"ወንድሜ ሆይ የት ይሆን ያለኸው? ... ምን ጊዜው ቢረዝም ልረሳህ አልቻልኩም " አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
የእኔ እናት ወንድመወን እንደት ነዉ የገለፁት አላህ ያገናኛችሁ የእኔናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የእኔ እናት የሚማጸኑት ፈጣሪ እምባዎትን ያብስልዎት ከወንድሞ ያገናኝዎት ቅዳሜ ከሰአት እግዚአብሔር ይስጣችው
እግዚአብሄር ይርዳዎ በህይወት ያገናኛችሁ ።
እማ ሆይ እግዚአብሔር ፀሎቶትን ይቀበል ይስማ። ወንድሞት ተገኝቶ ሁላችንም የምንደሰትበት ቀን ሩቅ አይሆንም ለሀያሉ ጌታ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም።
እግዝአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ👍
እማዬ አይዞወት እማምላክ ትርዳወት ሱባኤ ይዘው ይጠይቁ እግዚአብሔር ይነግረወታል ቱሉ ቢገኝለወት
አላህ ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ
አላሕ ያገናኛችሑ አሣዘኑኝ
አሏህ በሰላም ያገናኘወት እማማ
አለሁ ብሎ ሳምንት ይንጣ ያረብ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እማዬ
ማማየ አላህ ያስገኝለወት ያረብ አላህ አይቸግርህም አስገኝለወት ያረብ
alah beselam. Yafenagachhu
እግዚአብሔር ይርዳወት እማዬ 🙏🏿🙏🏿😢
እማሆይየ እግዚአብሔር አምላክ እንባወትን ያብስልወት አይዞወት
አላህ ያጋናኛቹው
ማዘር ፈጣሪ ከወንድሞ ጋር ያገናኞት::የእኔም እናት ወንድም እና እህቷን ትፈልጋለች ሁለቱም ለጉዲፈቻ በቾ የሚባል ሀገር ነው የተሰጡት አያሌው ጀማነህ እና ማስረሻ ጀማነህ ይባላሉ ስማቸው ተቀይሮ ይሆናል አያሌው በ4 ዓመቱ ማስረሻ ደግሞ በ3 ወሯ ነበር ከዛም አንቺ እኮ እህቴ ነሽ ታላቅ እህት አለን ብሎ ሲነግራት ሰምተው አሳዳጊዎቻቸው ለያዩአቸው ከዛ ከጥቂት አመት በኋላ አያሌው ፊላስ ፖሊስ እንደተቀጠረ አያቴ ሰሙ ከዛ በሁላ ግን የእናቴ እናት ለማግኘት የሞከረችው ሙከራ ሳይሳካላት በሀዘን አረፈች ምንም ዓይነት ፎቶ የለንም አያሌውን ወይም ማስረሻን ምታውቁ እባካቹ ኮንታክት አርጉን
ኧረ ዘንድሮስ አይናችን ሊጠፋ ነው በማልቀስ ኡፍፍፍ
እግዚአብሔር ያገናኛቸው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያገናኛቹ
አላህ ያገናኛችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤❤❤
አላህ ያገናኛቹ እማየ 🥺
እማሆይ እግዚአብሔር ከወንድማቹ በሰላም ያገናኛቹ
ኡኡኡኡ ያረቢቢቢ አይዞን ማዘር
አይዞት እማ ሆይዬ ድንግል ማርያም ትርዳዋት
እማሆይ እማምላክ በሰላም ከወንድሞት ጋር ታገናኞት
ፈጣሪ ያገናኝውት እናታችን ውይ
🤗🤗🤗እንኳን ደና መጣችሁ
እኔም እሩህሩህ እናት የሆነ የናቴ ወንድም ከጠፋብን ከ30 አመት በላይ ሆኖታል። እናቴ ሲከፋት እሱን እያወሳች ታለቅስብኛለች ባገኝላት በጣም ደስ ይለኝ ነበር ግን በደርግ ጊዜ በጦርነት ስለሆነ የወሰዱት ሞቶ ነው የሚሆን ብለን ተስፋ ቆረጥን!!!
ፈጣሪ ይርዳዎት እማሆይ ።
እፍፍፍ እማሆይ እግዚአብሔር ይርዳውት
እማምላክ ትዳዎት እናቴ
ባለፈው መሰረት በዙጋ የቀረቡት እማሆይ ከሆኑ እሥራኤል ሲሉ ነበረ እዛ የምታውቁት ሰዎች እባካችሁ እናቶች እያለቀሱ ወደ መቃብር አይውረዱ በሚቀጥለው በሰላም በደስታ ያገናኘን እግዚአብሔር
አላህ፣ያረገኝዉ፣ያረብ፣ጎረቤታችናቸዉ፣በፊት፣ወሎክፈለሀገረ፣ኬሚሤ😭😭
የኔ እናት ህህህህ😢😢😢
Ere Ebs ebakachu endet new slkchun yemagengew? Enem ende emahoy yale tarik alegn
የኔም አባት ተስፋየ ታደሰ ይባላል ያባቴ ቤተሰቦች የት ና ችሁ 😭😭😭😭😭😭እሞሆይ ያባታቼውን ስም ታደሰ ስሉ በጣም ደንግጨ ነበር ግን ምን ዋጋአለው 😭😭😭አፍልጉኝ
እናት ይቅናዎት ከሩስያ
Yen enaye
Ohhh
Fetari yirdawot enate
እንድህ የሚለቀስበት ጦርነት ምነው ጣሊያን ቱርክ ግብፅ ጋር በሆነ እርስበእርስ የማያባራ ጦርነት የአሁኑ ይባስ አላህ ያስገኝለወት ማማየ
45አመት በህይወት መኖሩ ያጠራጥራል
እኔ አሊ መሀመድ አማሪ እባላለሁ ልጂን ኣፈላልጉኝ አህመድ ይባላል የናቱ ስም አንሻ ይባላል 1973 ተለያየን በዚህ ምክንያት ልጄን አላገኘሁም ይናቱ ሀገር ከወሎ ናት
የኔወንድም ከቻልክ ደዉለህ እቦታው ህደህ አናግራቸው አላህ ያስገኝልህ
😭❤❤❤
💔💔😭😭
😍😍😍😍💋😍😍
😭😭😭😭💔
ፈጣሪ ያገናኛቺሁ