ጌማት አሰራር (Sweet Ball maker ) gemat Arabic Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Created by InShot:inshotapp.com/...
    #dumpling, #Sweetball,#gemat
    sweet ball maker, sweet balls recipe, sweet ball, sweet ball making machine, sweet ballad, sweet ball arabic, sweet balls of fire, sweet ballz shark tank, sweet ballroom blitz, sweet balls recipe in malayalam

ความคิดเห็น • 366

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929  4 ปีที่แล้ว +33

    ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ሺራ አሰራር እንዲሁም ሰፋ ያለ ማብራሪያ የምትፈልጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ th-cam.com/video/gKCBp3Vs0bQ/w-d-xo.html

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 ปีที่แล้ว +40

    አርጎ ባትጨመሪበት አሪፍ ነው ምክኒያቱም ጌማቱን ያለሰልሰዋል ኪራቺ መሆን አለበት ጌማት ሲበላ ኪሸኪሸ ማለት አለበት

    • @hirj2602
      @hirj2602 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እወነት ለዝዝ ሲስጠላ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ​@@hirj2602 ደምሪኛዋ❤❤🎉

    • @ተወከሉአላህ
      @ተወከሉአላህ ปีที่แล้ว +1

      @@hirj2602 ደረቅ እደት ምን ልጠቀምበት ❤❤❤💓

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ስሰራ Valina አረግበታለዉ ሽታዉ ቆንጆ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ነሽ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 ปีที่แล้ว +44

    ወላሂ ምርጥ. ጌማት ወጣልኝ በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @EeEe-bs7dk
      @EeEe-bs7dk ปีที่แล้ว +1

      ውስጡ እንደት ነው ክፍት አለልሽ

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 ปีที่แล้ว +6

      @@EeEe-bs7dk አዎ ወላሂ ይፕሴትዮዬ ልጆች ሰራትፕኛቸውን አምጥተው ወላሂ አስለምጃት ጌማት እደሚሰራ እስኪሉኝ ድረስ ነው የወደዱልኝ😍😍😍

    • @hawamizan795
      @hawamizan795 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ መረጥ ነው እኔም ሰራቸው መዳም ብጣም ወደዋልቸ

    • @ድካምብቻ-ዘ9የ
      @ድካምብቻ-ዘ9የ 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ መስራት እችላለሁ ግን ድርቅ አይልም ለምን😌

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 6 หลายเดือนก่อน

      @@ድካምብቻ-ዘ9የ ወላሂ ይላል ኮስተሩን ሁለት ማንኪያ አርጊው በደንብ ሳትዝቂ

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አንችን አይቸ የሰራሁትለፊጥራ በጣም ቆንጆነዉ

  • @chaltutesfaye8545
    @chaltutesfaye8545 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው እኔ ሞክረዋለው በርች 😘😘

  • @MehretBereket
    @MehretBereket 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሚገርም ጌማት ነው ሰርቼዋለሁ አላህ ይጨምልሽ እህት

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ እጅሽ ይበራክ እህቴ ከአንድ like በልይ ቢሠጥ 💯 ነበር 👍👍😘

  • @luleabdullah81
    @luleabdullah81 2 ปีที่แล้ว +1

    እርጎ ጥሩ አይመጣም በራሴ ተጅርባነው ሁለተኛ ወዴ ዘይት ስትጨምሪ ግራ እጅሽ ላይ ጓት ልበሽ እህት ለንስህና ስልነው ያልኩሽ በሌላ አትሰቢው

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ እህት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @Zozo-mt6pj
    @Zozo-mt6pj 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ እናመሠግናለን

  • @nema.mohmaed8342
    @nema.mohmaed8342 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ልዩ በጉ ሥራ ልራስነው

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx 7 หลายเดือนก่อน

    በጣምአሪፍ ነው ዛሬ3ኛቀን ልሰራውነው በጣምነው የምጥመው

  • @fafitube1
    @fafitube1 3 ปีที่แล้ว +4

    ደምሪሻለሁ ማማየ በአማና ቤቲን ጎብኝኝ

  • @JemilaAbas-u4k
    @JemilaAbas-u4k 6 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ ማሻአላህ

  • @fregt5276
    @fregt5276 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጣፋጭ ነው ዛሬ ሞክሬው እናመሰግናለን

