250 ሺህ ጠንቋዮች የሚተራመሱበት አገር! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 123

  • @seaditube7799
    @seaditube7799 ปีที่แล้ว +7

    ኤረ ይነሳ በረባ ባልረባ የሚሰንፈውን ተውትና በየቤቱ ብዙ የተጨነቁ ሰዎች አሉና በደም አብራሩልን😢❤جزاكم الله خير

  • @New-c4q2c
    @New-c4q2c ปีที่แล้ว +3

    እነዚህን ሶራወች በደንብ መያዝ ይጠበቅብናል፣ሱረቱል ያሲን፣ሱረቱል ስዋፋት ፣ሱረቱል ዱኻን ፣ሱርርቱል ጂን፣ሶረቱል አሮህማን፣ሱረቱል አእላ፣ሱረቱል ሁመዛ፣ ሱረቱል ኢኽላስ፣ሡረቱልፈለቅ፣ሱረቱል አናስ፣

  • @AminaMuhammed-cw2fx
    @AminaMuhammed-cw2fx ปีที่แล้ว +6

    አንዳንድ ሰው ወስዋሳም ነው እኔ በልጅነቴየ ያገባሁት የልጅነት ባሌ የምወደው እኔ ተቀድሜየው ብሞት ደስ የሚለኝ ባሌ የልጄየ አባት ድንገድ መኪና ተጋጭቶበት እግሩ ተጎዳ ከዛ እናቱ አንች ነሽ ሲህር አርገሽበት አሉኝ እኔ ወላሂ ሱመ ወላሂ እዚህ ምድር ላይ ከመጣሁ ጀመሬየ ጠቋይ ቤት ሄጄየ አላውቅም ቤተሰቦቸየ በጣም ተቆጥተው አስፈቱኝ ከዛ አገባ ሁለተኛ ድንገት አሁም የሀዋላ ገንዘብ ከሰረበት ደግመው ሁለተኛ ሚስቱን አስደርጋበት ነው አሉ ከዛ እሷንም ፈቶ 3 ተኛ አገባ ከዛ አይወዳድም ነበር ድንገት ወደዳት ቅናት ጀመረው እሷንም አስደርጋበት ነው አሉ ከዛ አሁን ስራ ትቶ አበድ ብሎ እቤት ተቀምጧል ያገባቸው ሚስቶች ምንም እንኳ ተባሌ ሚስት ቢሆኑም ሀቅ ሀቅ ነው ጡሩ የሚባሉ ናቸው ቤታቸው በሙሉ በዚህ ነገር ተደርጎብኝ ተሰርቶብኝ ነው ስራቸው በመጨረሻ የመጨረሻ ልጃቸውን 13 አመት ልጅ 60 አመት ላለፈው ሽማግሌ 3 ሚስት ያለው 4 ሚስት ዳሯት ህወታቸው ተመሰቃቀለ እኔ ግን አልሀምዱሊላህ ልጄየ የሚወድ አላህን የሚፈራ ቁራአን አቅሪ አግብቸየ እየወለድኩ ነው አልሀምዱሊላህ አንዳድ ሰው ስፍናውን ከጠቋይ ጋር ያያይዘዋል

  • @tehlilahayu3256
    @tehlilahayu3256 ปีที่แล้ว +5

    ኡስታዝ በጣም ተችግሪያለሁ የራሴ ስንፍና ይሁን በሲህር ምክናይት ይሁን መለይት አልቻልኩም ነብር።
    ረጅም እድሜ ከ አፊያ ጋር አላህ ይስጥቹ

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 ปีที่แล้ว +11

    አጅብ ነው አላህ ከሽርክ ከቢድአ ከኒፉቅ ከሲህር ከጅን ይጠብቀን ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @sualihabrha8326
    @sualihabrha8326 ปีที่แล้ว +11

