ለማመን የሚከብድ የስምንት አመቱ አዝማሪ ማሲንቆ እየመታ ስለኮረና የዘፈነው ገራሚ እና አስቂኝ ዘፈን 😂😂😂🙆

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 ปีที่แล้ว +438

    እስኪ አንዳንዴም ከጭንቀት ወጣ ብለን እንዲህ ፈታ እንበል ልጁን የተመቻችሁ ብቻ ግብዳ LIKE ስጡት 😍😍😍

    • @ራያራዩማ-ኸ4ዀ
      @ራያራዩማ-ኸ4ዀ 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛዉ ብሬ ወድሜ

    • @ድንግልእነቴእመቤቴ
      @ድንግልእነቴእመቤቴ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወዩዬ ብሬክስዬ እመብርሀን ትጠብቀው እውነት ደሰሲል በማርይም በመዝሙር በለው

    • @selamsealm5062
      @selamsealm5062 4 ปีที่แล้ว

      ብሬክስ፣ሰላምህ፣ይብዛ፣ወንድም፣ዘፍን፣ትልቅ፣ሃጥያት፣ነው።

    • @fyoritube
      @fyoritube 4 ปีที่แล้ว

      ብሬክስየ እናመሰግናለን እስኪ ጎራ ብለህ ቤቴን ቃኝልኝ የወደድከውን ቪድዮ ሼር ኣድርግልኝ

    • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
      @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

      ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ በሬክስየ ዘና አደረከኝ እናመሠግናለን እመብርሃን ትጠብቅህ ባለህ በት

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር; ያሳድግህ:የእኔ:ልጅ!!!

  • @keludiInfo
    @keludiInfo 4 ปีที่แล้ว +78

    ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ ኢድአልፈጥር በሠላም አደረሠን አላህ ፆመዉ ከሚጠቀሙት ያርገን የነብዩን ሀዲስ የሳሀቦች ጣፋጭ ታሪክ ዲናዊ ዕውቀት መቅሠም የምትፈልጉ ሀያኩም አላህ

    • @badderbd6658
      @badderbd6658 4 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥልጂ ነው

    • @wasnw2215
      @wasnw2215 4 ปีที่แล้ว

      ኢድሙባሪክ

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወድም

  • @ጠጅቱይዘጋው
    @ጠጅቱይዘጋው 4 ปีที่แล้ว +102

    ለብሬክስ ክብር ያላቹ እጃችውን አውጡ💃🤙🙋‍♀️

    • @أمزيادالحمداللهالكلحل
      @أمزيادالحمداللهالكلحل 4 ปีที่แล้ว

      ምነዉአቺቆሻሻ

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 ปีที่แล้ว

      አንች ከሰጠሽው ይበቃዋል እኛ ላይክ ሰብስክራይብ ካደረግን በቂ ነው

    • @ጠጅቱይዘጋው
      @ጠጅቱይዘጋው 4 ปีที่แล้ว

      @@Tube-ko1lj እሽ

    • @tube-uf9zq
      @tube-uf9zq 4 ปีที่แล้ว

      ልቤ ሠው ይወዳል ልቤ ሠው ይወዳል እንደማመር

    • @ጠጅቱይዘጋው
      @ጠጅቱይዘጋው 4 ปีที่แล้ว

      @@أمزيادالحمداللهالكلحل ምናባሽ ነው አትመለሽም የት ታቂኛለሽ የሰደብሽኝ ነው ተሳስተሽ ነው😤😤😤

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 4 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሔር ይባርክህ ጥሩ ስለመከርኽው ብዙ ብር ስለሰጠኽው:: ስለአክበርኽው:: ብዙ ጊዜ ሰወች ታዳጌወችን ይንቃሉ ያመናጭቃሉ:: አንተ ግን ደግ እና ግሩም ሰው ነህ ጌታ ያክብርህ እድሜ ይስጥህ::

  • @meriamali119
    @meriamali119 4 ปีที่แล้ว +147

    ኢድ ሙባረክ የነብዩ ኡመቶች በሙሉ

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እድግ በል ለቆም ነገር ያብቃህ ባባይ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
    @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +18

