ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thank you so much,Sir, but only one comment. That's, the beginig sound is ear piercing. Please try to lower the volume to align it with the volume of your kind voice. Thank you again!
በርታ.ወድማች.ማወቅ.ጥሩነዉ.ስታሳዉቀንነገሮችን.አዉቀን.እንጋፈጣለን.እግዚሄር.ያበርታህ.
በጣም ጥሩ ትት ነው በርቱ
አደኛ.ነኝ.እኳን.ደናመጡ.ጠቃ👍👍👍
ወንድሜ በምትሠጠው የህግ ግንዛቤ በጣም ጠቅሞኛል በርታልን ዛሬ ጥያቄ አለኝ ይኸውም ለኔ እንጀራ የሆነች በ1969 ተጋብታ በ1974 ተፋተለች አባቴ የፍቺ ወረቀቱ ባለማስገባቱ ካርታ ላይ ተሞላች አባቴ እያለ ለ35አመት ከሞተ ለ11 አመት ጥያቄ ሆነ ይገባኛል አላለችም የአባቴን ውርስ ጨርሼ በኔ ለማድረግ የሷን ስም እንዴት ማስነሳት ይቻላል?ንብረቱ አሁንም በኔ ስር ነው
አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አመሠግናለሁ ወንድሜ በስጦታ ለተሠጠ ውርስ ካርታ ላይ መካተት ይቻላል የኑዛዜዉ ሠነድ ወይም በዉልና ማስረጃ የተሠጠ ነዉ?
ስለሰ ጠከንማብራሪያ እናመሠግናለን
አባቴ ወራሽነት ተከራክሮ ተወስኖለት ነበር ነገርግን የዉሳኔ ግልባጭ በሰአቱ አልወሰደም ነበር ሳይወስድ በጣም ብዙ አመት ሆኖት አል አሁንላይ እጃችንላይ ምንም ዶክመንት የለንምፍርድቤት ደግሞ የዉሳኔ ግልባጭ ይሰጠን ብለን ጠይቀን ነበር ነገር ግን ዴድፋይል ተብሎ ተወግዳል ነዉ እሚሉን ንብረቱ ግን በመንግስት እጅ ነዉ እሚገኘዉ
very constructive
በጣም አመሰግናለሁ በርታልን ያልወለደች ሚስት ከ ሟች ሀብት እኩል መካፈል ነው ያለባት ??ሟች ግን የ ግል ልጆች አሉት ??
ጥያቄ አለኝ አባታችን እያለ ሰነድ አልባ ነበር ለዚህ ቦታው የተመዘገበ በአባታችነ ሰም ነው ለወንድማችን ካርታ እንዲወጣና እከራየ ገንዘቡን እንዲሰጥ ውክልና ሰጠነው ካርታውም አነተብሎወጣ አውን ግን ካደን ስንከሰው የኔ ና የሚስቴ ነው አለን ሚስቱም በሰጠነው ውክልና ተከራይታ ነበር እንዴት ባለቤት ልትሆን ትችላለች ፍርድቤቱስ ማስረጃ ሳያይ እንዴት ለሱ ይፈርዳል
ውርስ ከተረጋገጠ በሗላ ካርታ ስም ምዞር የባንክ ገንዛብ ማውጣት ይቻላል ወይ ወይስ ውርስ ማጣራት ግዴታ ነው
ስልክ ብታስቀምጥልን
ያልወለደችው የአባቴ ምስት .36ዓመት አብሮ ነበሩ .ከሌላ የወለደው 3 ልጆች ከ1,4,6.አመታቸው ጀምረ አሳደገች .የሟች ልጆች ናቸው . .ልጆቹ እናታቸው ከአባታቸው በፊት የሞተችው ስሆኑ የልተወለደችው ስላ አሳደገችው እና ሟች ምስት ስለሆነችው ውርስ ኣላት ወይስ ?
እናመሰግናለን ጠበቃ አንድ ጥያቄ አለኝ የውርስ ባለ መብት ለመሆነ የአመት ገደብ አለው እንዴ
ወራሽነትን በሶስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ካላረጋገጥን በይርጋ ይታገዳል። መብቱ ይቀራል ማለት ነው።
@@higenbetegebarthelawpracti5247 አመሰግናለሁ ክቡር ጠበቃ
እና ከሦስት አመት በኃላ መውረስ አይቻልም ማለት ነው?
ውርስ ሳይጣራ ሟች በህይወት እያለ የቤት ባለቤት ሳይሆን ያለምንም ሰነድ ማስረጃ ሟች አባቴ የዚ ቤት ባለቤት ነው እንዴት ሊባል ይችላል።
ጥያቄ ነበረኝ መልስ ትሰጠኛለህ?
ጠቃሚ ትምህርት ነዉ።የኔ ጥያቄ ግን በድርጅቴ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከ 6 አመት በላይ የቆመ መኪና አለ መውረስ እችላለሁ?