    አሏህ ለሁላችሁም አፍያውን እድምውን ጥንካሬውን ይስጣችሁ
    በጣም በጣም ኡማውን እያገለገላችሁ ነው

  • @maryamomar1501
    @maryamomar1501 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለኩም ወላህ ያሺህ የኔ ታርክ ነው የመሰለኝ ስስማው በጣም ነበር የታመምኩት ግን አልሀምዲሊላህ በቁርአን ብቻ ነው የተሻለኝ የጀመረኝ ቁረአን አየሰማሁ በተኝሁበት ማስጭህ ጀምረኝ 3ስአት የጀምርኝ እስከ ለሌቱን8 ቁርአን የሚቀሩልኝንም እየመረጠ ይሳደብ ነበር ግን ሩቃ ቤት አንድ ሳምንት ተቀርቱብኝ ተሻለኝአልሀምዲሊላህ ግን ያሺህ ገጠር ነበር የታመምኩት ያርብ ሀገር ሴት እብዱናት እያሉ ያወራሉ አላህ ህዱያ ይስጣችው

  • @LubabaEbrahim-xi1wl
    @LubabaEbrahim-xi1wl ปีที่แล้ว +3

    ሚበሮች በሙሉ አላህይጠብቃችሁ

  • @yesewneger7519
    @yesewneger7519 ปีที่แล้ว +1

    As wb2 minder tv azegajechu hulachum endihum ustaz betam new makebrachew miwedachew allah edme chemiro yistot amen.
    Ahun yetenesa chigir alebgn
    Ahun yetenesu Ayatoch mech meche new mikeru ayawechum ena surawechu malete tiwat new mata
    Lela demo madreg yalebat medhanitoch alo yalut demo binegrun bezi guday lela techemari program bichemer endeni yetecheneku aleu ene ketenagerut 95%ale enega ena inshallah allah yihe medhanit endemiyadeglgn wuste eyenegeregn new kalut ken jemire surawochu matamata eyekerahu new gn mulu information binegrun yihe medhanitu yalut chimir jezakelah betam uma bizu eyeredut new shukren tesfa adergalo lela program besefiw indtastemurun.❤❤❤

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen8302 ปีที่แล้ว

    አጅብ ነው አላህ ይጠብቀን ከሲህር ከሽርክ ም ሸህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 ปีที่แล้ว +2

    ሼኻችን ጀዛኩሙሏህ እንዲሁም ወንድሞቻችን እናመሠግናለን በርቱ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @HamduAbedla
    @HamduAbedla ปีที่แล้ว

    ቢስሚላህ በጣም ብዙ ትምህርት እኒም ቤተሰቦቸም ተጠቅመናል አላህ ያቆያቹህ

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 ปีที่แล้ว +9

    "ማሻላህ"እድሜና ጤና የስጣቹ::

  • @Commentator911
    @Commentator911 หลายเดือนก่อน

    አሰ ወረ ወበ ሸህ አላህ ሀያትሁን ከአፊያ ጋር ያስረዝመው ሸባቦችም አላህ ይጠብቃችሁ…እዚህ ፕሮግራም ላይ መነሳት የነበረባቸው ብዙ ነገሮች አሉ ብየ አምናለው…እንደዋና ግን ሰው ሲህር ማሰራት ያለውን አደጋ ምናልባት ከኢስላም ያስወጣል አያስወጣም ሚለው እንዳለ ሆነ (የአላህን ቀዳ ወል ቀድር) ባለማመን ወይም ባለመቀበል ነው እና ወደዛ ሚኬደው እዚህ ላይ መፍትሄወች ብቻ መነገራቸው ሰወች ምናልባት ሲህር ማሰራትን አደጋ እንደሌለው ሊረዱት ይችላሉ የሚል ነው❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም
    አሚይን አሚን አሚይን ያረበላለሚን☝️🤲🤲🤲🤲🤲
    ጀኧዛኩም አላህ ኸይር🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b ปีที่แล้ว

    ጀዛ ከላህይር ሸይሁና አላህ ያቆይልን

  • @seaditube7799
    @seaditube7799 ปีที่แล้ว +3

    ኤረ ይነሳ በረባ ባልረባ የሚሰንፈውን ተውትና በየቤቱ ብዙ የተጨነቁ ሰዎች አሉና በደም አብራሩልን😢❤

  • @meryemali9977
    @meryemali9977 ปีที่แล้ว +1

    ሸኻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ እህቴ እንድህ አለችኝ ባለቤቴ ካጠገቤ ካለ እጨነቃለሁ አለችኝ ራሴን ሲያመኝ እንድህ ያደርገኛል አለችኝ ያለማቋረጥ አይኔ ያለቅሳል ያስፋሽገኛል ሱሀነክ መፍትሄ ብትነግሩኝ ጀዛከላህ