    እድግ በልልኝ የኔ ድቡሽቡሽ
    ከአመቱ ከአመቱ ይአድርስሽ
    ከኮሮና ባይረስ እሱ ይጠብቅሽ
    አንተንም ይጠብቅህ የኔ ብላአቴና

    • @asliali9075
      @asliali9075 3 ปีที่แล้ว

      እድግበል የኔማር

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንዳሳዘነኝ ያኔ የዋህ እምዬ

  • @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ
    @የሟቹእናትምህረትአብየናቱ 4 ปีที่แล้ว +10

    ብሬክስየ በዉነት ታማኝ መልካም ሰዉ በዉነት ክብር ያለህ ሰዉ ልጅህን ያሳድግልህ ስነምግባርህን አደቀዋለሁ

  • @gfdyutgfg4508
    @gfdyutgfg4508 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ጌታ ያሳድግህ

  • @bityapp9526
    @bityapp9526 4 ปีที่แล้ว +9

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ በዓሉን የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ ያድርግልን

  • @debiraandariga5158
    @debiraandariga5158 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እድግ በል ወድ ምርጥ ልጅ

  • @seadatube6426
    @seadatube6426 4 ปีที่แล้ว +7

    አገር ወዳጂ ብሬክሴ ምርጥ የሀበሻ ሰው ነህ እኮ💗💗💗❤❤❤❤

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 ปีที่แล้ว

    የኔጌታ በዚህ እድሜህ ለራሰህ ማሰብህ ይገረማል ጥሩሰራ ይሰጥህ እድግበል

  • @ዳባቴዋነፍጠኛ
    @ዳባቴዋነፍጠኛ 4 ปีที่แล้ว +34

    ለመላው ሙስሊም አባት እናቶች እህት ወንድሞች ኢድ ሙባረክ ብዬአለሁ አመት አመት ያምጣችሁ።

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ አይናፋር ስለሆነ ገብቶ የማይጠጣ ሁላችንም የገጠር ልጆች አይናፋር ነን

  • @hana967
    @hana967 4 ปีที่แล้ว +33

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ በስደት በዓልን የምታሳልፉ ደስስ ብሏቹህ እድታሳልፉ ምኞቴ ነው ።

    • @ያፍሪካዋSነኝ
      @ያፍሪካዋSነኝ 4 ปีที่แล้ว

      አለይና ወአለይኩም ላንቺም ተመኘሁልሽ እህቴ ኮሮና እስረኛ አድርጎናል

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 4 ปีที่แล้ว

    ኢድ ሙባረክ የነብዩ ኡመቶች

  • @topmereja1996
    @topmereja1996 4 ปีที่แล้ว +122

    ምርጦቸ ለሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደርሳች ሁ መልካም ባዓል በዚህ አጋጣሚ እስኪ ጣና የባህር ዳሩን ተጋበዙልኝ:th-cam.com/video/BknAD7CfDwk/w-d-xo.html

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ጰ6ገ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ጰ6ገ 4 ปีที่แล้ว

      wowow Tana Lake thanks

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว

      እኮንአብሮ፡አደረሣን

    • @lidethaile6085
      @lidethaile6085 4 ปีที่แล้ว

      Wow.yena.konjo

    • @zelaikanazzir7138
      @zelaikanazzir7138 4 ปีที่แล้ว

      አሚን እኳን አብሮ አደረሰን እለኽምዱሊላሂ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 4 ปีที่แล้ว

      ፖሮፅፕፍይልሽን ተጭኔ ገብቸ ውይኔ ጣን ሀይቅ እንዴት ደስ እንደ ሚል ኡፍፍፍፍፍ ይህን የሚመስል ሀገር እያለን በስደት ላይ ስቃይ

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ባባዬ እግዚአብሔር ያሳድግ ሲያሳዝን 😘😘

  • @fg1489
    @fg1489 4 ปีที่แล้ว +8

    አህላን ወሰሀላን ብሬ ክሰ ክክክ ልጀ ገን በጠሞ በሳቅ ሙሰላም እህት ውንድምች ኢድ ሙባረክ

  • @SaraSara-fi9dn
    @SaraSara-fi9dn 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk wey basak edege bale babaya yana mare💃💃💃💃💃💃💃💃👍👍👍👍

