ካለ እድሜሽ የአይንሽ ቆዳ እንዳይሸበሸብ🔗እንዳያረጅ ይህን ውህድ ተጠቀሚ | how to have young looking skin forever

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 220

  • @zemenawit
    @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +42

    ሰላም ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ ፣ይሄ ውህድ አይናችው ካለ እድሜአችው እየተሸበሸበ ካስቸገራችው ጥሩ መድሀኒት ነው ።
    የተጠቀምኩት
    ኩከምበር የተከተፈ ሁለት የሻይ ማንኪያ
    ኩከምበር ሁለት የተከተፈ
    ሻይ አንድ ከረጢት
    ማር አንድ የሻይ ማንኪያ
    ወተት እሩብ ብርጭቆ

    • @lominaderesse283
      @lominaderesse283 4 ปีที่แล้ว

      Thanku sis,,jojoba oil lemndenw mitekmew?lefit yehonal ende?

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 4 ปีที่แล้ว +1

      Zikuni sayhon kiyar nw zikuni wet wust yemigeba nw

    • @isabellaisra5888
      @isabellaisra5888 4 ปีที่แล้ว

      I have a questions for you. I was trying to give you comment the previous video’s, however you didn’t let us to do it ??????🤔🤔

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 4 ปีที่แล้ว

      Zucchini and cucumber are different just say cucamber thank you shikorina

    • @selamasnake6288
      @selamasnake6288 4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear.

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 ปีที่แล้ว +7

    ቃልየ ቆንጆ ምናለ ጎረቤትሽ ብሆን እንደሱ ስታዘጋጂ እሮጥ ብየ እየመጣሁ እቀባ ነበር 😍 ሼር

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እሞክረዋሉሁ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @Tsigredagetachew
    @Tsigredagetachew 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ አመሰግናለሁ በጣም ነው አይኔስር እየጠቆረ የምቸገረው በጣም የምፈልገውን እና ጠቃሚ የሆነውህደነው ያሳየሽን እሞከረዋለሁ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ነገር ያካፈልሽን እናመሰግናለን!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 4 ปีที่แล้ว +7

    This is amazing. I love using home remedies. Natural & Healthy💞💞

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

    • @genetzewde4837
      @genetzewde4837 4 ปีที่แล้ว

      አመስግናለሁ ።

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ትምህርት ነው ቃልዬ እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว

    ኮከምበር በጣም ነዉ የምወደው! ግን በዚህ መልክ ዘፍዠፌ ሞክሬም አላዉቅ! thanks ቃል። በጣም ጥሩ የሆነ ዉህድ ነዉ!

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you kalee very interested nawe🙏😘

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነገር አካፈልሽን ቃልየ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ🥰🥰🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 3 ปีที่แล้ว

    This is my first time seeing in the first place thank you God bless you I’m really proud of you I tried this product thank you🙏🏻🙏🏻❤️

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 4 ปีที่แล้ว +2

    Selam konjo betam Tekami negare new yakafelashin thank you Addis Gemare beteseb nezi 😍🥰

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 4 ปีที่แล้ว +1

    kalye videowecish hulu betam tekami nacew ejesh yebarek enamesegenalen ❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Kalye konjo🙏💖🥰I will definitely try it 🥰

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው ኩከምበር ብቻውን ነበር የምጠቀመው እስኪ ያንችን ውህድ ደግሞ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ቃልዬ👍❤️🥰❤️🥰Share

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Yes its very good my dear 😘

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አች ልጂ የምትስሪው ሁሉ ምርጥ ነዉ አመስግናለሁ በርችልኝ

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሽን መቼስ ዘንድሮ ብዙ ነገር አሳውቀሽናል እናመሰግናለን 🥰🙏ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ for your support 🙏❤

  • @marthaschoices
    @marthaschoices 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow love it , cucumber is the best, thank you for sharing I subscribed

  • @tglovetglove5458
    @tglovetglove5458 4 ปีที่แล้ว +1

    thank you so much,please yetsegur sprays konjo yehone እና የፀጉር ስታይል ጀይሎች ምን ምን ቆንጆ እንደሆነ ከቻልሽ ልታሳይኝ እፈልጋለው።

  • @tigistbekele2752
    @tigistbekele2752 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sis🥰🥰🥰

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 ปีที่แล้ว +1

    Awesome 👏

  • @luliya6032
    @luliya6032 4 ปีที่แล้ว

    yene kinjo hulem mrt nesh tebareki

  • @bilenyemaryamlijyemaryamli2144
    @bilenyemaryamlijyemaryamli2144 4 ปีที่แล้ว

    kalye enkuan dehna metash yene konjo anch mitasaynin hulu iyemokerku new behulm lewt iyayewbet new kalye Betam new mamsegnsh

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 4 ปีที่แล้ว +3

    great mix Kalye thank you for sharing🥰 i don't think you have to worry about your skin aging for the next 70 years or so since you still have a baby's skin. you are blessed really ❤️🙏.