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ያሼይኽ አላህ ረዝም እድሜ ይስጦት
    ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀሚዐን

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 ปีที่แล้ว

    السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
    አላህ ረጅጅጅጅጅጅጅጅም እድሜ ከአፍያ ጋር ይስጦት እርስዎን ከነቤተሰቦችዎ እወዳችኋለሁ አላህ ከኔ በላይ ይውደዳችሁ❤❤❤❤

  • @KedoKedo-m3w
    @KedoKedo-m3w ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜ እና ጤና ኢማን ይስጣቹ በዚህ ቀጥሉበት

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀንአላህ አላህ ይጠብቀን ከምቀኝነት

  • @asereshabeshawit8619
    @asereshabeshawit8619 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ጀዛ እድሜ እና ጤና ለሸኮቻችን

  • @abdullaharthi1835
    @abdullaharthi1835 ปีที่แล้ว

    ጄዘኩም፡አለከይረ

  • @فاطمةاول-ذ3خ
    @فاطمةاول-ذ3خ ปีที่แล้ว

    ማሽአላህኡስታዝትልቅትምህርትነው

  • @umasam6820
    @umasam6820 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah Jazak Allahu khyer ❤❤❤

  • @MariaZharaCruz
    @MariaZharaCruz 24 วันที่ผ่านมา

    እድኪ ውድ እህት ወንድሞች ዱአ አድርጉልኝ የምስራበትቤት በፎቶ የሞተውምያልሞተውምስውፎቶየሞላነውእናእቤትውድጥያለውስውበሙሉኢማናችንየወርደነውምንይሻለኛል ጭቅጭቅይበዛበታልአንዱሲስራአንዱይፍርሳልቤቱለካመላይካስለማይገባበትነውያርቢ

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc ปีที่แล้ว

    ጀዛክሙላህ የሼህ

  • @weinitywein2915
    @weinitywein2915 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ አላህ ይጠብቀን እሻአላህ

  • @fatumaahmed-vg6kk
    @fatumaahmed-vg6kk ปีที่แล้ว +1

    ወላሂእነ ሸህ ትክክል ናቸው በአረቡ አለም ሲህር ሰሪውም አሰሪውም ብዙ ነው በዛውም ልክ ምንም ይፈጠር ምን ሲህር ተሰርቶብኝ ነው ጂን ነው2 ስራቼው መድሀኒቱ ቁርአን ሁኖ ካለ እነሱ ግን መድሀኒቱን የሚፈልጉትም በሲህር ነው ከሀገራችን ይብሴል አረብ አለም ላይ

  • @jaferheyru1243
    @jaferheyru1243 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አሌይኩም ወ ወ ኮማቾች

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 ปีที่แล้ว

    ❤ያሹህ ጀዛ ክላሁ ህያር እኔ ወድሞቸ አርብ በርሀ ለ14አመት ለፈተው ኑሮአቸው ተቀየር መኒባስ ገዝተው እየሰሩ ያለ በስህር ምክንያት ሀያምሮአቸውን አበላሺቸው እና በድዎ አሱታውሶቸው በጣም አልሞቸ ናቸው ደዌ አርጉላቸው በአላህ

  • @menalabdulkader6286
    @menalabdulkader6286 ปีที่แล้ว

    We are grateful full to have such a wise and thoughtful shake alhamdulilah for Islam power full program keep continue guys it’s really useful program 🙏

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 ปีที่แล้ว +1

    አላሕይጠብቀን

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ፡ አሉ ፡ በየቤቱ ፡ በሲህር ፡ እየተሰቃዩ ፡ ያሉ ፡ ከእህቴ ፡ ጀምሮ ፡ ለብዙ ፡ አመታት ፡

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp ปีที่แล้ว +2

    አሰላምአለይኩም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @aishayoutube12345
    @aishayoutube12345 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን አሚን ያረብ ።ና ሰአት አጥራል ሳምንት እንጠብቃለን ኢንሻአላህ❤