  • @duretube5876
    @duretube5876 4 ปีที่แล้ว +30

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +1

      dure Love ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮንአብሮአደረሠን

    • @bentbedruumuslemneyii9899
      @bentbedruumuslemneyii9899 4 ปีที่แล้ว +1

      Enkwanem abero aderesen

    • @mml5026
      @mml5026 4 ปีที่แล้ว

      እንኮንአብሮአደረሰን

    • @emanceltena9488
      @emanceltena9488 4 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከከ

  • @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ
    @በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ ምርጥ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ
    @ያልተኖረልጅነት-ጰ5ኈ 4 ปีที่แล้ว +10

    የእስልምና ተከታዩች እህት ወድሞቸ ኢድ ሙባረክ

  • @naneymesele5972
    @naneymesele5972 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ልጅ በዚህ እድሜው ማሲቆ ግጥም መቻል

  • @amaramara5764
    @amaramara5764 4 ปีที่แล้ว +25

    የእስልምና እምነት ተከታዬች እህት ወንድሞቸ ኢድ ሙባርክ እንኩዋን አደረሣችሁ የአመት ሠው ይበለን

    • @rahimayarahmanbara2252
      @rahimayarahmanbara2252 4 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ለሁላችንም ኢድ ሙባረክ ላላችሁ በሙሉ አላህ ይባረክ ፊኩም

  • @firefeleke134
    @firefeleke134 4 ปีที่แล้ว

    Edagilegi konjoooo fatri yikeni kifu nagri yatfaline

  • @zahratube9330
    @zahratube9330 4 ปีที่แล้ว +20

    ዋውማሻአላህ
    ሙስሊም እህቶች እናወንድሞቼ ኢድሙባረክ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ያሳድግህ ቆጆ

  • @አህሊሀይቅYouTube
    @አህሊሀይቅYouTube 4 ปีที่แล้ว +3

    ወድ የእስልምና ተከታዩች እኮን አድርሳችሁ ብሬ እድሜና ጤና ይስክ

  • @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ
    @ፋፊነኝምረጥያባቴልጂማሚሁ 4 ปีที่แล้ว

    ፋታ አደረገኝ ማረ ወሏሂ ልቤ እረብሺ ይላል በአሏሂ የኔ ማረ ያሳዝናል

  • @suda3006
    @suda3006 4 ปีที่แล้ว +70

    ብሬክስን ምቶዱ 👍👍👍

  • @ansariabbasansariabbasmehd6015
    @ansariabbasansariabbasmehd6015 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢድሙባረክ፡ኡመተልኢሥላም፡እድግበል፡የኔማረ፡

  • @halima6508
    @halima6508 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይይይ ብሬክስ ሳቅህ ያምራል ሁሌም ሳቅልኝ የኔ መልካም

  • @hayuborana6923
    @hayuborana6923 4 ปีที่แล้ว +9

    የሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ኡመት ጠቅላላ ኢድኩም ሙባረክ ❤ኢባዳ ና ፆማችንን አላህ ይቀበለን በሽታዉን ያጥፋልን አሚን

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 4 ปีที่แล้ว

    ብረዋ.ልጂህንአላህ.ይጠብቅልህ.እኔምልጀናፍቆኛ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 4 ปีที่แล้ว +40

    *እድግ በል ሀቢቢ በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ*

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว

      ቲጂ ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @Mወለዬዋ
      @Mወለዬዋ 4 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሠን

  • @hanayemestylij1359
    @hanayemestylij1359 4 ปีที่แล้ว

    ልጁ ጎበዝ ነው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል በተረፈ እድግ በል !!!