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo 😍 😘 believe me if I stop talking care of it ... you don't want to see my face 😒 its like am a different person

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit ❤️i am sure you sill will look the same😍 i just love your determination though and because of it, your got a skin of a baby. just keep it up❤️. and by the way please drop by my channel too sometimes when you can. as i am just starting and i need families to join. i would appreciate it very much🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing kalye 👍🥰❤️🥰❤️🥰❤️

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሪልን

  • @mizanberhen2883
    @mizanberhen2883 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጣፋጭ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @fevennega8925
    @fevennega8925 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የእኔ ውድ

  • @bisratteamerat6359
    @bisratteamerat6359 4 ปีที่แล้ว

    Tankyou more etekemewalew

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ቆንጆ ሁሌም የምታሳይን ውህዶች ጠቃሚና ውጤታማ ናቸው እናመስግናለን🥰🥰🥰❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @tizibtzemed1763
    @tizibtzemed1763 4 ปีที่แล้ว

    Thanks again Kaley sewedish

  • @merrgazeee3323
    @merrgazeee3323 4 ปีที่แล้ว

    Kaliye enameseginalen gn cucumber yelem ene yalehubet bota metekat yichalal?

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ቃልየ በጣም ቆንጆ ነው በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ያሳየሽን እንደ ሁሌው ተባረኪ 🙏 ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን ♥️😍🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ the same to you my dear 😘❤

  • @bethanymintesnot2101
    @bethanymintesnot2101 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing dear, can you please mention how and how long to store the mixture

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 4 ปีที่แล้ว

    እናማሰግናለን እህቴ በርቺ

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much yena konjo very nice definitely I will try it 🥰🙏share

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @tarikuaaberra2180
    @tarikuaaberra2180 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ እናመሰግናለን.... አረ ግን ሊፕስቲክሽን እንዴት እንደሚያስደነግጥ.....

  • @rjrsjsu889
    @rjrsjsu889 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 👍👍

  • @gadiseg8981
    @gadiseg8981 4 ปีที่แล้ว

    Yale idimee ye angeti shentererii be mini yi xefali sister

  • @meskrmegrma2018
    @meskrmegrma2018 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ!!

  • @tgmarewimarewi3795
    @tgmarewimarewi3795 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ማር

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @mhiretalemu1316
    @mhiretalemu1316 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you kale konjo 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you meryee❤❤

  • @yousefyouef7735
    @yousefyouef7735 4 ปีที่แล้ว

    Yene knjo enkan dena metash eni 28 ameti new gen ayni ser yshebshbal ytokral genbarim yshebshbal becha kalyi fti betam tebalshtewal

  • @hanilove4503
    @hanilove4503 3 ปีที่แล้ว

    ehte ye fetacn xegur bemin lenatfaw nechlalen pls mela beyn

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 3 ปีที่แล้ว

    በርች የኔ ቆንጆ

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif wehd . Thank you for sharing kalye ❤😘

  • @rinahussen1609
    @rinahussen1609 4 ปีที่แล้ว +2

    how often should I use this face treatment?weekly or daily?

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 ปีที่แล้ว

    Betam amsegenalu 😍😘😘

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job it works👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      ሞከርሽው የኔ ውድ

    • @sebleadanetube4330
      @sebleadanetube4330 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit I used to do it really work specially the cucumber 🥒 to remove the dark spots underneath the eye 👁

  • @imutinraj8967
    @imutinraj8967 4 ปีที่แล้ว

    benatsh benatsh yene wed sewadsh lewzam fit yamihon mosturizer hona cream ngrign fite betam astlagn masmer masmer ngr tiyalsh buger beka betam yastlal ebaksh etbkshalaw

  • @dagimmeta9706
    @dagimmeta9706 4 ปีที่แล้ว

    Betam qonjo new. Enamesegnalen.

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 4 ปีที่แล้ว

    አኔ ሳወራ እረ እረ አላለሁ ደጋግሜ በልማድ አኀቺ ደሞ እኀግዲሕ😃😃😃😃😃በነገራችኀ ላይ በጣም ውብ ነሽ አሁላችኀኀም አደወደደ አርጎ ዲዛይኀ ያረገኀ ፈጣሪ ይመስገኀ🙏🙏🙏🙏

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you 😊

  • @meseretdeme2247
    @meseretdeme2247 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 3 ปีที่แล้ว

    ከአይን ስር እብጠት መላ በይኝ እናመሰግናለን ለፔጂሺ አዲስ ነኝ

  • @NalmazaM
    @NalmazaM 3 ปีที่แล้ว

    Powder milk yehonal?