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ ปีที่แล้ว +1

    ስበአን አለህ ከስሪ ከሸሪክ ከብድአሃ
    አለህ ጠብቀን❤❤❤❤

  • @HabibAshebir-y1g
    @HabibAshebir-y1g ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @muhammedali5182
    @muhammedali5182 ปีที่แล้ว

    አሏሁ አክበር

  • @najutaha321
    @najutaha321 ปีที่แล้ว

    Jzkl ustaz allaha afiyana rajim edeme yichamirelachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaSani-tg2rj
    @RahmaSani-tg2rj ปีที่แล้ว

    ትክክልነውአለ

  • @kamilausman
    @kamilausman ปีที่แล้ว

    Shukeren ustaz

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አላህ እኔ ግን ጥያቂ አለኝ እህቴ ለረጅም አመታት ታማለች ብዙ ቦታም ውስዱኳን በመጨርሻ አንድ ስውየ ጋር ውስድኳን ከዛም ከገጠር የሼይጣን አጥንት አምጪ አለኝ እኔም አመጣሁለት ግን ምን እንዳደርገው አላውቅም እሷም እስካሁን አልተሻላትም

  • @semuran8141
    @semuran8141 ปีที่แล้ว

    Shukren

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 ปีที่แล้ว

    Subehan allah allah yitebiken ahilen minberoch jezak allah shekna❤❤❤

  • @RahmaSani-tg2rj
    @RahmaSani-tg2rj ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك ปีที่แล้ว

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤

  • @lemlemaragaw466
    @lemlemaragaw466 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም የፍል ውሃ መስጅድ ላይ የሚደረገውን የተፍሲር ፕሮግራም ሴቶችም መስማት እንድንችል ለሸይኻችን ንገሩልን

  • @najutaha321
    @najutaha321 ปีที่แล้ว

    Ustaz ba allah ana nas wada sihir likayar yechilal inde,,, waahona lij gabicha tayekign emi alku gaza buhala lagaba buuzu gize mokork altasakalignem su isti tagaba bole yefokiral enem mokork aysakam way enen yas talagnal way telogn yetafal isti ustaz ba allah ehen nagar layulegn pls pls pls

  • @IGy-rf7zl
    @IGy-rf7zl ปีที่แล้ว

    Allh የጥብቅን

  • @Rehima-x4p
    @Rehima-x4p ปีที่แล้ว

    Aslmualykum werhmtulah webrkatu Jumma mubarek bedua ateresune

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 ปีที่แล้ว

    ተወከልት አለ አላህ ባረከአላሁፊኩም አላህ ይጠብቃችሁ እኔ ጥያቄ አለን ዘመድ እዝማድ ጋ አፉ መባባል ብለናል እና እነሱ ቁራን መቅራት እሽ ቤተስብ ሙስሊም ካልሆኑስ ምን ማድረግ አለብን።

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ፡ኧረወደክፍለሀገር፡አሰሙ፡ሂህንንዳአዋ፡ጀሪካእየወገሩ፡የጆሮ፡እስቢከር፡እሚያናጉ፡

  • @Karya63
    @Karya63 ปีที่แล้ว

    Alah Edmiwoten Yarzemew Yalrebl Alemin

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 ปีที่แล้ว

    Jazakalahyer

  • @ayshaebrahim6501
    @ayshaebrahim6501 ปีที่แล้ว

    ለመሆኑ ሰዉየዉ ተዘጋጅተውበት የመጡትን እስኪያቀርቡ በትአእግስት ብትጠብቁ

  • @eliasdream8405
    @eliasdream8405 ปีที่แล้ว +1

    Aww welaye ya jemea seire betame bezetoale allha yansale

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ ปีที่แล้ว +2

    ቅመም ተሆኑ ሸኽ አላህ ያቆይልን ከሚሰማውም የሚወራውም ከሚታየውም መጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን አሁን እማ ሲህር ፍሽን ሆነ መሰል ትንሽ ከተጣሉ አሳየዋለሁ አሳያታለሁ የሱዳኑን አስመጥቸ ይላሉ አጂብ አኡዙ ቢላህ