  • @ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ
    @ህይወቴነሽድንግል-ዠ3ጀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉድ የስልምና እምነት ተከታየች እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ የኢድ ሙባረክ

  • @edombekele6564
    @edombekele6564 4 ปีที่แล้ว

    Miskin yene lij.edege bele teyakew zero maskun madreg atresa abo Egzabhare yetbkachu🙏🙏🙏

  • @محمدالحربي-ن9ر
    @محمدالحربي-ن9ر 4 ปีที่แล้ว +9

    አሰላማለይኩም ወራህመቶላህ ወበረካትሁ እስላም እህትወንድም እህቶቸ እንካአደረሶቺሁ ኢድሙባረክብያለሁ መልካምኢድ

  • @liyatesfay7419
    @liyatesfay7419 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ አንተ የኢትዮጵያእንቁ ምንም አልልህም እመቤቴ ባለህበት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኑርህ የወለድህዉም ይባረክ

  • @ጠጅቱይዘጋው
    @ጠጅቱይዘጋው 4 ปีที่แล้ว +31

    ኮሮና የስራህን ይስጥህ ይህው አራት ወር ሙሉ ከቤት ወጥቸ አላቅም ኣፍፍፍፍፍፍ😭

  • @buzeabuzea4047
    @buzeabuzea4047 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ሲያሳዝን እድግ በል ኡፍፍ

  • @seadaseada7489
    @seadaseada7489 4 ปีที่แล้ว +9

    ሙስሊም እሕት ወዲሞቸ እኳን አደረሳችሑ

  • @erimaisking2610
    @erimaisking2610 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ጣፋጭ

  • @mdhafiz2215
    @mdhafiz2215 4 ปีที่แล้ว +11

    እንዴ ብሬ ሁልግዜ አስለቅሰህ ገደልከን እኮ አንዳንዴዬ ፈታ አርገን እንዲህ

  • @emufamely5167
    @emufamely5167 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አላህ ያሳድግህ

  • @susu-js3wk
    @susu-js3wk 4 ปีที่แล้ว +6

    የበረክስ ቤተሰብች ኢድ ሙባረክ ሙስሊም እህቶቾ ወድምች እሰኪ ደመረኝ በቅነንተ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 ปีที่แล้ว +1

      susu የአብረን ወደጀነት ተማሪ ኡስታዝ አላህ ይረሀመክ አለይነ ወአለይኩም ውዲ

  • @dunyahabte1666
    @dunyahabte1666 4 ปีที่แล้ว +2

    ብሬክስ ላንተ ይመስለኛል የዘፈነልህ የኔ ማር ደስ ሲል እድግ በል አሜን

  • @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
    @አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔማር እድግ በልልኝ

  • @aishazarena1092
    @aishazarena1092 4 ปีที่แล้ว

    ብሬዬ አዝናናህ ይሄ አዝማሪ

  • @ማሜላቀልቃላው-ዸ4ቐ
    @ማሜላቀልቃላው-ዸ4ቐ 4 ปีที่แล้ว +68

    የእስልምና ተከታዮች ኢድ ሙባረክ እኳን አደረሳችሁ

  • @kassaweldeyohsnes6374
    @kassaweldeyohsnes6374 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዝ ቀጥልበት

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 ปีที่แล้ว +33

    ለመላው ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን ለኢድአልፈጥር አደረሣቹ

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +1

      መሪም ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @tube-uf9zq
      @tube-uf9zq 4 ปีที่แล้ว

      TG Tigist ነይ እንደማመር

    • @akramweloyewa1330
      @akramweloyewa1330 4 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 4 ปีที่แล้ว

      እኮንአብሮአደረሠን

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 ปีที่แล้ว

      ሀሀ፩

  • @umtbebhabeshawi1318
    @umtbebhabeshawi1318 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo edme na tena ysth 🙏🙏🙏

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 4 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ወደል አለው እንደ አህያ ወፍራም ማለቱ ነው የምር አሳቀኝ😂😂😂😂

  • @habibaapp7985
    @habibaapp7985 4 ปีที่แล้ว

    ሀቢቢ አላህ ያህፈዝክ ያሳድግህ 💗💗💗💗💗😍😍😍😍😍

  • @tubechannal8457
    @tubechannal8457 4 ปีที่แล้ว +5

    መጀመሪያ(1ኛ) ላይክ ብየሃለው ሬክስ
    ልጁ ደስ ሲል ጨዋ የገጠር ልጅ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ጐ1ዠ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ጐ1ዠ 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም እግዚአብሔር መጨረህን ያሳየን። የኔጌታ ለቁምነገር እደምደርስ ተስፋለኝ