  • @hgffhgg6204
    @hgffhgg6204 4 ปีที่แล้ว

    Wowo wowo sweet

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም እማርብሻለው እናመሰግናለን ቃልዬ ጎበዟ👌👌👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo

  • @messihayile4043
    @messihayile4043 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጎበዝስወድሽ እኮ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you messiyee love you too 😘

  • @addisteshome9719
    @addisteshome9719 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ የኔ ፊት ከተሸበሸበ ብዙ ቆይቷል በልጅነቴ ነው መሸብሸብ የጀመረው ግን ደሞ ኮኮንበር በአካባቢዬም የለም

  • @faven1230
    @faven1230 4 ปีที่แล้ว +1

    Hey do you shave ur face? If so do you recommend it???

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 ปีที่แล้ว

    Webetun fisese argobishal mechem

  • @lemlemmengistu6502
    @lemlemmengistu6502 4 ปีที่แล้ว

    Eshi yena konjo what about if I put green tea ?

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 4 ปีที่แล้ว

    ye tsegur shasheshen wedejewalew asayen plz

  • @michugamachu5726
    @michugamachu5726 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much my dear for sharing that I really needed it, again I can't thank you enough I just used it for one day I could see the difference I took a picture before and after the difference is amazing you are the best, I had to say thank you for demonstrating it how to use it that was a very very good, Lot of TH-camrs demonstrates their mixture on the hand even know they said that makes stuff is for face, But you demonstrated on your face that makes it so exciting to try that's exactly what I did it turns out very good 👍👍👍👌👌👌♥️ Thank you so much again🙏

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ዘመናዊት እሞክረዋለሁ ። ቤተሰብ ሆኛለሁ እኔንም ጎብኝኝ።

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    Watching ቃልዬ💕😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you 😊

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስፈላጊ ውህድ ነው Thank you for sharing!

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you so much yene konjo 😍

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 4 ปีที่แล้ว

    ቃል እንኳን አደረሰሽ ፡በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን አሳይተንሻል በጣም እናመሰግናለን፡አንድ ነገር ልጠይቅሽ አንድ ዮትበር የሩዝ ክሬም ሰርቶ ቫይታሚን ኢን ቀላቅሎ ለሰባት ቀን ፍሪጅ ዉስጥ ካቆያችሁት ቦሀላ ተጠቀሙ ነበር ያለዉ ጉዳት የለውም ወይ፡መቀባቱ የአንቺ ምን ትያለሽ እህቴ ፡

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      ሰላም የኔ ውድ ቫይታሚን ኢ በጣም ቆንጆ ነው ለቆዳ እንዲሁም የሩዝ ክሬምም ጠቃሚ ነው እንዲሁም ቫይታሚን ኢ በውስጡ አድርጎ ማቆየቱ እንዳይበላሽ ይጠቅመዋል እና ግን ለምን አቆይታቹ ተቀቡ እንዳለ አልገባኝም ግን ከመቆየቱ ሌላ ግን ጥሩ ውህድ ነው እሺ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልየ እናመሰግናለን ።ቃልየ ሁል ፊታችንን በሳሙና ከታጠብን በኃላ ለፊታችን ጥቅም ያለው ምን አይነት ክሬም እንቀባ ? በቀኑ ክፍል በማታ ክፍል? ነው እቤት ውስጥ የምንሰራው ማስኩ ብቻ በቂ ነው ?

    • @የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ
      @የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ 4 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው በተለይ በቀን በሳሙና ከታጠብኩ በኋላ የምቀባው ነገር ነው ግራ ሚገባኝ ማታስ ቫዝሊን እቀባለው

    • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
      @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 ปีที่แล้ว

      @@የገብርኤልፍሬየብርዙልጅነ የኔ ቢጤ ሀሀሀሀሀ እኔም ማታ ከሆነ ቫዝሊኔን እቀባለሁ ጧት ስነሳ የግድ በሳሙና መታጠብ አለብኝ ቫዝሊኑ እፊቴላይ ስላለ ሙልጭ አድርጌ እታጠብና ግርጥጥት ብየ መዋል ነው

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว

      @@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸòV krem

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว

    የምፈልገውን ነው ያሳየሽኝ ቃልዬ ኩከንበሩን ፈጭቶ በበረዶ ማስገቢያ አድርቀን ስንፈልግ አንዷን ፊት ላይ ማሸት ጥሩ ነው የኔ ውድ ውድድድድድድድ