    • @Abc-do2zh
      @Abc-do2zh ปีที่แล้ว

      መሸአላህ

  • @neimamohammed143
    @neimamohammed143 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩ ሸህ ኢብራሂም የት ነዉ ሚያሰግዱት 🙏

  • @Rehima-x4p
    @Rehima-x4p ปีที่แล้ว

    Aslmualykum werhmtulah webrkatu ahunem ewkatune yechmerlachu

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 ปีที่แล้ว

    አህለን ኸሚሱቹ

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለክም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ::ሙሀመድ ፈረጂእና ሁሴን እነኽህን ይህንን ጠይቁልኝ አ ሰ ወራ ወበ ብለን ብንፆፍ ምን ችግር አለው ?ምን የሚያጎለው ነገር ወይም ማእናውን ያበላሻል እድ? ኢንሻአላ የዛሬ ሳምንት መልሱን እጠብቃለሁ❤

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 ปีที่แล้ว

    Allah hayatachiwin yarzimilin

  • @umasam6820
    @umasam6820 ปีที่แล้ว +3

    Ameen Ameen Allahuma Ameen yarebelalemin 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @seaditube7799
    @seaditube7799 ปีที่แล้ว

    أمييييين يا رب العالمين

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 ปีที่แล้ว

    As wr wb endyet nachew shehechin allah edmey na tena yestelen errr en muhy tew aswerut mnew

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 ปีที่แล้ว

    wea.wera.webrekathue❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x ปีที่แล้ว

    አሚንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ

  • @fedlujemal7778
    @fedlujemal7778 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የላሁበት አገር ስልጠና ውስዶ ምስርው አኡዙብላህ

  • @zulfagiragn7015
    @zulfagiragn7015 ปีที่แล้ว

    As we wb mashallah Allah yagizachu yeminafek program new

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 ปีที่แล้ว

    አረበአላህ,የኡስታዝንስልክ,ካላችሁ

  • @zehirj3798
    @zehirj3798 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም አረ በቲቪ ከተቋረጠ ቆየ መላ በሉን በሞባይል መመልከት አይናችንን አፈዘዘን

  • @AminaSurur-p2b
    @AminaSurur-p2b ปีที่แล้ว +1

    Subhanallah yarabii

  • @NadiyaNadi-u1y
    @NadiyaNadi-u1y ปีที่แล้ว

    Mashalah

  • @MameMehamed-q6x
    @MameMehamed-q6x ปีที่แล้ว

    Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminaSurur-p2b
    @AminaSurur-p2b ปีที่แล้ว

    Subhanallah Allah yexabeqan

  • @mohammedyimam1014
    @mohammedyimam1014 ปีที่แล้ว

    Mashaallah enwedachihualen

  • @reemeshafi
    @reemeshafi หลายเดือนก่อน

    Ameen

  • @OumerSeid-i7u
    @OumerSeid-i7u ปีที่แล้ว

    ኡስታዝአንደበተርቱበሀሳብምስጥታሪኩዉሥጥየገባንነዉየሚመሥለንአላህረጅምእድሜያስጠዎት

  • @eliasdream8405
    @eliasdream8405 ปีที่แล้ว +1

    Merkato akababi endewme seeir yemshete yemeselale allha yawerdachwe

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 ปีที่แล้ว

    as er wb ምናለ እሳቸው ሲያወሩ ጣልቃ ባትገቡ ???????????????????¿??????????

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 7 หลายเดือนก่อน

    😒የ ውዳጀ ምቀኝ ዱአ አድርግ በ ውስጡ እየተራግመ ለ ስው ይምስል ዱአ 😒አኦ ያ ደርጋሉ 😒ይ ዘመድ ምቀኝ ለ ጠላትም አይስጥ ከ አንተ እየበሉ እየጠጡ በ አንተ ተንኮል ይስራሉ 😔😔