  • @sofesofe7638
    @sofesofe7638 ปีที่แล้ว +1

    Betam Amesgnalew konjo yanchin ayche serchlew enem thanks mare🤍❤️❤️🌙

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 2 ปีที่แล้ว +1

    ገበዝ እናመሠግናለን

  • @kalekidankalekidan5195
    @kalekidankalekidan5195 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam new mamesegenew enem serew arefi new yehonelgn🥰🥰

  • @ediltube4490
    @ediltube4490 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድ ይላል እህቴ ሸራ ግነ ምንድኘው?አልገባኝም

  • @hiwane1212
    @hiwane1212 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ወጣልኝ

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 6 หลายเดือนก่อน +1

    Maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa maashaallahaa Maashaallahaa

  • @fedilaibrahim3003
    @fedilaibrahim3003 ปีที่แล้ว

    አረ በአላህ እኔ በተደጋጋሚ ሞከርኩኝ ለስለስ ያለ ጌማት ነው የሚሁንልኝ እኔ ከሽ ከሽ እንዲል ነው የምገልገው ምን ላድርግበት??

  • @akidanvaihs1846
    @akidanvaihs1846 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላሀ

  • @zinaaenyew1920
    @zinaaenyew1920 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤኪን ፖውድር ባትጨምሪ አሪፍ ነው ለምን እዘይት ይጠጣል

  • @rabeytube6440
    @rabeytube6440 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ እህቶቸ እኔ በጣም ስብስክራይቤየ ይቀንስብኝል ለምን እንደሚቀንስ ታዉቃላችሁ እስኪ ንገሮኝ አድስ ጀማሬ ነበርኩ

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 6 หลายเดือนก่อน

    ❤😊

  • @Hayat-tn9rd
    @Hayat-tn9rd 6 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘👍

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 2 ปีที่แล้ว

    ስላም እህቴ ዋውውውው መሻአላህ ቆጅነው

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    እሲቲ አችንእያዬሁ ልሞክርና መልሳለሁ ግን ዘይቱላይ ፍርክስይላል😂

  • @eeeeeeeeeeef817
    @eeeeeeeeeeef817 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለሁ ወላሂ በጣም ምርጥ ጌማት ወጣልኝ

  • @madenamadeena7473
    @madenamadeena7473 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Samarand-fx3ow
    @Samarand-fx3ow 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @GenetGeta-w1i
    @GenetGeta-w1i 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @BerituKumsa-kp2pf
    @BerituKumsa-kp2pf 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MadinaAhmed-th8bn
    @MadinaAhmed-th8bn 6 หลายเดือนก่อน

    ማሬ እኔ እቢ አለኚ ዉስጡ ጭቃ ይሆንብኛል ዴግሞ ዘይት ይጠጣብኛል

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሲያምር ጉበዝ ውዴ በርቺ

  • @sofiay4194
    @sofiay4194 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ቤተሰብ 🌹👍👍👍ውድ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁ. ይብዛልኝ
    አብረን እን ደግ አዳችን ላዳችን በመተዛዘን በመከባበር በመዋደድ ነው ያሰብንበት እምንደርሰው

  • @kadygaq1875
    @kadygaq1875 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 ปีที่แล้ว

    ዛራ ካንቺ አይቼ ልሰራ ነው ግን እሞክረዋለሁሲበላ ፀይቱ ጭምቅ የሚል እንዳይሆን

  • @MeliyaImam
    @MeliyaImam 5 หลายเดือนก่อน

    Mashal❤yamrl

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 3 ปีที่แล้ว +3

    ሸሪ ምነደነ ነዉ

  • @Foziya-w4o
    @Foziya-w4o 6 หลายเดือนก่อน

    ልሞክረዉነዉ አሁን😂 ቢሣካልኝ

  • @SindraSindra-r7u
    @SindraSindra-r7u 6 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሠላም እህት እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኮሜት ስጥፋ 🎉 ሳላደቅሽ እና ሳላመሠግንሽ አላልፋም ወላሂ ሠርቸዉ ዛሪ እዴት እደሚያምር በ ሽኩረን በጣም አመሠግናለሁ አሏህ ይጨምርልሽ በርችልን ለመጀመሪያግዜ አይቸስሰራ🎉🎉🎉🎉