እረ በፍጹም
Good
ተከራካሪ ከሌለ የውርስ ማጣራት የግድ አስፈላጊ ነወይ?
እደ እናት ያሳደገችኝ ሞታለች ግን 10 አመት የሞላው ኑዛዜ እኔ ማላቀው ሰው ይዞ መጥቶ ይገባኛል አለ እሷ ከሞተች 2አመት ሞልቷታል እኔ በቻይን አስታምሜ የቀበርኳት በፍርድ ቤት አስመሰክሬ ፍርድ ቤቱ ወስኖልኛል ኑዛዜ ይዞ የመጣው ሰው ይገባዋል?
፩/ ኑዛዜው በህግ የተቀመጠውን መስፈርት እንደሚያሟላ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ኬላሟላ መቃወም ይቻላል።፪/ ያሳደገችሽ እናትሽ በፍርድ ቤት ጉዲፈቻ ልጅ አድርጋሻለች? ፫/ ኑዛዜው ሙሉ ለሙሉ አንችን ከውርሱ ውጪ ያደርጋል?
ስለ ይርጋ ጥያቄ አለኝ ወራሽ የወራሽነት ዉሳኔ ሳያስወስኑ ሁለቱም ወገን 3 ዓመት ብያልፍባቸው በይርጋ ማን ይታገዳል ?
Thank you
ከዚ በፊት ዉርሱ የተዛበ ወይም ያነሰበት መጠየቅ ይችላል ወይ
ያነሰዉን ለመጠየቅ እያሰበ በህመም ምኪናት ግማሹን ዎሰዶ ግማሽ የቀረበት መጠየቅ ይችላል ወይ
K50% lela ybal nibret mist klijoch gar tikafelalech?
ሚስት ባልን አትወርስም። በጋብቻ ውስጥ የተፈራ ሀብትን የጋራ ስለሆነ 50% ታገኛለች። ከዛ ውጪ ምንአልባት ባል ተናዞላት ከሆነ ተጨማሪ ለማግኘት እድል ይኖራታል።
ጠበቃ ጥያቄ ነበረኝ?
Mindenew yemetaweraw heg sinore newa hige eko yelem ketefa koyeto yele
ወንድሜ ዉርስ ሲጣራ ተጠሪ ሆኖ መቅረብ ምን ማለት ነው?
በርቱ ወንድሞች እየደርሰ ነው ማለት ተደራሽነት አለ ህግ
ሞች በህይወት እያሉ በዙንብረት ሸጠዋልግን በውርስ አጣሪ ሲጣራ ባንኮችላይ መንም ገንዘብ እደሌለ ውርስ አጣሪው አስገብተዋል።አካውንታቸው ላይ ያለብር ወደማን ትራነስፈር እደተደረገ ማን ወጭጪ እዳደረገው የሚገልጽ ነገር የለም።ወርስአጣሪው ማጣረት የለበትም?
ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን
0911413283
Enmsgnaln arif temrt naw
አፈጻጸምላይችልተኛተሆኑስፍርድቤቱ
ድምፁ አይሰማም
የውርስ ሀብቱን ቀንሶ የሸጠ ካለስ በመንደርውል ካለስ ከዛም ከካደስ ሰውዬው መብት ይኖረዋልእዴ 1999 ዓ.ም ድጋሚ ተጠቃሚ ያደርገዋል ህግስ ምን ይላል የገዢውን ሀብት እደውርስ ሀብት አርገው መከፋፋል ይችላሉ ።እዴ በዚህ ሀሳብ ላይ ብትሰራበት የሚል ሀሳብ ስላለኝ ነው።
Thank you so much,Sir, but only one comment. That's, the beginig sound is ear piercing. Please try to lower the volume to align it with the volume of your kind voice. Thank you again!
በርታ.ወድማች.ማወቅ.ጥሩነዉ.ስታሳዉቀን
ነገሮችን.አዉቀን.እንጋፈጣለን.እግዚሄር.ያበርታህ.
በጣም ጥሩ ትት ነው በርቱ
አደኛ.ነኝ.እኳን.ደናመጡ.ጠቃ👍👍👍
ወንድሜ በምትሠጠው የህግ ግንዛቤ በጣም ጠቅሞኛል በርታልን ዛሬ ጥያቄ አለኝ ይኸውም ለኔ እንጀራ የሆነች በ1969 ተጋብታ በ1974 ተፋተለች አባቴ የፍቺ ወረቀቱ ባለማስገባቱ ካርታ ላይ ተሞላች አባቴ እያለ ለ35አመት ከሞተ ለ11 አመት ጥያቄ ሆነ ይገባኛል አላለችም የአባቴን ውርስ ጨርሼ በኔ ለማድረግ የሷን ስም እንዴት ማስነሳት ይቻላል?ንብረቱ አሁንም በኔ ስር ነው
አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አመሠግናለሁ ወንድሜ በስጦታ ለተሠጠ ውርስ ካርታ ላይ መካተት ይቻላል የኑዛዜዉ ሠነድ ወይም በዉልና ማስረጃ የተሠጠ ነዉ?