  • @Amira-es3el
    @Amira-es3el ปีที่แล้ว

    Yetjaw ebada end maysemaman mawek enchelaln

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 ปีที่แล้ว

    Ameen. Ameen. Yarebilalemen

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN ปีที่แล้ว

    ያልተነካ ፡ ግልግል ፡ ፡ ያውቃል ፡ አሉ ፡ ነገሩን ፡ እንዴት ፡ እንዳቀለላቹት ፡ ሳይ ፡ ገረመኝ

  • @musliyanasir9096
    @musliyanasir9096 ปีที่แล้ว +1

    W,wr,wb

  • @RediateAbdulhakim-gq3hh
    @RediateAbdulhakim-gq3hh ปีที่แล้ว

    Ere Muhammad fereji ena hussein ustazen atasekuwachew linageru kemetute mesemer tasewetalachu yaluten sayenageru sayecheresu kemete kemet ataregu endeliji temari adabem ayedelem as a journalist enkuwan seneserat ayedelem betam new yemeterebshugni personal new sry betam ke deferekochu hule yemisemagni ngr selehone nw beteref perfect huluem almost teketaty negni

  • @RahmaSani-tg2rj
    @RahmaSani-tg2rj ปีที่แล้ว

    እኔሳውዲነውየተሰራብኝ2አመት በፊትበባለቤቴእዛውአንድቤትእይለንአራስነበርኩኝወርከአስራምስትቀንነበርኩኝበነገራችንይኢቃማአነበረኝምቤትውስጥነውየወለድኩትማንምበሌለበትእኔናእሱአንድላይእንደዛእየኖርንእይለአንድቀንጎደኛውመጣሌላግዜምይመጣልማለቴእኔስራስሄድሁለቱምአንድሀገርናቸውጓረቤትእኔግንልጁምንምአይመቸኝምይሄንንለሱእነግረውነበርልጁሀገርእይለአግብቶወልዳልእናአንዲትሴትተጀናጅኖባሌደግሞሀራምአትስራአግባአለውልጅቷሚስትናልጅእንዳለውስትሰማሚስትህንፍታናአግባኝአለችእሱተስማማእኔበዛሰአተእርጉዝነበርኩኝእኔስሰማአይሆንምእንዲአታድርግሀራምነውአልኩኝግንየሰማኝየለምሰርግተደገሰሄድንእሳግንአልወደደችኝምምክኒቱምትንሽበመልክሰለምበልጣትበቃአልተስማማንምእኔምተነሳውናእኔእርጉዝነኝጎደኞቼጋርልሂድአንተሰርጉንጨርሰአልኩትእሱእንደገናተነስቶተጣቆጣረብሻተፈጠረእሱምአብሮኝወጣሰርጉንትቶማለትነውበቃይኔነውየይዙኝ
    እናመጣሲመጣክፍሉአንድነውየሚሰራባቸውሰወችናቸውየሰጡትእነሱምይቆጣሉሚስትህጋርሌላወንድአታስገባብለውመለትነውእነሱምልጁንማስቀመጫቦታሰጡትባለቤቴጎበዝነውስራአይመረጥምየፈለጉትንይሰራላቸዋልእናእኔምአራስነኝከቻልኩምግብእየሰራሁይዘህሂድእለዋለውእኔለሱበማዘንማለትነውስራለፍቶሲመጣእንዳይከፍውበማለትነውባለቤቴሀይማኖቱላይጎበዝነበርሰላትአይልፈውምታድያአንድቀንሁኔታውአላማረኝምይገባልይወጣልሲመሽእራትበልቼከልጄጋርተኛንትንሽቆየትብሎመጣአስነሳኝናእንኪብይጠጪአለኝእኔምአስቀምጠውበልቻለውአልኩትይልጠበኩትእሱከእንግዳውልጅጋርይመሻልአረእንኪየምትወጂውሳቡሳነውየስጋነውይበርዳልአለኝሚሪንዳምአለአለኝተኝቼስለነበርይቀመጥተመልሼተኛሁኝለሊት7ሰአትልጄተነሳችስነሳእሱምመጥቷልእኔልጅቷንይዤወረድኩኝእሱአልጋላይተኛእኔምልጄንአጥብቼቀናስልሳቡሳውንአየውትሳቡሳውንወደኔሳብኩናመብላትጀመርኩኝምንምጥረሩነገርአይሰማኝምእናምበላሁኝጠጣጣሁምንምጥሩነገርአይሰማኝምአንዴልቤንይፍነኛልየእነደማዞርይለኛልእዛውባለሁበተእራሴንእንደመሳትአልኩኝስነቃልጄንባንድእጄአቅፍነብስውጪግቢይታገለኛልልቤማለትነውእስቲክፋርማድረግጀመርኩኝ ከዛብድግብሎተነሳሲነሳደንግጬዝምአልኩኝእደገናጀመርኩኝእስቲክፋሩንከዚይወዲይውልቡንይዞተቀመጠአኔምሁኔታውንእይየውቀጠልኩኝብድግብሎውሃበአይላንአንስቶወጣከዚይሲመጣአየኝእኔምአየሁትእንደመተኛትብሎጭእንቅላቴላይየማስረውንጨርቅእግሮቹጣትላይጠፋሮእግሮቹጣትላይጠፍሮአስሮአየሁትአየኝአተኘምእንዴዛሬመልስአልሰጠውትምእንዴትይሆናልእይልኩኝ
    እይሰብኩኝነበርበነጋታውየልብሴንቁረጭአገኘሁኝጥርጣረይሙሉለሙእርግጠኛሆነበጣምተጨነኩኝየሰውሀገርነውኢቃማየለበዛይአራስነኝለል
    ጄጨነቀኝእንቅልፍ እቢአለኝቀንሙሉቁጭሌቱንቁጭመማታላይመጣእራትላምጣለሽዝምአልኩኝቀንሙሉውሃአልቀመስኩምአመጣነይብይከማራጭአልነበረኝሞበላሁኝእንደበላሁኝአስመለሰኝተነስቼማልቀስጀመርኩኝከዚይተነስቼቲቪከፈትኩኝአለሀረምቁርአንአደረኩትከዚይሲይወራኝእሱንትቼቲቪወነማየትቀጠልኩኝከዛቲቪውንብዙአይንአደረገብኘግራተጋባሁበቃይጨንቀኛልግራተጋሁኝበዛላይልጄጠጭንቅላትላይምስለልይታየኛልእቃውቸለይሰውተኝቶእላዩላይምሥስልይታየኛልምስሉይቀይየራልቁጭብዬቀናስልግርግዳውላይምስልይታየኛልአረበአላህእርዱኝከሚስምሽቶችየረሳሁትሰላትለመስገድመስገጃውላይስቆምእነደዚሁምስልይታየኛልእነበዙነውችገሩ።አናምእኔፍቺጠየቄነበርእቢአልፈታምአለሸሪሃውምንይላልበነገራችንለይሁለትሴትልጆችአሉን።መሀመድፈረጅእናሁሴንሼህኽንጠይቁልኝአማናጀዛኩምአላህከይረን

