ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ።ለምትሠጡን ምክር በጣም የምንረካበትና ብዙ እውቀት የምንቀስምበት ፕሮግራም ስለሆነ እናመሠግናለን።
ለምታቀርበው እድናቅ ለምታረገው ሑሉጥረትእድሜይስጥሕ ፈጣሪይጠብቅሕ ባለትዳር ሖነው ሢኖሩበት የነበረው ቤትያደኛው በውርስ የተገኘእና እዲሑም የመኖርያውማረጋገጫ ወራሽከእሕቱጋ ስሙየሠፈረሲሖን ባልናሚስቱ ፍችቢፈጽሙ አደናው ወገንቤቱይገባኛል ማለትይችላል
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት
Perfect explanation 🙏 Daniye !
ውድ ዳንኤል በፍታብሔር ጉዳይ ስለመቃወሚያ የሰጠኸው ማብራሪያ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን በ244 (1) መሠረት ማንኛውም ዓይነት መቃወሚያ መቅረብ አይችልም ወይስ መቃወሚያ የሚባሉት በ244(2) ስር የተዘረዘሩት ብቻ ናቸው
Thank you Dani for your Detail Explanation and tution on the Subject.
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነዉ.. ግን አንዳንድ ማብራርያዎችን ስትሰጥ አንቀፅ እየጠቀስክ ብታብራራ የበለጠ ግልፅ ይሆናል።
እናመሰግናለን።
tankyou
Betamnew yteredahuh danye nurlg
በምትሰጣ የህግ ምክር በጣም ተጠቅሚያለሁኝ እድሜ ይስጥህ አንድ ጥያቄ ላስቸግር ሁከት ላልተካሰሱ ሰዎች ወይንም በክስ ላልሳተፈ ከሳሽ ለክሱ የመጀመሪያ መቃወሚያ መሆን ይችላል
ye dmtsi mereja frd betu like El ichilal
አሪፍ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነው። ቀጥልበት። ያለኝ አስተያየት ከአንቀጽ ጋር አስደግፈህ ማብራሪያ ብትሰጥ ጥሩ ነው። ምናልባት ፍቃድህ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አንድ ሰው ለክፍተኛ ትምህርት ስልጠና ዋስ የሆነለት ሰው ተመልሶ በላከው ተቋም አገልግሎቱ ባለመወጣቱ ክስ ተመስርቶበታል የዋሱ። ለትምህርት ስልጠና የተላከው ሰው ምንም እንኳን ወደ ላከው ተቋም ባይመለስም በሀገር ውስጥ ካለው ተመሳሳይ ተቋም እየሰራ ይግኛል። ስለዚህ ዋስ የትኮነለት ሰው ሀገር ውስጥ አለ። በተመሳሳይ ተቋም እየሰራም ይገኛል። ተከሳሹ በዚህ አኳሃን በምን መልኩ ለፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሊያቀርብ ይችላል? አመሰግናለው።
በድጋሚ የከሰሳብንን ሰው ላይፍርድ ቤቱ ምን አይነት ፍርድ ልሳጥ ይችላል
ሠላም የተከበሩ የምክር አገልግሎት ፈልጌ ነበር ኮታክትህን
ወንድሜ እባክክ ከብድርና ቁጠባ ተበድሬ ነበር መክፈል ባለመቻሌ ተከስሻለው መልስ ሰጠኝ
ምናልባት የመንግስ ብር ሰለሆነ የሚመጣብኝን ንገረኘ
Intro video layi sound bazabigni
እኔ ምለው ሰው የገደለ እንዴት ነው ሚዳኘውገዳዮ ተሰውሯል ቤተሰብ ጋ ምን አይነት እርምጃ እንውሰድባክህ የሆነ ነገር በለኝ ተቃጠልኩ በንዴት😢
እባክህ መልስልኝ ክስ ከተስማ በኋላ ለብይን ተቀጥሮል እና በምሀል አዴስ ማስረጃ አገኝችለሁ እና ማስገባት እንዴት ነው ምችለው
በሊዝ እጣ የተገኘ ቦታ በሌላ ጎረቤት ተገፍቶ ቤት ቢገነባበት በፍርድ ቤት ቢከሠሥ ቦታው መልቀቅና የገነባውን ቤት ማሥፈረሥ ይቻላል?ለቦታውስ ግምት መሥጠት ቢያሥፈልግ በአሁኑ ዋጋ ማሥገመት ይቻላል?ወይሥ መጀመሪያ መሬቱ ከመንግሥት በተገኝበት ዋጋ ነው የሚተመነው?ማሥፈረስ ከተቻለሥ ከሳሽ በራሡ ድንበር 25ሣንቲም ገባ ብሎ የሠራ ሆኖ ተከሣሽ በከሣሽ በተወውዐቦታ ላይ ገባ ብሎ ቢገነባ የሚያፈርሠው ተከሣሽ ብቻ ነው?