  • @S88-d3i
    @S88-d3i ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ❤

  • @zabibasalam9675
    @zabibasalam9675 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @fatimacell8529
    @fatimacell8529 6 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ዛሬ ሠርቼ ባንቺ መሠረት ሠዎቼ በጣም ወደዱት

  • @ekramsaid1877
    @ekramsaid1877 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ስስራ ቅርፅ አይወጣልኝ አለ መላ በሉኝ 😢😢😢

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ እህታችንን በርችልን

  • @meremere9450
    @meremere9450 ปีที่แล้ว +5

    ማርያም ምርጥ ጌማት ሰራው ተባረኪ❤

    • @firewarekzeyede1526
      @firewarekzeyede1526 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እኔ እራሴ እስከደነግጥ ድረስ ምርርርርጥጥጥጥ ጌማት ወጣልኝ እጅሽ ክፉ አይንካው በጣም በጣም አመሰግናለሁ😍

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 4 หลายเดือนก่อน

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ አላህ እጅሽን ይጠብቅልሽ ስርቼ ሰዎቼንም ወደዱት አላህ ይስጥሽ ጥሩ ወጣልሽ ሰርቼ

  • @HalemaHalema-e7s
    @HalemaHalema-e7s 27 วันที่ผ่านมา

    ሸሪ ምንድን ነው ንገሪኝ

  • @tube-jk1hf
    @tube-jk1hf 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበአካ ትሁ ሰላም ነዉ እረመዳን እዴት ነዉ መሻአላህ አለይኪ ይስለም የዲክ አሪፍ ነዉ ደምሬሻለሁ ደመሪኝ የኔ ቆጆ

  • @abayeneshkebede8386
    @abayeneshkebede8386 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሊግማት አሰራርሽ ልዮ ነው አንደኛ ነሽ ተባረኪ

  • @MekaBogale
    @MekaBogale 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ነው ወላሂ አንችን ተከታትዬ ሰርቸው ያውም በግማሺ ደቂቃ በርችልኝ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @ሩቅያየሜጢዋ
    @ሩቅያየሜጢዋ 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውዎዎውውው

  • @ፍቅርእምነትተስፍፍቅርእም
    @ፍቅርእምነትተስፍፍቅርእም 2 ปีที่แล้ว

    ላዚም እርጎ ያስፈልገዋል እደ መልሽልኝ አሁኑ ከቻልሽ

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 2 ปีที่แล้ว

    የኔማርበጣምጎጆነውሞከርኩት

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 6 หลายเดือนก่อน

    በጣምርጥ ልጌማትነዉ ብዙጊዜ እኔሰራሁ ባቺ ቪዱዮ በጣምርጥ 👌👌👌👌❤❤ ልጌማትስሪነዉሚሉኝ መዶሜ❤❤ አላህይስጥሽ በርቺ🥰

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl ปีที่แล้ว

    እህት እንዴት ነሽ እኔ እግዚአብሔር መስገን የመጀመራይ ነው አራፍ ሰራው ግን የችዝእያሉ ነው

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው ውድ የሀገሬ ልጅ💞🇪🇹🇪🇹

  • @emuteyba9040
    @emuteyba9040 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህበጣምራል

  • @rehanamohamad907
    @rehanamohamad907 ปีที่แล้ว

    መረረሰደነወ

  • @fatumakamal8162
    @fatumakamal8162 ปีที่แล้ว +2

    Sheramindiw

    • @binthabesha2561
      @binthabesha2561 6 หลายเดือนก่อน

      የተፈላ ስኳር

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን እጅ ይባርክ ብለናል

    • @diyethiopian929
      @diyethiopian929  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ያንችም ይህን መልካም ንግግር የፃፉት ያንችም እጆች ይባረኩ

  • @HouvaSayid
    @HouvaSayid 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማር አኮራሺኝ 👗🌂💪👈በርች

  • @Abeross4574
    @Abeross4574 2 ปีที่แล้ว

    ሠላማሠላም የምወድሽ ሠላምሽይብዛ አላህሠላምሽ ያብዛዉ ማሻላ ብያለዉ አችምዘይሪን

  • @aminababo1499
    @aminababo1499 2 ปีที่แล้ว

    Jabadhuu

  • @አልሀምዱሊላ-በ8ኰ
    @አልሀምዱሊላ-በ8ኰ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ🥰🥰