  • @suda3006
    @suda3006 4 ปีที่แล้ว +3

    አንደኛ 🔥

    • @melitube1216
      @melitube1216 4 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እነደማመር #malitube

    • @suda3006
      @suda3006 4 ปีที่แล้ว

      @@melitube1216 ደምርያለው

  • @msratmm365
    @msratmm365 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪያሳድግህአሜን

  • @ጠጅቱይዘጋው
    @ጠጅቱይዘጋው 4 ปีที่แล้ว +52

    ልጁ ግን ሙዱ ተመቸኝ አፉን ማሲቁውን ጋርዶ ነው ቢሬን የሚናግረው😂😂😂😹

    • @hana967
      @hana967 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ የኔማር ሲያምር ደግሞ ያስቃል

    • @s.7751
      @s.7751 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂👌👌👌👌👍

    • @galtagru174
      @galtagru174 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkk siamer leg

    • @taibataiba1264
      @taibataiba1264 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ארדטו.נאגשנאגש
      @ארדטו.נאגשנאגש 4 ปีที่แล้ว

      2

  • @AliAli-gu5wi
    @AliAli-gu5wi 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @melatgetaneh5909
    @melatgetaneh5909 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ብያለህ እግዚአብሔር የሠሳድግህ አቡሽዬ ትችላለህ ክክክ

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +1

      ሜላት ደመርኩሺ አንችም ደምሪኝ

    • @melatgetaneh5909
      @melatgetaneh5909 4 ปีที่แล้ว

      @@tgtube845 እሽ

  • @mulumol8581
    @mulumol8581 4 ปีที่แล้ว

    ብሬ ወድማችን ብርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢድ ሙባረክ የዘድሮዉ ኢድ ደብሮኛል😔 ልብሰ ገዛችሁ ወይ😂👘👔👡👈

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 ปีที่แล้ว

    Hagare ciao yena lege naga tewotaleh ma sanko awodalehu
    Aseye aseye sgaglegne elelel andeya belawu anat👍👍👍👍😘😘

  • @hawletabdu7231
    @hawletabdu7231 4 ปีที่แล้ว +4

    ውዲ የኢስላም እህት ውዲሞቸ ኢዲ ሙባርክ

  • @ሰውንሰውበመሆኑብቻውደዱ
    @ሰውንሰውበመሆኑብቻውደዱ 4 ปีที่แล้ว

    Ohhh brx Masc tkekl ayidlhm btrf lju wowwww

  • @marymtube9213
    @marymtube9213 4 ปีที่แล้ว +3

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እህት ወንድሞች ኢድሙባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤السلام عليكم ورحمة الله
    تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
    عيدكم مبارك.
    وكل عام وانتم بخير
    اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ
    لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ
    اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ
    وللَّهِ الحمد

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว

      መሬም ደመርኩሺ ደምሪኝ

  • @kalkiedanyedngiellje6892
    @kalkiedanyedngiellje6892 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ወንድም ሁሌም ሳቅ

  • @mekaelradate2074
    @mekaelradate2074 4 ปีที่แล้ว +7

    EDEG Abate 😁😁😁😁
    Higzabher AMLAL ka chenke Ka mekera Yetebken Yemen sema kefu Ulu Badesta Yekeyerelen Ameen Balu Eske 🙏🙏👍👍

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 4 ปีที่แล้ว +19

    እድግ በል 😂😂😂😂እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌😍😍😘😘😘😘

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +1

      ፂ ደመርኩሺ ደምሪኝ ማር

    • @Salam-gw4lw
      @Salam-gw4lw 4 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤🤙🤙🤙🤙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤙🤙🤙🎶🎶🎶🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹🎹🎹💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯

  • @zubidahussen3533
    @zubidahussen3533 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስዬ አላህ ይጠብቅህ ቅን ሰው በሄድክበት ይጠብቅህ