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc ปีที่แล้ว

    እሺ ብናዳምጥ

  • @NuriaAhemdin
    @NuriaAhemdin ปีที่แล้ว

    አዎ እየፃፋኩ ነዉ

  • @abdurekedir4412
    @abdurekedir4412 ปีที่แล้ว

    Minber mirt nachuh.

  • @kabetube
    @kabetube ปีที่แล้ว

    መነሳቱማ በጣምተገቢነው😢 ስትእህቶች እየተሰቃዩነው

  • @kedijaabdulmalik2303
    @kedijaabdulmalik2303 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 7 หลายเดือนก่อน

    ምቀኝ በ እኛ ላይ እንዴት ቁራን ይቀራል 🤔የ አንተን ውድቀት እንጂ ያንተን ስኪትም, ትዳርም ልጅም ምንም እንዳታፈራ በ ጀርባ እያሴረ አፉ በል ዱአ ቁራን ማለት 🤔🤔🤔ኦድ ይፈጀው

  • @AbdurazakMohammed-b9e
    @AbdurazakMohammed-b9e ปีที่แล้ว

    Menew rechakulachu

  • @FujFuj-s3v
    @FujFuj-s3v ปีที่แล้ว

    Wellayi enem teder nebereng shek yelut meleket ine ley yetay nebe ahun tedare fetahut cenqetu teftuhal

  • @MamiAlem
    @MamiAlem ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Akab-d1f
    @Akab-d1f ปีที่แล้ว

    110M subscription ygbalachu like share yabzalachu