የቀረበው መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ካለፈው ይግባኝ አለው ወይ
likebel ichilal
አንድ ህጋዊ ወራሽ የውርስ የንብረት ክፍፍል በክስ ሲጠይቅ ተከሳሹ ቀርቦ ንብረቱን ሽጫለው ቢል ፍርድ ቤቱ ሽያጩን ያፀድቅለታል ? ወይስ ንብረቱን በመልኩ ያካፋላል
ገዢው በቅን ልቦና ከገዛው የሽያጭ ውሉ የጸና ይሆናል። የሸጠው ሰው ግን ገንዘቡን ለባለድርሻው እንዲመልስ ይገደዳል።
Art 6 lay yalehu hasab fird betu yerasun fird liyastekakil yeichileho mn aynet criteria lihamala nw
በመጀመሪያ ደረጃ በቀረበ መቃወሚያ ላይ ፍቤቱ በአንዱላይ ትዕዛዝ ቢሰጥ ለምሳሌ ከሳሽ የፍቤቱን ፈቃድ መጠየቅ ነበረበት ቢል ።ፍቤቱ ማስፈቀጃ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጠ ማስፈቀጃው ከነ ምክናያት ቀረበ ፍቤቱ የተከሳሽን አስተያየት ጽፈው ይቅረቡ ። ባለበት ቀን የተከሳሽ አስተያየት ለከክሱ ፈቃድ መሠጠት ወይም አለመሠጠት መወሰኛ እንዴት ይሆናል?
ክስ ከተስማ በኋላ ነው ማስርጃ ያገኘሀው
እባክህ መልስልኝ
ጠዥ
በስረ ነገር ስልጣን ላይ የቀረበ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ውድቅ በተደረገ ጊዜ እና ውድቅ የተደረገበት ወገን ተጠቃሎ በሚሰጠው ውሳኔ ተጠቃሚ ከሆነ በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያው ላይ የሚኖረው የይግባኝ መብት እና ይርጋ ጊዜው አቆጣጠር? አንድ ተከራካሪ ወገን በስር ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያውን በስረ ነገር ስልጣን ላይ አቅርቦ ውድቅ በተደረገበት ጊዜ በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323(1)(2) መሰረት በስልሳ ቀናት ውስጥ ፣በስራ ክርክር ከሆነ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ይግባኝ ጠይቆ ውድቅ የተደረገበትን መቃወሚያ ካላሻረ ወይም ካላስለወጠ በዚሁ ጉዳይ የተሰጠው ውሳኔ የፀና እንደሚሆን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ውድቅ በተደረገው መቃወሚያ ላይ የሚቀርበው ይግባኝ በስረ ነገሩ ላይ ተጠቃሉ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ የማይቻል በመሆኑ በስረ ነገሩ ላይ በሚሰጠው ውሳኔ መቃወሚያው ውድቅ የተደረገበት ወገን ተጠቃሚ ቢሆን ይግባኝ መጠየቁ አላስፈላጊ ስለሚሆንበት በስር ፍርድ ቤቱ የተጠቃለለ የመጨረሻ ውሳኔ ተሸናፊ የሆነው ወገን የሚያቀርበውን ይግባኝ መጠበቅ ግድ ይለዋል?
programh astemarina teqami programh neaw lelalochm astemarina tenesashnet yemifetr program neaw!!!!!
በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚፈጥር ፕሮግራም በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥል። ጥያቄ ያለኝ:1 1ኛ. በወንጀል የተከሰሰና በይግባኝ ከክሱ ነጻ የተባለ ግለሰብ በተመሳሳይ ይዘት ክስ በፍትሐብሔር ሊጠየቅ ይገባል/አይገባም?2ኛ. በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ በተሰጠ ብይን መነሻ ወደ ክርክር ሳይገባ ይግባኝ መጠየቅ ይቻላል/አይቻልም? አመሠግናለሁ።
ሰላም፣ ፩/ በወንጀል የተከሰሰ ሰው በፍ/ብሔር ሊከሰስ ይችላል። የወንጀል ህግ ኃላፊነት እና የፍ/ብሔር ኃላፊነት የተለያየ ነውና፪/ በመጀመሪያ መቃወሚያ ላይ ውድቅ የተደረገን አቤቱታ በይግባኝ መጠየቅ ይቻላል።
Ene ye timehrte wase hogne wase yehonkute sew tefto eyasekayegne nw. Kiseme temsrtobegnal endet nw solve yemadergew.
ሰላም የትናየት፣ትክክለኛ ምክር ለመስጠት ዋስትና የገቡበትን ውል ማየት ያስፈልጋል። ሆኖም ግን ዋስ ተደራጊው ቢጠፋ ወይም መክፈል ባይችል ኃላፊነት እወስዳለው ብለው ፈርመው ከሆነ መጠየቅዎ ስለማይቀር ዋስ የገቡለትን ሰው ፈልገው ማግኘት ይኖርቦታል።
answer it on e-mail
አላህ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ።ለምትሠጡን ምክር በጣም የምንረካበትና ብዙ እውቀት የምንቀስምበት ፕሮግራም ስለሆነ እናመሠግናለን።
ለምታቀርበው እድናቅ ለምታረገው ሑሉጥረትእድሜይስጥሕ ፈጣሪይጠብቅሕ
ባለትዳር ሖነው ሢኖሩበት የነበረው ቤትያደኛው በውርስ የተገኘእና እዲሑም የመኖርያውማረጋገጫ ወራሽከእሕቱጋ ስሙየሠፈረሲሖን ባልናሚስቱ ፍችቢፈጽሙ አደናው ወገንቤቱይገባኛል ማለትይችላል
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምህርት
Perfect explanation 🙏 Daniye !
ውድ ዳንኤል በፍታብሔር ጉዳይ ስለመቃወሚያ የሰጠኸው ማብራሪያ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን በ244 (1) መሠረት ማንኛውም ዓይነት መቃወሚያ መቅረብ አይችልም ወይስ መቃወሚያ የሚባሉት በ244(2) ስር የተዘረዘሩት ብቻ ናቸው
Thank you Dani for your Detail Explanation and tution on the Subject.
