ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia :- የ2016 ፆመ ነነዌ | መቼ ይጀመራል ? | ለምን እንፆማለን ? | tsome nenewe 2016 | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2024
  • #ethiopian_orthodox_sibket #ፆመ_ነነዌ #ዮናስ_ቲዩብ_yonas_tube
    Ethiopia :- የ2016 ፆመ ነነዌ | መቼ ይጀመራል ? | ለምን እንፆማለን ? | tsome nenewe 2016 | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube | አብይ ፆመ 2016 | ፆመ ሁዳዴ 2016 | ነነዌ ፆም 2016 | አብይ ፆም 2016 መቼ ይጀምራል | ፆመ ነነዌ | abiy tsom 2016 | tsome hudade | የ2016 ፆመ ነነዌ | የፋሲካ ፆም 2016
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ስግደት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስርዓተ ስግደት ...
    🔴⏩ ስለ አስራት በኩራት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ክርስትና ስም ጥቅም ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ክርስትና ስም ለ...
    🔴⏩ ስለ ጭብጨባና እልልታ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የጭብጨባ | የሽ...
    🔴⏩ ስለ መቋሚያና ጸናጽል ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የመቋሚያ እና የ...
    🔴⏩ በቅዱስ ቁርባን ዙሪያ ላላችሁ ጥያቄዎች መልስ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎተ ፍትሐት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎተ ፍትሐት እ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ አምስቱ የግዝት በዓላት ለመማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- የግዝት በዓላት ... ይጫኑ!
    🔴⏩ስለ ሰባቱ የፀሎት ጊዜያት መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ሰባቱ የፀሎት ጊ... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ መቁጠሪያ መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- መቁጠሪያ ምንድን... ይጫኑ !
    🔴⏩ስለ ዕጣን መማር ከፈለጉ 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዕጣን ለምን ይታ... ይጫኑ !
    🔴⏩ ስለ ስርዓተ ለቅሶ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ስለ ሥርዓተ ቀብ...
    🔴⏩ ስለ ዲያቆን ስለሚያገባት ሴት ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ዲያቆን ድንግል ...
    🔴⏩ ሴት ዲያቆናዊት ለምን ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ዳቤ አና ንፍሮ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ይህን ያውቁ ኖሯ...
    🔴⏩ ስለ ፀሎት እና ሥርዓቱ ለመማር 👇
    🔵👉 • Ethiopia :- ፀሎት እና ሥርዓ...

ความคิดเห็น • 193

  • @yonastube
    @yonastube  6 หลายเดือนก่อน +45

    አዲሱን ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    youtube.com/@yonasmedia16
    👆👆👆👆👆👆👆👆

    • @danielhabteyes8327
      @danielhabteyes8327 6 หลายเดือนก่อน +1

      Enem …. Kale Hiwet yasemaln wendmachn Deacon Yonas

    • @makina9677
      @makina9677 5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

    • @badassnshgc5460
      @badassnshgc5460 5 หลายเดือนก่อน

      ❤​@@danielhabteyes8327

    • @asefubaye662
      @asefubaye662 5 หลายเดือนก่อน

      👏👏

  • @makbelmakbel461
    @makbelmakbel461 6 หลายเดือนก่อน +39

    ገና ሳልጀምር ነው ኮመንት ምፅፈው በጣም ደስ ይላል ትምርቶች ቃል የለኝም በጣም ተማርኩበት አግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥ ለጎደኞች ሁሉ shere አረኩ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ እና እድማሩ ወጣት ሆነን ካልተማር ካላገለግልን ዋጋ የለንም ቃል ሂወት ያሰማልን ❤እኔ በትርፍ ስዓት መፃፍ ቅዱስ ማንበብ በጣም ወዳለው 🙏🙏🙏🙏

    • @asly123asly5
      @asly123asly5 5 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ማማየ በደንብ ኣምብቢ እንደ መፅሃፍ ቁዱስ ማንበብ ሰላም የሚሰጥ ነገር የለም ይመስለናል እንጂ የዚ ኣለም ሁሉም ነገር ጊዛዊ ነው እህቴ 😢

  • @beliderse4608
    @beliderse4608 6 หลายเดือนก่อน +17

    አሜንንንን🤲🤲🤲😢የነኑዌን ህዝብ የታደገው አምላክ እኛንም ከዚ መአት ይሰውረን🤲😭

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 6 หลายเดือนก่อน +17

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ጠብቆ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርልን የነነዌን ህዝብ የማርህ አምላክችን አቤቱ ጌታሆይ እኛንም በቸርነትህ ማረን😢😢😢😢

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu 6 หลายเดือนก่อน +7

    መምህራችን ዲያቆን ዮናስ ቃለሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር የመልካም መምህርን ዋጋ ይክፈልልን መጨረሻዎትን ያሳምርልን💕🙏💕