ስለሰ ጠከንማብራሪያ እናመሠግናለን
አባቴ ወራሽነት ተከራክሮ ተወስኖለት ነበር ነገር
ግን የዉሳኔ ግልባጭ በሰአቱ አልወሰደም ነበር ሳይወስድ በጣም ብዙ አመት ሆኖት አል
አሁንላይ እጃችንላይ ምንም ዶክመንት የለንም
ፍርድቤት ደግሞ የዉሳኔ ግልባጭ ይሰጠን ብለን ጠይቀን ነበር ነገር ግን ዴድፋይል ተብሎ ተወግዳል ነዉ እሚሉን ንብረቱ ግን በመንግስት እጅ ነዉ እሚገኘዉ
very constructive
በጣም አመሰግናለሁ በርታልን
ያልወለደች ሚስት ከ ሟች ሀብት እኩል መካፈል ነው ያለባት ??ሟች ግን የ ግል ልጆች አሉት ??
ጥያቄ አለኝ አባታችን እያለ ሰነድ አልባ ነበር ለዚህ ቦታው የተመዘገበ በአባታችነ ሰም ነው ለወንድማችን ካርታ እንዲወጣና እከራየ ገንዘቡን እንዲሰጥ ውክልና ሰጠነው ካርታውም አነተብሎወጣ አውን ግን ካደን ስንከሰው የኔ ና የሚስቴ ነው አለን ሚስቱም በሰጠነው ውክልና ተከራይታ ነበር እንዴት ባለቤት ልትሆን ትችላለች ፍርድቤቱስ ማስረጃ ሳያይ እንዴት ለሱ ይፈርዳል
ውርስ ከተረጋገጠ በሗላ ካርታ ስም ምዞር የባንክ ገንዛብ ማውጣት ይቻላል ወይ ወይስ ውርስ ማጣራት ግዴታ ነው
ስልክ ብታስቀምጥልን
ያልወለደችው የአባቴ ምስት .36ዓመት አብሮ ነበሩ .ከሌላ የወለደው 3 ልጆች ከ1,4,6.አመታቸው ጀምረ አሳደገች .የሟች ልጆች ናቸው . .ልጆቹ እናታቸው ከአባታቸው በፊት የሞተችው ስሆኑ የልተወለደችው ስላ አሳደገችው እና ሟች ምስት ስለሆነችው ውርስ ኣላት ወይስ ?
እናመሰግናለን ጠበቃ አንድ ጥያቄ አለኝ የውርስ ባለ መብት ለመሆነ የአመት ገደብ አለው እንዴ
ወራሽነትን በሶስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ካላረጋገጥን በይርጋ ይታገዳል። መብቱ ይቀራል ማለት ነው።
@@higenbetegebarthelawpracti5247 አመሰግናለሁ ክቡር ጠበቃ
እና ከሦስት አመት በኃላ መውረስ አይቻልም ማለት ነው?
ውርስ ሳይጣራ ሟች በህይወት እያለ የቤት ባለቤት ሳይሆን ያለምንም ሰነድ ማስረጃ ሟች አባቴ የዚ ቤት ባለቤት ነው እንዴት ሊባል ይችላል።
ጥያቄ ነበረኝ መልስ ትሰጠኛለህ?
ጠቃሚ ትምህርት ነዉ።የኔ ጥያቄ ግን በድርጅቴ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከ 6 አመት በላይ የቆመ መኪና አለ መውረስ እችላለሁ?
እረ በፍጹም
Good
ተከራካሪ ከሌለ የውርስ ማጣራት የግድ አስፈላጊ ነወይ?
እደ እናት ያሳደገችኝ ሞታለች ግን 10 አመት የሞላው ኑዛዜ እኔ ማላቀው ሰው ይዞ መጥቶ ይገባኛል አለ እሷ ከሞተች 2አመት ሞልቷታል እኔ በቻይን አስታምሜ የቀበርኳት በፍርድ ቤት አስመሰክሬ ፍርድ ቤቱ ወስኖልኛል ኑዛዜ ይዞ የመጣው ሰው ይገባዋል?
፩/ ኑዛዜው በህግ የተቀመጠውን መስፈርት እንደሚያሟላ ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ኬላሟላ መቃወም ይቻላል።
፪/ ያሳደገችሽ እናትሽ በፍርድ ቤት ጉዲፈቻ ልጅ አድርጋሻለች?
፫/ ኑዛዜው ሙሉ ለሙሉ አንችን ከውርሱ ውጪ ያደርጋል?