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነዉ.. ግን አንዳንድ ማብራርያዎችን ስትሰጥ አንቀፅ እየጠቀስክ ብታብራራ የበለጠ ግልፅ ይሆናል።
እናመሰግናለን።
tankyou
Betamnew yteredahuh danye nurlg
በምትሰጣ የህግ ምክር በጣም ተጠቅሚያለሁኝ እድሜ ይስጥህ አንድ ጥያቄ ላስቸግር ሁከት ላልተካሰሱ ሰዎች ወይንም በክስ ላልሳተፈ ከሳሽ ለክሱ የመጀመሪያ መቃወሚያ መሆን ይችላል
ye dmtsi mereja frd betu like El ichilal
አሪፍ ግንዛቤ ማስጨበጫ ነው። ቀጥልበት። ያለኝ አስተያየት ከአንቀጽ ጋር አስደግፈህ ማብራሪያ ብትሰጥ ጥሩ ነው። ምናልባት ፍቃድህ ከሆነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ። አንድ ሰው ለክፍተኛ ትምህርት ስልጠና ዋስ የሆነለት ሰው ተመልሶ በላከው ተቋም አገልግሎቱ ባለመወጣቱ ክስ ተመስርቶበታል የዋሱ። ለትምህርት ስልጠና የተላከው ሰው ምንም እንኳን ወደ ላከው ተቋም ባይመለስም በሀገር ውስጥ ካለው ተመሳሳይ ተቋም እየሰራ ይግኛል። ስለዚህ ዋስ የትኮነለት ሰው ሀገር ውስጥ አለ። በተመሳሳይ ተቋም እየሰራም ይገኛል። ተከሳሹ በዚህ አኳሃን በምን መልኩ ለፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ሊያቀርብ ይችላል? አመሰግናለው።
በድጋሚ የከሰሳብንን ሰው ላይ
ፍርድ ቤቱ ምን አይነት ፍርድ ልሳጥ ይችላል
ሠላም የተከበሩ የምክር አገልግሎት ፈልጌ ነበር ኮታክትህን
ወንድሜ እባክክ ከብድርና ቁጠባ ተበድሬ ነበር መክፈል ባለመቻሌ ተከስሻለው መልስ ሰጠኝ
ምናልባት የመንግስ ብር ሰለሆነ የሚመጣብኝን ንገረኘ
Intro video layi sound bazabigni
እኔ ምለው ሰው የገደለ
እንዴት ነው ሚዳኘው
ገዳዮ ተሰውሯል ቤተሰብ ጋ
ምን አይነት እርምጃ እንውሰድ
ባክህ የሆነ ነገር በለኝ ተቃጠልኩ
በንዴት😢
እባክህ መልስልኝ ክስ ከተስማ በኋላ ለብይን ተቀጥሮል እና በምሀል አዴስ ማስረጃ አገኝችለሁ እና ማስገባት እንዴት ነው ምችለው
በሊዝ እጣ የተገኘ ቦታ በሌላ ጎረቤት ተገፍቶ ቤት ቢገነባበት በፍርድ ቤት ቢከሠሥ ቦታው መልቀቅና የገነባውን ቤት ማሥፈረሥ ይቻላል?ለቦታውስ ግምት መሥጠት ቢያሥፈልግ በአሁኑ ዋጋ ማሥገመት ይቻላል?ወይሥ መጀመሪያ መሬቱ ከመንግሥት በተገኝበት ዋጋ ነው የሚተመነው?ማሥፈረስ ከተቻለሥ ከሳሽ በራሡ ድንበር 25ሣንቲም ገባ ብሎ የሠራ ሆኖ ተከሣሽ በከሣሽ በተወውዐቦታ ላይ ገባ ብሎ ቢገነባ የሚያፈርሠው ተከሣሽ ብቻ ነው?
የቀረበው መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ ካለፈው ይግባኝ አለው ወይ
likebel ichilal
አንድ ህጋዊ ወራሽ የውርስ የንብረት ክፍፍል በክስ ሲጠይቅ ተከሳሹ ቀርቦ ንብረቱን ሽጫለው ቢል ፍርድ ቤቱ ሽያጩን ያፀድቅለታል ? ወይስ ንብረቱን በመልኩ ያካፋላል
ገዢው በቅን ልቦና ከገዛው የሽያጭ ውሉ የጸና ይሆናል። የሸጠው ሰው ግን ገንዘቡን ለባለድርሻው እንዲመልስ ይገደዳል።
Art 6 lay yalehu hasab fird betu yerasun fird liyastekakil yeichileho mn aynet criteria lihamala nw
በመጀመሪያ ደረጃ በቀረበ መቃወሚያ ላይ ፍቤቱ በአንዱላይ ትዕዛዝ ቢሰጥ ለምሳሌ ከሳሽ የፍቤቱን ፈቃድ መጠየቅ ነበረበት ቢል ።ፍቤቱ ማስፈቀጃ እንዲቀርብ ትዕዛዝ ሰጠ ማስፈቀጃው ከነ ምክናያት ቀረበ ፍቤቱ የተከሳሽን አስተያየት ጽፈው ይቅረቡ ። ባለበት ቀን የተከሳሽ አስተያየት ለከክሱ ፈቃድ መሠጠት ወይም አለመሠጠት መወሰኛ እንዴት ይሆናል?