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 6 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘሞኖን ባርኮና ቀድሶ ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን❤❤❤❤እኛም የሰማነውን ሰላሳም ስልሳም መቶም ያማረ ፍሬ ያፍራልን ሁሉም የሚገኘው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነውና ማስተዋልን ያብዛልን ለፆሙም በሰላም ያድርሰን የበረከ ፆም ያድርግልን ለሀገራችን ሰላም፣ፍቅር እና አንድነት የምናገኝበት ቤተክያናችን ሰላሟ የሚሰፍንበት የበረከ ፆም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤

    • @yonastube
      @yonastube  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @user-jw6ju7xi5h
    @user-jw6ju7xi5h 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw 6 หลายเดือนก่อน +3

    amen.amen.amen❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜሜ አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱስ ዮናስ ለሀገራችን ገጸ ምሕረቱን ይላክልን😢

  • @user-dy2wf9dy7g
    @user-dy2wf9dy7g 6 หลายเดือนก่อน +2

    AMLAKE kidus dawit ayne lbonachin yabralin 🤲🤲🤲✔️✅

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 6 หลายเดือนก่อน +5

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የበረከት ፆም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ci5cj6nl2r
    @user-ci5cj6nl2r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃሌ ህይውት ያስማልን መምህራችን በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት እኛንም አግዚአብሔር ኣምላክ በደላችንን ይቅር ይበለን ✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @MdMd-vv3rd
    @MdMd-vv3rd 6 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amen Amen Amen Kali hiwote yesmalin

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤

  • @eyerus954
    @eyerus954 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሚን አሚን አሚን ቃለህይወት ያስማልን

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @melak1317
    @melak1317 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @tigyemaeryam6738
    @tigyemaeryam6738 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሠማልን በውነት አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @dawit6731
    @dawit6731 6 หลายเดือนก่อน +3

    Thanksthanksgood❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-dk4dg5io7j
    @user-dk4dg5io7j 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቀለሕይወት ያሰማልን።

  • @beyenedarigai7427
    @beyenedarigai7427 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን❤❤❤❤አሜንቃለይሆትያሰማልን❤❤❤ፀጋ ሁን ያብዛልን❤❤❤❤እኛምየሰማነውን❤❤❤30.60.100ያማረፊሪእንድናፈራየሱቅዱስፍቃድይሆን❤❤❤❤😊

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @lulamehari6237
    @lulamehari6237 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen kali hiwote yesbmalin Wende.🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌍🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-pv2jz2tp4f
    @user-pv2jz2tp4f 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሠማለን ወንድም ❤❤❤

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስትና ፅድቁን ያውርስልን

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meskeremteshome7588
    @meskeremteshome7588 6 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @alembeti8955
    @alembeti8955 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አብ ልኡል እግዚአብሔር ወወልድ ቅዱስ እግዚአብሔር ምርጫ ንፍስ ቅዱስ አንድ አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ቅዱስ ቃሉን ሰምተን 30 60 100ያማር ፍሬ እድናፍራ ይፍቀድልን አሜን

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን በረከታችሁ ይደርብኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይማረን ፣ አንድ ያድርገን!!!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @asetrDejinei
    @asetrDejinei 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @zemamadane2092
    @zemamadane2092 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤

  • @asmafistum5449
    @asmafistum5449 6 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር 🙏❤❤❤

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-fo7uk4lj8t
    @user-fo7uk4lj8t 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seblemekbib7564
    @seblemekbib7564 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-uq6ji8jn5j
    @user-uq6ji8jn5j 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤❤

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን
    ❤❤❤❤❤

  • @user-dw5ld7ei5p
    @user-dw5ld7ei5p 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ሆይ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይ ያዋርስልን (ስለነነዌ)

  • @user-ws4pp9ud5u
    @user-ws4pp9ud5u 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @user-tigi818
    @user-tigi818 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🤗🙏

  • @hawamuhe5405
    @hawamuhe5405 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህርየ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤😊

  • @vccsrtty3811
    @vccsrtty3811 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @user-sr7ye2zk2w
    @user-sr7ye2zk2w 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ፀጋህን ያበዛው ዘንድ ፍቃዱይሁን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን,አሜን አሜን💒💒⛪⛪💒💒💒⛪⛪🌺🌿🌺🌺🌺🌿🌿🌺🌺🌺🌿🌿🌺🌺🌺🍀🍀🍀🌷🌷🌸🌸🍀🍀🌷🌸🌺🌺🌿💐💐🌻🌻🌻🌿🌿💐💐🌻🌻🌿🌺🌺🌺🍀🍀🌷🌷🌸🌸💐💐🌻🌻🌿🌺🌺🌺🍀🍀🌷🌷🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🙏🙏🙏
    አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ እርዳን 😭😭😭😭😭

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ቃለ ሂዉትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ጤና ይጠልኝ አባቴ

  • @user-hu7iq7nv4u
    @user-hu7iq7nv4u 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን ቃል ሕይወት ያስማን 🙏🙏🙏

