የሽንብራ - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Hummus Amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024
  • የሽንብራ - የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ - Hummus Amharic
    የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ
    እንኳን ወደ ምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፃችን በደህና መጡ። ይህ ገፅ የመላው አለምን የምግብ ዝግጅት መምሪያ የያዘ ሲሆን በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ አማረኛም የቀረበ ነው። ይህ ገፅ የሚያተኩረው ኢትዮጵያዊ ባልሆኑት የምግብ ዝግጅቶች ነው፤የኢትዮጵያ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ፈልገው ከመጡ እባክወ ይህንን ሊንክ ተጭነው በተለየ ሁኔታ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የምግብ ዝግጅቶችን ብቻ የሚያገኙበትን ድረገፅ ይጎብኙ። http፡//www.howtocookgreatethiopian.com/
    Amharic Cooking Channel
    Welcome to our recipe channel, this channel cooks food from all over the world and is spoken in Amharic the national language of Ethiopia. This channel will focus on non Ethiopian food, should you want Ethiopian food recipes then please take a look at our dedicated Ethiopian food website www.howtocookgr...
    www.howtocookgr...
    plus.google.co...
    What is Ethiopian? What is Injera, Ethiopian Bread. What is berbere? What is Ethiopian Coffee? Ethiopian butter, how do you make this? what is door? what is shiro? Ethiopian raw meat? what are Ethiopian spices? How do i get Ethiopian spices? How to make injera. What is tef? Does Ethiopia have wine? Whats is dabo? How to make Ethiopian bread. How to eat Ethiopian food. Ethiopian collard greens. Is Ethiopian food spicy? What is the capital of Ethiopia? How many languages does Ethiopia have? How do you make Ethiopian food? what is fit fit? What is Fir Fir?. Are there vegetarian Ethiopian recipes? What is awaze? Is Korarima the same as green cardamon? How to get teff? How to make door wot?
    What is shiro? Do Ethiopians eat Pork? Ethiopian raw meat, what is this? Does Ethiopia have beer? What is Ethiopian honey wine?
    www.howtocookgr...
    • ሳላድ በሩዝ - Vegan Rice S...
    • የህንድ የአትክልት ከሪ - VEGET...
    • ሳላድ በአትክልት - Coleslaw ...
    • የጣልያን ስፓጌቲ ቦሎኝዝ - SPAG...
    • Amharic - አተር ሜንት ሾርባ...
    • የህንድ ከሪ በዶሮ - Indian C...
    • የህንድ ከሪ ዱቄት - Indian C...
    • የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገ...
    • የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገ...
    • ዝንጅብል በ ሎሚ ሻይ - Amhari...
    • የጣልያን የነጭሽንኩርት ዶሮ ቲማቲም...
    • የተቀመመ የህንድ ቢጫ ሩዝ " Amh...
    • ጣፋጭ በቆሎ በድንች ሾርባ - Amh...

ความคิดเห็น • 45

  • @aylaalemmako9284
    @aylaalemmako9284 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆነጆ። አመሠግንሻለሁ። በጣም እመመጥም ነዉ በርች

  • @mayotahello2298
    @mayotahello2298 8 ปีที่แล้ว

    Thank You So Mach Eske Ya Selego Aserare Endate Endamesara Negareye

  • @emebettamrat90
    @emebettamrat90 8 ปีที่แล้ว +1

    tnxxx tebareki

  • @mewdedlegese4412
    @mewdedlegese4412 8 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው በጣም ባለሙያ ነሽ!!!

  • @mehdiseid4784
    @mehdiseid4784 6 ปีที่แล้ว

    Sirash betam dess ylal beteley be mekakelegnaw misrak yalen sewoch ytekmenal

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 7 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረከ እናመሰግናለን

  • @salamsisay9455
    @salamsisay9455 4 ปีที่แล้ว

    አዎ በጣም አሪፍ ነው በጣም ነው ምወደው ዛሬ እደውም እየሰራው ነው 😙

  • @wb9645
    @wb9645 8 ปีที่แล้ว +1

    thanks my sister I a single and learning how to cook.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 7 ปีที่แล้ว

    thank you very much

  • @habtomhagos5758
    @habtomhagos5758 8 ปีที่แล้ว +2

    thanks konjet

  • @memethiopia4931
    @memethiopia4931 8 ปีที่แล้ว +1

    woww nine tanks you

  • @scarbinascarbina4194
    @scarbinascarbina4194 6 ปีที่แล้ว

    Betam new yemewedeu tehen Ethiopia ale ede wey aserarun asaye please

  • @banchhon8009
    @banchhon8009 8 ปีที่แล้ว +1

    betam enamesegenalen.