ክስ ከተስማ በኋላ ነው ማስርጃ ያገኘሀው
እባክህ መልስልኝ
ጠዥ
በስረ ነገር ስልጣን ላይ የቀረበ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ውድቅ በተደረገ ጊዜ እና ውድቅ የተደረገበት ወገን ተጠቃሎ በሚሰጠው ውሳኔ ተጠቃሚ ከሆነ በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያው ላይ የሚኖረው የይግባኝ መብት እና ይርጋ ጊዜው አቆጣጠር? አንድ ተከራካሪ ወገን በስር ፍርድ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያውን በስረ ነገር ስልጣን ላይ አቅርቦ ውድቅ በተደረገበት ጊዜ በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 323(1)(2) መሰረት በስልሳ ቀናት ውስጥ ፣በስራ ክርክር ከሆነ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ይግባኝ ጠይቆ ውድቅ የተደረገበትን መቃወሚያ ካላሻረ ወይም ካላስለወጠ በዚሁ ጉዳይ የተሰጠው ውሳኔ የፀና እንደሚሆን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ውድቅ በተደረገው መቃወሚያ ላይ የሚቀርበው ይግባኝ በስረ ነገሩ ላይ ተጠቃሉ ውሳኔ እስከሚሰጥ ድረስ የማይቻል በመሆኑ በስረ ነገሩ ላይ በሚሰጠው ውሳኔ መቃወሚያው ውድቅ የተደረገበት ወገን ተጠቃሚ ቢሆን ይግባኝ መጠየቁ አላስፈላጊ ስለሚሆንበት በስር ፍርድ ቤቱ የተጠቃለለ የመጨረሻ ውሳኔ ተሸናፊ የሆነው ወገን የሚያቀርበውን ይግባኝ መጠበቅ ግድ ይለዋል?
programh astemarina teqami programh neaw lelalochm astemarina tenesashnet yemifetr program neaw!!!!!
በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚፈጥር ፕሮግራም በመሆኑ ተጠናክሮ ይቀጥል።
ጥያቄ ያለኝ:1 1ኛ. በወንጀል የተከሰሰና በይግባኝ ከክሱ ነጻ የተባለ ግለሰብ በተመሳሳይ ይዘት ክስ በፍትሐብሔር ሊጠየቅ ይገባል/አይገባም?
2ኛ. በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ በተሰጠ ብይን መነሻ ወደ ክርክር ሳይገባ ይግባኝ መጠየቅ ይቻላል/አይቻልም?
አመሠግናለሁ።
ሰላም፣
፩/ በወንጀል የተከሰሰ ሰው በፍ/ብሔር ሊከሰስ ይችላል። የወንጀል ህግ ኃላፊነት እና የፍ/ብሔር ኃላፊነት የተለያየ ነውና
፪/ በመጀመሪያ መቃወሚያ ላይ ውድቅ የተደረገን አቤቱታ በይግባኝ መጠየቅ ይቻላል።
Ene ye timehrte wase hogne wase yehonkute sew tefto eyasekayegne nw. Kiseme temsrtobegnal endet nw solve yemadergew.
ሰላም የትናየት፣
ትክክለኛ ምክር ለመስጠት ዋስትና የገቡበትን ውል ማየት ያስፈልጋል። ሆኖም ግን ዋስ ተደራጊው ቢጠፋ ወይም መክፈል ባይችል ኃላፊነት እወስዳለው ብለው ፈርመው ከሆነ መጠየቅዎ ስለማይቀር ዋስ የገቡለትን ሰው ፈልገው ማግኘት ይኖርቦታል።