  • @Fasikakindu5439
    @Fasikakindu5439 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏❤

  • @user-tt6qy8cv4v
    @user-tt6qy8cv4v 6 หลายเดือนก่อน +5

    AMEEN AMEEN AMEEN WAAQAYO goofta sagaale jireenya sinyaadhaagesisuu ebbifaama 🙏🙏WAAQAYO gooftan hundaa keenya walin yaatau🤲🏻

  • @bizunesh5999
    @bizunesh5999 5 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ አባት ሆይ ማስተዋሉን አብዛልኝ🤲🤲🤲

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሀይት ያሰማልን ልቦናችንን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @tahrirabusafieh4157
    @tahrirabusafieh4157 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን እኛም የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @GenetBirru-ei9cc
    @GenetBirru-ei9cc 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት አስተማርከኝ ዕድሜና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir enameseginalen 💚💚💚💚💚💚💚💚💚❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💕💕💕💕💕❤️💚💚❤️💕❤️💚💚❤️❤️💕

  • @grme-ih3ge
    @grme-ih3ge 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን//፫//ቃለሂወት ቃለበረከት ያሠማልን❤❤❤

  • @hhdhhhd-hf9pl
    @hhdhhhd-hf9pl 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢❤❤❤

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8p 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ላስተማርክን ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ በርታ ወድማችን እኔ ብዙ እየተማርኩ ነዉ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችንን ልንጠብቃት የምንችለዉ ሚስጥሮችን በደብ ስናዉቅ ነዉ አተ እዳልክዉ የቤቴክርስትያንን ስረዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ ቢያዉቀዉ ኖሮ እህት ወድሞቻችን ባልኮበለሉ ነበር😢😢😢

    • @asly123asly5
      @asly123asly5 5 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢 ልክ ነሽ እህቴ እግዛብሄር በመንገዱ ይምራን እህቴ ኣቤቱ ጌታየ ይቅር በለን 😢

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዮናስ ቲዩብ ስለነነዌ ፆም መቼ እንደሚጀመርና ስለዮናስ የሕይወት ታሪክ ስለሰጠኸን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ።

  • @alemkaygeza3458
    @alemkaygeza3458 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን::

  • @hmhm6071
    @hmhm6071 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወትያሠማልን

  • @mekdesayalew3142
    @mekdesayalew3142 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዲያቆን ዮናስ አምላክ ይጠብቅህ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የማስተማር ዕውቀት ለስጠህ አምላካችንን አመስግነዋለሁ።

  • @Aselef3620
    @Aselef3620 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @lamemyard2595
    @lamemyard2595 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንንን

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x 6 หลายเดือนก่อน +5

    ለእያንዳንዱ ጥያቄዬ አጥጋቢ መልስ እማገኝበት ቻናል ነውና እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ "ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር"

    • @yonastube
      @yonastube  6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-qm5uo5ed2b
    @user-qm5uo5ed2b 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማል 🙏🙏🙏

  • @Yabsera-fc1kb
    @Yabsera-fc1kb 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር

  • @user-bz1rq7dc7l
    @user-bz1rq7dc7l 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃ ለሕወት ያሰማልን

  • @HananMohamed-ep9qv
    @HananMohamed-ep9qv 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅር ይበለን 😢

  • @user-yh8el1yr6p
    @user-yh8el1yr6p 6 หลายเดือนก่อน

    ተመችቶኛል❤❤😊😊

  • @dejenegetnet8868
    @dejenegetnet8868 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfanshnegash3498
    @tesfanshnegash3498 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @aynalemgirma5436
    @aynalemgirma5436 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርሥልን አሜን!!!

  • @user-hm3qq5rr4c
    @user-hm3qq5rr4c 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen qalhiwet yesmealka bruk mjmar ygberelna nkulu Hzbi ftur selam fqrn kewrdelna nlemn

  • @user-hu7iq7nv4u
    @user-hu7iq7nv4u 6 หลายเดือนก่อน +3

    አወ ገና ስንስማ በደንብ ተማርኩበት በሰማነዉ የእግአብሔር ቃል በሕይወት መሠረት አድርገን እንድንኖር የርሱ የተቀደሰ ፍቃድ ይሁን፣ ያስተማሩ ምህራችን እግአብሔር ረዥም እድሜ ገር ያድልልህ ቃል ሕይወት ያስማን 🙏🙏🙏

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3q 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤kale hiwet yasemalen

  • @alambeyene4130
    @alambeyene4130 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏

  • @sossinanepsi1044
    @sossinanepsi1044 6 หลายเดือนก่อน

    ❤🙏❤🙏

  • @YalemSyum
    @YalemSyum 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሄወት ያሰማልን

  • @havenabraham5252
    @havenabraham5252 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @alemberihu5297
    @alemberihu5297 6 หลายเดือนก่อน

    enamesgnalen kalehiwet yasemaln

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 6 หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen❤❤❤

  • @swswit4510
    @swswit4510 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