    • @hayatreda7683
      @hayatreda7683 4 ปีที่แล้ว

      አይደለም መድየት የወጠል ቃዝቃዛ ስለሆነ

  • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
    @taslmbinteslamallhmdulillh9670 4 ปีที่แล้ว

    Enmsgnelan mare batem arf new este mkrelw

  • @selamkidane7140
    @selamkidane7140 2 ปีที่แล้ว

    Mar kndbachn shybet ayemetam wey

  • @helenmegresa9396
    @helenmegresa9396 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ውህድ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @malkamphonetastic9699
    @malkamphonetastic9699 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ wubb eshi ixekemewalewu 💋💋😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว +1

      Eshi yene konjo

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 4 ปีที่แล้ว

    ቃልዬ ዋዉ👍👏

  • @tsegaasfaw3736
    @tsegaasfaw3736 4 ปีที่แล้ว

    Watching ❤

  • @momlove2688
    @momlove2688 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ አይኔ ስር እብጠት አለብኝ እና ይሰራል ወይ እባክሽ መልሺሊኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል 💕አመሠግናለሁ 👍👏👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you hancho ❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ቃልዬ ምርጥ እኮነሽ ብርክ በይልኝ ብርችኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen yene konjo ❤

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 4 ปีที่แล้ว

    ዘሜናዬ በጣም አድርጌ አመሰግንሻለሁ ሰለአሰቴዋወቅሸልኝ እግዜአቤር ይሰጥልኝ ቭደዉን መሉዉን በማየት በቴሰብ ሆኜአሁ የኔ ማር

  • @Illustrationsbybecca
    @Illustrationsbybecca 4 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @mekdesyekidanemehrtlij5564
    @mekdesyekidanemehrtlij5564 4 ปีที่แล้ว

    Anda sertn frij maskemet enchlalen weyas enat

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t 4 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጂት የት ነው የምትኖሪው? ጎረቤቴ በሆንሸ ብዬ ተመኝሁኝ ሰለ መልካም ገለፃሸ ተባረኪልኝ🙏😘🖐

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    እነመሰግነለን የኔ ዉድ 👍🙏❤️😍

  • @hanamulugeta6055
    @hanamulugeta6055 4 ปีที่แล้ว

    ልዕልቷ ተባረኪልኝ በጣም ጠቃሚ ነው ያካፈልሽን ። እንደ እንጀራ ጠቃጠቆ ፊቴ ላይ በሰፊው አለ አይኔ ስር ምን ልጠቀም

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      እኔ ለሱ ጥሩ ነው የምለው እሬት ነው ሳትሰለቺ በየቀኑ ማታ ማታ ተቀቢው

    • @hanamulugeta6055
      @hanamulugeta6055 4 ปีที่แล้ว

      @@zemenawit እሺ የማቃጠል ባህሪ አለው ሞክሪው ነበር ልዕልቷ የሬት ፀባዩ ነው

  • @fnoteloza2581
    @fnoteloza2581 4 ปีที่แล้ว

    Thank you ehite yene yetefetro new meselen 27 amete new gin betam yeteshebeshebe new yitekmenal?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Yes my dear ❤ please try this eshi

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ብርች እቴ አይኔ ያበጣል ከላይ ምን ላርገው መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ?

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ውህድ ነው ኦላይን ለፊታችን ተቀብተን ውጪ ብንወጣ ችግር አለው ወይ ማለት ፀሃይ ላይ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว

    Watching!

  • @sarilove7066
    @sarilove7066 4 ปีที่แล้ว

    I love ur shashe where did you buy?

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      I don't remember my dear its been years but I think Walmart

  • @00hhgc
    @00hhgc 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u . I want to know if I can get rid of the pores on my skin caused by black heads and white heads. Please show us if u have home remedies or a product u recommend . Pleeeeease🙏🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Eshi I will do a video about that

  • @kokewolde4863
    @kokewolde4863 4 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ። ሌላው ቀኝ አይኔ ሁሌ ያብጣል በተለይ ከእንቅልፌ ስነሳ እና ምን ላርግ እስኪ ንገሪኝ 😍🙏🙏

    • @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
      @ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ማሬ ምታቁ ካላቹ ብትነግሩን ደግ መሆን ለራስ ነው ቃልየም ብትመልሽልን

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 4 ปีที่แล้ว

    ተባርኪ የኔ ውድድ የጰጉሩ ትሪትመን ካስየሽን በሃላ 2 ተቀሜ ልውጥ አለው ጰጉሪ tankiyou

    • @zemenawit
      @zemenawit  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yene konjo am so happy its working for you