  • @ቤቴልእናኒ
    @ቤቴልእናኒ 8 ปีที่แล้ว +14

    እኔም እሰራለሁ ግን ልዩነቱን ልገርሽ
    1 ነጭ ሽኩርት ከፈጨሁ ወዲያ ሆሞሱን እፈጨዋለሁ ከዚያ ትንሽ ቀዝቃዛ ወሃ እና ሰለጡን ሎሚ ጨው እድርጌ እደባልቀዋለሁ ያነሰው ነገር ካለ በቅምሻ እዛው ላይ ይጨመርና ይዋሀዳል
    እዴት እደሚጣፍጥ ተይው
    ዘይት የሚጨመረው ወቶ ሳህንሽ ላይ ከላይ ነስነስ ይደረጋል ለዲዛይኑ ማህል ላይ አረጓዴ ነገር ታደርጊያለሽ
    እስኪ በኔ አሰራር ሞክሪው ይቅርታ ካቺ አውቄ አይደለም እደየ አካባቢው ስለሚለያይ እጂ አመሰግናለሁ

    • @seadaseada1518
      @seadaseada1518 6 ปีที่แล้ว

      ቤቴል እናኒ እኔም እዳች ነው ምሰራው ግን ጥቁሩን ከል አድ ማኪያ ጨምራለሁ

  • @Som-Hanoolaato
    @Som-Hanoolaato 7 ปีที่แล้ว

    Nice, thanks

  • @allhamdulilahallhamdulilah1612
    @allhamdulilahallhamdulilah1612 8 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 ปีที่แล้ว +1

    Nice thanks

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 7 ปีที่แล้ว +4

    አስራርሽን መንቀፌ አይደለም ጎበዝ ነሽ እኔ ምስራው አንድ የቆርቆሮ ኸሙስ 2 ፉሬ ነጭ ሽንኩርት 1 ፍሬ ጭማቂ የሎሚ 2ማንኪያ እርጎ 2 ማንኪያ ጣሂና ትንሽ ምልህ ከሙን ትንሽ ዘይት ዘይቱን 1 ዘለላ ቃሪያ ከዛ መፍጨት ስትጨርሱ ከሳህን ላይ ታደርጉና ዘይት ዘይቱን ታፈሱበትና ይቀርባል ሞክሩት

    • @ethiopanfood6617
      @ethiopanfood6617 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ እኔም እንደዚህ ነው የምሰራው

  • @fappfacc4755
    @fappfacc4755 7 ปีที่แล้ว

    Tnx

  • @lolamark8170
    @lolamark8170 8 ปีที่แล้ว +1

    mukerash menem aylem

  • @medanitmedant2170
    @medanitmedant2170 8 ปีที่แล้ว +1

    ድብልቅልቅ ጎበዝ

  • @MeekaMeeka-fy5xj
    @MeekaMeeka-fy5xj 7 ปีที่แล้ว

    ደኔቆንጆኬክእናፍጣይርአሣይንእናመሠግናለን

  • @noraaldossary9525
    @noraaldossary9525 8 ปีที่แล้ว +1

    wawu

  • @sofiaaseefa9496
    @sofiaaseefa9496 7 ปีที่แล้ว

    maynizna ergo mechemer anchilm ?

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 5 ปีที่แล้ว

    Be mendenew mebelaw

  • @ኑኑነኝ-ጐ7ዘ
    @ኑኑነኝ-ጐ7ዘ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሽንብራ አሳ እንደት እንደሚሰራ ልታሳይን ትችያለሽ እህት እናመሰግናለን

  • @rabiahussen3585
    @rabiahussen3585 4 ปีที่แล้ว

    ህሙሱ ግን ተፈጭቶ የተዘጋጀው አይሆንም የቆርቆሮው

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 7 ปีที่แล้ว

    ሰሊጥ ምንድን ነው በእንገሊዝኛ?

  • @jotube5392
    @jotube5392 8 ปีที่แล้ว

    Wow good food

    • @blenblen9248
      @blenblen9248 8 ปีที่แล้ว

      በጣም አሪፍ ነው በዚህ ቀጥይ👍

  • @ritawegayehu3039
    @ritawegayehu3039 6 ปีที่แล้ว +1

    Enem eseralhuj gen yemeseraw 1fera nech shinkurer hamote tehena chew arega efechewalhuje yeblete endelem beredo chemerro mfechet new berdo bdenb edelem yeredawal ke weha yelk berdo chemeruna mokerut

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
    @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን 7 ปีที่แล้ว

    እኔም እሰራለሁ ግን ሎሚና ፍልፍል አስወድ አይጨመርም

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 8 ปีที่แล้ว

    ከዛስ እዲውነው የሚበላው

  • @kokobephilippos9232
    @kokobephilippos9232 8 ปีที่แล้ว +2

    gobezz leg

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 8 ปีที่แล้ว +1

    amsegnalu

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 8 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እሰራለሁ ግን ሎሚ ጨምሬ አላውቅም

  • @ahmedqaseem921
    @ahmedqaseem921 8 ปีที่แล้ว +1

    yawekutn maswek begnet newu enmsgnlen

  • @አምሳልተፈሪ
    @አምሳልተፈሪ 7 ปีที่แล้ว +1

    የፃም ይሆናል ወይስ አይሆንም

    • @ferayabebaw7034
      @ferayabebaw7034 6 ปีที่แล้ว

      አምሳል ተፈሪ ይሆናል እህቴ

  • @seadaseada1518
    @seadaseada1518 6 ปีที่แล้ว

    የጠሂነ አሰራር እና የከርቸብ አሰራር አሳይን

  • @jhsasola893
    @jhsasola893 7 ปีที่แล้ว

    bemelew ethiopia seme amesegnalew !!

  • @serkalemhaile1655
    @serkalemhaile1655 7 ปีที่แล้ว

    tex