽ እንደሚችል እንዲሁም የህጻናቱን ፔይን፣ ግራ መጋባት፣ እነሱ ጋር ያለው ንፅህና፤ ከኢንቫይሮመንቱ የሚያገኙት ቅጥፈት እንሱን እንዴት እንደሚጎዳ፣ እንደሚቀርፅ፣ እንዴት ግራ እንደሚጋባ በቃ እኔ በህፃንቴ የተሰማነኝን፣ የሚያሳይ ይመስነኛል እንጂ ሲምፕል መሳሪያነት አይመስለኝም፡፡ በአጠቃላይ በአዳም ስራ ላይ ሂስ ሲሰጥ አልወድም አዳምዬ ህይወትን ነው የሚፅፈው፤ ህይወት ደግሞ ይህ ነው ፣ያ ነው፣ የሚባል ነገር የላትም እንደአዳምዬ ከቻሉ መግለፅ ካልቻሉ ዝም ብሎ መኖር ነው የአዳም መፅሀፍት ደግሞ ህይወት ራሷ ናት እና ህይወትን በዚህ ገባች፣ በዚህ ወጣች፣ ለምነ እንደዚህ ሆነች፣ አልሆነች፣ አንልምና የአዳምዬንም መፅሀፍት እንዲሁ ሂስ ለመስጠት አንችልም፡፡ አባቴ ውድድ አደርግሀለሁ፡፡

    • @tsegaeyesus5387
      @tsegaeyesus5387 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው። አዳም ገራሚሰው ነው... ድርሰቶቹ ጥልቅነቸው

    • @tayeget
      @tayeget ปีที่แล้ว

      Adam eko ke hiwan kedmo new yetefeterew so

  • @abityfantu8923
    @abityfantu8923 4 ปีที่แล้ว +2

    Almauew &adam betam yemtwededu sewci naci

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 ปีที่แล้ว +2

    ታድዬ ባንተ ዘመን መፈጠሬ አዳም ❤️😇👏

  • @twida9
    @twida9 4 ปีที่แล้ว

    a living proof for Amharic adequacy