  • @dubainew-cu1ud
    @dubainew-cu1ud ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ነኔእህት እኔም እየሠራሁ ነው

  • @Fነኝቤተሠቦቿንናፋቂ
    @Fነኝቤተሠቦቿንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ጎበዝ ባለሙያነሽ ማሻአላህ ሠርቸው ሲያም በሁሐትስልኬነው ሠብ ያረኩሽ

  • @ሰላምፈጠነ
    @ሰላምፈጠነ 6 หลายเดือนก่อน

    እውንተኛነሺ በጣምነው የሚጥመው

  • @Diborayemariam
    @Diborayemariam 2 หลายเดือนก่อน

    ሺራ ምንድነው

  • @HayatHayat-l9q
    @HayatHayat-l9q หลายเดือนก่อน

    Lemidnewu ayerun yemnaswetawu

  • @ሉቤሱሱዩቱብቦረና
    @ሉቤሱሱዩቱብቦረና 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቺማር 🌹🌹💐💐💐

  • @ShitaeShitae
    @ShitaeShitae 7 หลายเดือนก่อน

    gobezi👍

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
    @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ ปีที่แล้ว

    የጌማት ደቆት ብጠቀምሰ ወይሰ ኖርማን ደቆት መልሺልኝ❤

  • @hanaeisa9622
    @hanaeisa9622 ปีที่แล้ว

    በጣምይጣፈጣል መዳቤ በጣምወደዋለች ቴኬው ሲሰተር

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 3 ปีที่แล้ว +2

    ቡዙ ነገር ጨመርሽበት ናዕም ይሆናል ኮ

  • @hayunimohammed-e4o
    @hayunimohammed-e4o 7 หลายเดือนก่อน

    Shira sukar klto nw

  • @sanytireya6321
    @sanytireya6321 หลายเดือนก่อน

    ደምሪኛ😢

  • @Martalove.
    @Martalove. 10 หลายเดือนก่อน

    ነሻ ባይጨመርስ እህቴ

  • @zahraaahmed7299
    @zahraaahmed7299 3 ปีที่แล้ว +1

    እዴ

  • @HeqmaHeqma
    @HeqmaHeqma 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሰረሩ ንግርኝ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @سعاده-ط5س
    @سعاده-ط5س 6 หลายเดือนก่อน

    Amsgnalwe.habebte

  • @ረሂማነኝየሀይቅልጂ
    @ረሂማነኝየሀይቅልጂ 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍ሀሪፍነው፡እኔግን፡ቡክቦዴር፡አላርግም

  • @mersa12
    @mersa12 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሰላም ዋውውውምርጥ አሰራር ኑኑኑእንዛመድ በቅንኘት

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 3 ปีที่แล้ว +1

    Aref zade now marre barchi

  • @Hindia-sy3ew
    @Hindia-sy3ew 6 หลายเดือนก่อน

    አልጌማት ወላ ሊጌማት?

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 6 หลายเดือนก่อน

    ሼራ ማለት ምንድነዉ

  • @alemfekir2103
    @alemfekir2103 2 ปีที่แล้ว

    Yene Konjo Berchi Ejish Yibarek Nesha Malet Bamarign Men Malete New

  • @khadizakonju3137
    @khadizakonju3137 2 ปีที่แล้ว

    Kedija

  • @kadeejakadeeja-nq6lx
    @kadeejakadeeja-nq6lx 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኪላህ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretmolla6713
    @meseretmolla6713 ปีที่แล้ว

    ዉለታሺ አለብኝ አሁን ሰርቸ ተመሰገንኩ ተባረኪ 😍

  • @Numa-c2o
    @Numa-c2o 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁሁሁ❤❤❤

  • @neimayimar1376
    @neimayimar1376 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ውስጡን ብናየው አሪፊነበር

  • @thehaytesfay9616
    @thehaytesfay9616 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 2 ปีที่แล้ว

    እህቴ ዛሬ ሠርቸው ነበር ቆንጆ ነው ግን ውሰጡ ክፍትፍት አላለልኝም