  • @hayulolo4446
    @hayulolo4446 4 ปีที่แล้ว +6

    ብሬ ይመችህ😍

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +1

      Hayah Lo ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @hayulolo4446
      @hayulolo4446 4 ปีที่แล้ว

      @@tgtube845 በቃ ተደማምረናል🤪😍

  • @mollazenabu2401
    @mollazenabu2401 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @raya4308
    @raya4308 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስተኛ ህይወት! አብዛኞቻችን ደስታኛ መሆን እንፈልጋለን! ግን እንዴት ብለን ነዉ ደስተኛ ምንሆነው !!ረመዳን 30 ቀን በኡስታዝ ሳዳት ካማል ሁለት ዱአዎች
    th-cam.com/video/EXHH3xpFSHo/w-d-xo.html

    • @melitube1216
      @melitube1216 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/hxSqHsIt7yY/w-d-xo.htmlበቅንነት እንደማመር

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ያሳድግህ ባባ

  • @zufiwollotube786
    @zufiwollotube786 4 ปีที่แล้ว +4

    እነ ሸቃሊትዬ በጣም ከፍቶኛል ኑማ
    ሰፕስክራይብ አድርጉኝ
    th-cam.com/video/--I5_Cn-syc/w-d-xo.html
    ይቺን ቭድዎ ተጋበዙልኝ 😥

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +1

      zufi Daily Tiktok ሀበሻ ደመርኩሺ ደምሪኝ

    • @ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ
      @ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ 4 ปีที่แล้ว +2

      ነይተደመሪውደ

    • @ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ
      @ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tgtube845 ነይልደምርሽደምሪኝውብ

    • @tube-uf9zq
      @tube-uf9zq 4 ปีที่แล้ว +1

      ሜሪ ወሎየዋ እንደማመር

    • @tgtube845
      @tgtube845 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ሜሪወሎየዋ-ዠ5ጸ ደምሪሻለሁ ካልደመርሺኝ ደምሪኝ

  • @ሺነኝያGንግስት
    @ሺነኝያGንግስት 4 ปีที่แล้ว

    አኡዙብለህ አለህ ከዝ አይነት አወጠልን ቀጥተኛ መንገድ ይመሪህ ወንዲሜ

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳድግጎበዝ

  • @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ
    @መሀመድሰይድ-ቸ1ጠ 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስዪ ትልቅ ሰው አርቆ አሳቢ ነህ አላህ የህዲይክ

  • @sarajamal9457
    @sarajamal9457 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ እደግልኝ

  • @Molu-xt9pz
    @Molu-xt9pz 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውደስ ይለል አሜንእደግ ዎድሜ

  • @deymetienatwannafaqi1126
    @deymetienatwannafaqi1126 4 ปีที่แล้ว

    ቋንቋ ግን ይችላል የኔ ቆንጆ ሲያሳዝን

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ትልቅ ደረጃ ድረስ

  • @nefisademessie3992
    @nefisademessie3992 4 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ወላሂ አሳነኝ የኔማር አላህ ያሳድግህ

  • @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ
    @ነኢምነኝየማናፉቂእናቴውስ 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ ሠላምህን ያብዛልን ውስጤን ነው የጎዳኝ ልጁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dimpletube5600
    @dimpletube5600 4 ปีที่แล้ว +2

    ያንተ መልካምነት አሁንም እንዴቀጠለነው በርታልን 😊😊ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ

  • @يوسفاندرس
    @يوسفاندرس 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ብሬክስ ደስ የምትለኝኮ ሁሉ ሰው ባተ ልብ እኩል ነው ሀብታም ድሀ ትልቅ ትንሽ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen adegalegne afera lsbala getaye Tamara katemarek taleka sawu tehonaleha

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው፡በጣምደሦይላል፣ድንግልማሪያም፣ታሳድግየኔቆጆ

  • @hulluagherish9473
    @hulluagherish9473 4 ปีที่แล้ว

    Very funny 👍👍👍👍 I'm from addis ababa ethiopia

  • @ፍቅርመሲአሜን
    @ፍቅርመሲአሜን 4 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ
    @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቀው