መዲና ስትደርሱ...ይህንን አስታውሱ! || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ ||

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 7 หลายเดือนก่อน +39

    እናንተ ጣልቃ ካልገባቹ ነገሩ ኣይጣፍጥም የምታነሱት ሃሳብም በጣም ኣስፈላጊ ነው ኣብሽሩ❤❤❤❤

    • @mpdhhd5459
      @mpdhhd5459 7 หลายเดือนก่อน

      بللاتتةات

    • @mpdhhd5459
      @mpdhhd5459 7 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @zinet4736
      @zinet4736 7 หลายเดือนก่อน +2

      ልክ ነዉ አንዳንድ ኮሜታተሮች ዝንብለዉ ነዉ እሚያወሩት

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ወላ

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 7 หลายเดือนก่อน

      የሚደገፍ ሀሳብ ነው

  • @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ
    @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ 7 หลายเดือนก่อน +25

    ያለናተ አያምርም ታጋሾች አላህ ያደርጋችሁ ኮሜታተሮች ብዙ ማወራት እንወዳለን እና አብሽሩ ❤❤❤

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 7 หลายเดือนก่อน

      የሰው አስተያየት የተለያየ ነው እነሱ አዳድግዜ ሀሳብ ካልጨመሩ ዝግጅቱ አይጥምም

  • @MmMm-uu8dr
    @MmMm-uu8dr 7 หลายเดือนก่อน +17

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ስለ አስተያየቱ እኔም የኔ ሀሳብ እናንተ አንድ ላይ በጣም ደስ ትላላቹ ማሻአላህ ቀጥሉበት
    በነገራችን ላይ ድሮ ሳውዲ ስመጣ የግብፁን እንደዚኸ አይነት ፕሮግራም ሳይ ወይኔ አገሬስ መች ይሁን እንዲኸ አይነት ፕሮግራም የሚኖረው ብዬ እመኝ ነበር ተሳካ አልሐምዱሊላህ
    dmc ላይየመስር ጣቢያ ላይ ኸሚስ ከአስር ቡሀላ የቁርአንተፍሲር አለ ብዙ ናቸው አንዱ አንድ ሲል ሌላው ሲቀበል ያኛው ሲጨርስ እጅግ በጣም ደስ ይላል እስኪ እዬትና እንደሱም አይነት ፕሮግራም ቢኖራቹ ብዬእጠይቃለው ኢንሻአላህ ታሳኩታላቹ አላህ ይጨምርላቹ ሼኸካችንን እድሜና ጤና ይስጡት

  • @InnocentGiraffe-yj4xb
    @InnocentGiraffe-yj4xb 7 หลายเดือนก่อน +16

    አላህ ይጠብቃቹ ታጋሽም ያርጋቹ ባህሪችን ከባድ ነው ውዶቼ

  • @semirawollo
    @semirawollo 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሁሌ ጁመአነዉ የማዳምጣቺሁ ፀፅ ባለ ቦታነዉ የማዳምጣቺሁ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝ እዲሁም እዚህ ሚዲያያ ላይ ያላቺሁ በሙሉ አላህ ይጠብቃቺሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 7 หลายเดือนก่อน +6

    ቅመም የሆኑ ሸኽ ክክክ መዶሻና መፍቻው ተመቸኝ የሁለቱንም ሀገር ችግር አላህ ይፍታልን አሚን

  • @HayatTadesse
    @HayatTadesse 7 หลายเดือนก่อน +6

    በሚገርም ሁኔታ የናንተ ጣልጋ ገብታችሁ የሀሳቦች መስፋቱ ደስ የሚያሰኝ ነው ያው እኛ የሰው ልጆች ጣልቃ እየገባን እናደናቅፋለን እንጅ ለአላህ ብየ ወዳችሗለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @allahkarim7417
    @allahkarim7417 7 หลายเดือนก่อน +4

    ነገሩ ሰላልገባቸዉ ነዉ አብሸሩ ያልናአተ ድምቀት የለዉም ወላሂ በጣም ነዉ እሚይመቸዉ ትምህርታችሁ ቀጥሉበት ብዙ ሰዉ በነተ እየተቀየሩ ነዉ.......አላህ እረዘም እድሜ ይሰጣችሁ ያረብ

  • @FetiyaHayatu
    @FetiyaHayatu 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሉ አላ ነቢ ሰለላህ ወአለይም ወሰለም
    ረዲያላሁ ወረዱሀን አጀማዬን

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan4480 7 หลายเดือนก่อน +2

    አህለን እንካን ሰለም መጠቹ እኔ ሁለቹም ብተዎሩ ደስ ይለኝል

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሚንብሮች አኳን ደና መጣቹ አህት ወንድሞ በዱሀ አትርሱን አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን አኛንም በሰላም ለአገራችን ያብቃን ያርብ

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ይህ ፕሮግራም ተወዳጅ የሚያረገው ሰብሰብ ብላችሁ መነጋገራችሁ መጠያየቃችሁ እኮ ነው የናንተ ጣልቃ መግባት ግዴታ ነው ደሞም የፕሮግራሙ ውበት ናችሁ አብሽሩ !! ሼኽ አንዳንድ ጊዜ የሆነ ነገር አስተምረው ግልፅ ሳያረጉት ያለፉት ነገር በእናንተ ጣልቃ ገብነት ግልፅ የሆነ ነገር ብዙ ነው ይህ ደሞ የዞትር አድማጭ የሆንን ሰዎች ምስክር ነን አላህ ረጅም እድም ከጤና ይስጥልን ለሁላችሁም❤❤❤

  • @NesruEdris
    @NesruEdris 7 หลายเดือนก่อน +7

    As.wr.wb እንዴት ናቹህ የተመልካቹ ኣስተያየት እኔ እንደሚመስለኝ ጣልቃ ኣትግቡ የተባለው በንግግራቸው መሐል ሳይሆን የረፍት ሰዓት በምቶጡበት ጊዜ የሸይኻችን ሐሳብ ኣታቋርጥዋቸው ይመስለኛል በግሌ ወንድም ሙሓመድ ፈርጅ ኣደንቀሃለሁ ለረፍት በምቶጡበት ግዜ ጥበብ የተሞላበት እና በጥንቃቄ ነው ምርጡ ካፕቴናችን ነህ ማብረር ብቻ ሳይሆንማሳረፉም በደንምብ ትችልበታለህ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን እኖዳሃለን። ከመቐለ

  • @zehirj3798
    @zehirj3798 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙአለይኩም ወንድሞቻችን አብሽሩ እናንተ መሀል በመግባታቹ ብዙ የማናውቀው ቃላት (ለማለት የፈለጉትን እንዲሁም ትርጉም)እናንተ ስታብራሩ ነው ግልፅ የሚሆንልን ጀዛኩሙላሁ ኸይር🙏🙏

  • @zulfadino8472
    @zulfadino8472 7 หลายเดือนก่อน +1

    Hre hnante yeprogramu fert nachu Allah ytebkachu yemkegnan asteyayet hrsut

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ጭንቅላታችን በ ኣዱንያም ይሁን በኣኼራ በማይጠቅሙን ጉዶዮች ተሞልቷል ኣሏህ ያንሳልን! ግን እንደው ከተቻለ የነዛ ብርቅያ የዲን ጀግኖች በዚ በእናንተው ሚድያ ያሁሉም ባይቻልም ኣንድ ተብሎ ታሪካቸውን ቢቀርብ ለዚ ትውልድ ከእንቅልፉ እንዲነቃ የሚያደርግ ደውል ይመስለኛል ! በማይረባ ሶሻል ሚድያ ተጥዶ ከሚውል ማንነቱን ቢያውቅ የሚል ሃሳብ ኣለኝ ! ኣላህ ያግራላቹ!

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያ ጀመአ ወላሂ ሱሁን ማሜ ባይኖሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ይመስል ምንም ፕሮግራሙ ለዛ አይኖረውም ስለዚህ ጣልቃ አትግቡ የምትሉ ሰወች ጤነኛ አመስሉኝም ታዳ የመማር ማስተማር በመወያትጂ ዝም ብሎ አድ ሰው ብቻ አውርቶ ቢወጣ ወላሂ ለዛ የለውም ❤ ስለዚህ ማሜና ሁሴ አደራ እዳናጣሁች የፕሮግራሙ ለዛና ግርማ በናተም ጭምር ነው እንወዳችሆላን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب 7 หลายเดือนก่อน +7

    አህለን ወሳህለን ሸሀችን እንድሁም ሚበሮችችችችች❤❤❤

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 7 หลายเดือนก่อน +1

    እደኔ ጣልቃ መግባት ሳይሆን ለማብራራት ስለሁነ ጥሩ ነው። በማሀል ጣልቃ ስገቡ ሀሳቡ ግልፅ ዪሆናል እና አመለካከታቸን ስለሚለዪ ነውጂ ጣልቃ መግባታቺሁ ጥሩ ነው

    • @ኡምሱመያ
      @ኡምሱመያ 7 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ጣፈጭ ነው ፕሮግራሙ። እንዳትለያዩ ብን እንወዳቺኋለን

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv 7 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ስል የጨወታ ጨው ስኳሩ እሀ እያሉ ተነገሪውን ማጀብ ነው ይላል💐💐

  • @Hasanlidiya63-jr7mp
    @Hasanlidiya63-jr7mp 7 หลายเดือนก่อน +2

    As wr wb MashAllah TebarkAllah ketlubat wellahe endzaw bayhon ayxafxtim Allah yechamrlachu

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 7 หลายเดือนก่อน

    ግልፅ አልሆኑ ነገሮችላይ ወይም ተጨማሪ ሀሳብ ለማከል የናተ ተሳትፎ ወሳኝ ነው ፕሮግራሙን በዚሁ ነው የለመድነው በዚሁ መቀጠል አለበት በተረፈ ሁላቺሁንም አላህ ይጠብቅልን🇸🇦

  • @hussenhassen2021
    @hussenhassen2021 7 หลายเดือนก่อน

    Jezakellahu kheyren
    I visited, but I will repeat with this intention

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሸካችን አሏህይጠብቅ❤ስወዳቸው❤❤🎉

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع 7 หลายเดือนก่อน +3

    ግቡ ጣልቃ ታዳ ማን ይጠይቃችዉ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አላህ ይጠብቅልን ያረብ💐💐💐🌷🌷💐🌷🌷🌺❤🌺

  • @tewabuabebe3755
    @tewabuabebe3755 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላምአሌኩም ሼካችን ወላሂ የራሴ ወንጀል እያጨናነቀኝ ነው ዱአኢ አርጉልኝ ኢንሻአላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሠለላሁ አለይሂ 🌹🌹ወሠለም🌹🌹❤❤❤ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሸክና ሜንበሮች🌹🌹❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዲነል ኢሰላም እኮ ጥልቅ ነዉ ያ አላህ❤❤❤❤❤

  • @habibaawwl476
    @habibaawwl476 7 หลายเดือนก่อน +2

    Mashallah des tlalachu

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሰህለን (አረ ሰወ ሰንባል እምንለወ አናጣም በመሐል ካልተናጋር እንዴት ይሆናል አብሺሩ ወንድም መሐመድ ፈረጅና ሁሴን ከድር አረ አትጨናቁ ምንም ያጠፈቹሁት ነገር የለም አብሺሩ አብሺሩ ❤❤❤❤❤❤❤ እንዳወ ሰወን መተቸት እንጂ ምንም ኸይር ነገር አናውቅም

  • @zaeferann5161
    @zaeferann5161 7 หลายเดือนก่อน

    As wr wb
    ሜምበሮች ድንቅ ተሆነ አውቀትን እያገኘንበት ነው የምትቀንሱት ነገር የለም በምንስማው የምንስራ አላህ ያድርገን አላህ ያቁይልን ያረብ

  • @kedirseid1417
    @kedirseid1417 7 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂ሁሴን ሀቢቢ አሳከኝ እንዴነህ ደህናነህወይ ሲሉ ሀጂ እያዝናኑ ነው የሚያስተምሩት እንድህ ምርጥ ምርጥ ሸሆቻችንን አቅርቡልንማ አሁንም ብዙ አሉ ገና ደሞ ከሚሱን ከሶለዋት ጋር አጀብ ቢያርጉት ይጣፍጣል

  • @Hasanlidiya63-jr7mp
    @Hasanlidiya63-jr7mp 7 หลายเดือนก่อน +1

    Allah yehunan InshAllah sew melawin aytam

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ እናንተ ማሜ እና ሁሴኖ እናንተ ከሌላቹህ አያምርም እናንተ ናቹህ እምታሳምሩት የሚንበር TV ብርሐኖች መለፍለፍ ልምድ የሆነበት ይለፍልፍ እንደዚህ አይነቶቹን ቦታ አለመሰጠት ነው ፕሮግራሙን ለመከታታል ሳይሆን ሰው ለመተቸት ነው አንዳንዶች እሚያዩት ቦታ አትሰጦቻወ እናንተን እሚወዳቹህ በጣም በጣም በጣም በጣም ብዙ ተመልካች አላቹህ አብሺሩ ወዶቼ እኔ በበኩሌ ለአላህ ሰል እወዳቹሀላሁ ጀዛኩሙላሁ አልፍ ኸይረ ጀዛአ ለምትሰሩት ኸይር ሰራ ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeryemAli-r4z
    @MeryemAli-r4z 7 หลายเดือนก่อน +1

    S A W ya allah allah yetebqachihu La allah bye Ewodachihuhakehu Beduachihu agzugni

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @asfd5625
    @asfd5625 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ አህለን ወሳህለን ውዶቸ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 วันที่ผ่านมา

    አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲

  • @MariamAB-w5v
    @MariamAB-w5v 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሌኩም ለሁላችሁም
    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲እድሜና ጤና ሸህ ምክሮት መሬት ጠብ አትልም ሱበሀነአላህ ብዙ የጎደለኝ ቦታ እየሞላዉ ነዉ አላህሱበሀነወታአላ ይክፈሎት አሱ በፈቀደዉ ኢንሸአላ🤲🤲🤲

  • @ايمانمحمد-ع6ث
    @ايمانمحمد-ع6ث 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም የየራሱን ሀሳብ ነው ኮመት የሚያደርገው እንደእኔ ግን በጣም ነው ምወደ ው አቀራረባችሁን አንዳንዴ እንደውም እንደማገዝም ነው በተለይ ማሜ የሚነሱ ሀሳቦችን በሚገባን መልኩ በአንድ ቃል የመግለፅ ችሎታ አለው እናም ለኔ በጣም ፩ ናችሁ አላህ ኸይር ስራችሁን ወዶ ይቀላችሁ

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ
    ማሻአላህ እኔ መቸም በጣምነው ደሥ እምትሉ ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ አላህ በሀገራችንም ያለን ችግር
    በፈልሥጢን ያለን ችግር አላህ ያሳለን ያረብብብ አለማችን አላህ ሰላም ያርግልን ያሮሕማን ያጀመአ ዱአ አርጉ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አቀማመጣችሁን ይባርክላችሁ ይውደድላችሁ የእስላም ፈርጦች❤

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 7 หลายเดือนก่อน

    ወላይኩም አሳላም ወረሃማቱላህ ወባረካቱ ሳላወቱ ረቢ ወሳላሞ አላሂ ወኣሊህ ወሳልም ወጃዛኩም አላህ ካይር ሜንባሮች አላህ ላነፈቃው ሁሉ ይወፊቃን ባሱ አይጎድልባት ያረብ እነቴን አባቴን ሀጅም ማስዳርግ አርጋኝ እላሂ

  • @nadiyasalih6662
    @nadiyasalih6662 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደውም እናንተ የምታነሷቸው ሀሳብ በጣም ይመቹኛል አላህ ይጠብቃቹ❤

  • @habibagiragn
    @habibagiragn 7 หลายเดือนก่อน +2

    Aselam wealeykum werahmetulah weberkatu❤

  • @zaharaetp734
    @zaharaetp734 7 หลายเดือนก่อน +1

    በፕሮግራሙ እንዳይቀየር ኸሚስ ምሽት የምትለዋን ሊያሳጡን ነው ሁሉንም አትስሙ

  • @MmMm-se1zx
    @MmMm-se1zx 7 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያሸህ እናንተም አንዳድ ሰወች ምንም አይጥማቸውም እና እናንተ ማሻአላህ ናችሁ

  • @SurprisedArchery-ht4gy
    @SurprisedArchery-ht4gy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽ አላህ በርቱ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤

  • @ነኝያባትዋልጅ
    @ነኝያባትዋልጅ 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ሜበሮች በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ የኔ አጎት ኡስታዙና እድሜና ጤና ለመላ ቤተሰቡ

  • @SameraRose
    @SameraRose 7 หลายเดือนก่อน

    የናተ ጣልቃ ገብነት ነገሩን እያዋዛቹ ስታቀርቡ ነው ደስኸ እሚለሁ ማሜ ኡሴን አብሽሩ ቀልባቹ አይሰበር

  • @SofiaHusen-fh5gm
    @SofiaHusen-fh5gm 7 หลายเดือนก่อน

    የናተም የምታነሱት ሀሳብ ወሳኝነው❤❤አላህ ያበርታችሁ❤❤በደብ ሳይገባቸው ❤❤በሚስጡት ኮሜት ❤❤ሀሳባችሁን አይሰረቅ❤❤🎉

  • @JdhhdJahhshs
    @JdhhdJahhshs 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሽህየ አላህ እድሜ ይስጣችሁ ያረብ🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እነ ሁሤንም አላህ ያሥችላችሁ አትቀየሙን ኮሜተሮችም ዝም በሉ እንማማር

  • @fatumemariyam8174
    @fatumemariyam8174 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉solola alihe wosolem

  • @JemleKameil
    @JemleKameil 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 7 หลายเดือนก่อน

    የለናት አያምርም ፍሮግራሙ ሁላችሁም አብራችሁኑ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ኑቁወች

  • @FatumaHussen-r2h
    @FatumaHussen-r2h หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙሏሁኸይር አላህ ያበርታችሁ

  • @SerifReshid
    @SerifReshid 7 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @Umuatika-wu3yc
    @Umuatika-wu3yc 7 หลายเดือนก่อน

    አህለን እንኳን ደህና መጣችሁ. የሼዃችን ሰአት ምየምራው ከነንታ ጭምር ነው አብሽር. ማሜ እና ሁሴን ተጋሾች ሁን. ይህንን ፕሮግራም ጠፍጦኝ ነው መደምጣው. በማመሰጥ ስለመደምጥ. ቶሎ አለቀብኝ እለላው 🎉🎉😢

  • @thajthanks9491
    @thajthanks9491 7 หลายเดือนก่อน

    እናተጋር ነው የሚያምረው አላህ እጠብቃችሁ

  • @Sofia-q2f
    @Sofia-q2f 7 หลายเดือนก่อน

    Allahuma Ameen ya Rabbel Alemeen 🤲

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 7 หลายเดือนก่อน

    Masha allah🌷🌷🌷🌷💐💐💐

  • @sudabdushkur801
    @sudabdushkur801 7 หลายเดือนก่อน

    Aaww, ene bebkulle yenante mesatf nw programhun webt yestew selzih ketlubet Mashallah.🎉🎉

  • @zinet4736
    @zinet4736 7 หลายเดือนก่อน

    አብራችሁ ነዉ ደሥ እምትሉት አንዳንድ ሰዎች ያልተፃፈላቸዉን ነዉ እሚያነቡት እንወዳችጛለን❤❤❤

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረካለናተ አይምርም ሙሄና ሁሴ እናተኮ ነገሮችን ብትምትን እንዲልልን ጥያቄ ስለምጠይቁነውና ሸህቻንም አላሁሱባነውታአላ አላህ ሀያታችውን ያርዝምልን

  • @fkchftjdntgc4373
    @fkchftjdntgc4373 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv 7 หลายเดือนก่อน +1

    አገባበችሁ ትክክል ነው 10ሰው አስተያት ሰጠ ማለት ሚሊዮኖች የሚከታተሉትን አያከትትም በዚህ ልክ አመረችሁ በትገልጹት ጥሩ ነው አብዛኛው ስለተመቸው ነው ዝም ያለው ስለዚህ ቀጥሉበት

  • @ለምን
    @ለምን 7 หลายเดือนก่อน

    ጅዛኩም እላህ አባታችን ዉድሞቼችን ❤❤❤

  • @munit9547
    @munit9547 7 หลายเดือนก่อน

    አረ ዝምምምም ብላችሁ ቀጥሉ አቦ የኛ ሰው አቃቂር ማውጣት ይወዳል ረጅም እድሜ ለኡስታዝ በሳቸው ነበር ፍልውሃ መስጅድ ሸሀዳ የያዝኩት ከ 20 አመት በፊት አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችንም

  • @NesruMah
    @NesruMah 7 หลายเดือนก่อน

    Mashaa Allah great reminder and don’t worry about that criticism.you ok sometimes important that for more explanation and clarification keep it up. JazakumAllah!

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 7 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳውቀን

  • @Ruqya-n7g
    @Ruqya-n7g 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይት ናው አንዳንዴ የኔ ጥያቄ ጋዜጠኛች ይጠይቁልኛል ስለዚህ ደርስ ያለ ጥያቄ ማይንፋ በርቱ ጥሩ ሀሳብ ነው ምታነሱት ሀሳብ በርቱ ጠይቁ በልኩ ጣልቃ ግቡ ግድ ነው

  • @EbrahimEshetu-h1b
    @EbrahimEshetu-h1b 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 7 หลายเดือนก่อน

    ❤አኸለን❤

  • @modinali3987
    @modinali3987 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tilkamegbat sibal haymanotawi timihirt mehonun tiresuna yelij chewata tasmesilutalachihu beteley Hussen shimiya yeyaze yimeslal

  • @Hikma-en6pb
    @Hikma-en6pb 7 หลายเดือนก่อน

    Allah ikhlas yestachu masha Allah denk nw

  • @MeyaShesherif
    @MeyaShesherif 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤

  • @Maryam-ms4ut
    @Maryam-ms4ut 7 หลายเดือนก่อน

    አታብዙት እንጂ እናንተ እኮ ወጥ ጨውን እንደሚያጣፍጠው እናንተም የፕሮግራሙ አድማቂዎች ናችሁ አብሽሩ ጀግኖች አላህ ይጨምርልላችሁ ሼክ በጣም ነው ምወዶት አላህ ይውደዶት ከመውደዴ የተነሳ አንድ ቀን አያልፋኝም ሀታ ያለፈኝን ደጋግሜ ደጋግሜ ነው ማዳምጠው

  • @mdvip2751
    @mdvip2751 7 หลายเดือนก่อน

    mashilha sewdahchu

  • @safiamohammad5326
    @safiamohammad5326 7 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አላህ ኽይር እደውም የፕሮግራሙ ድምቀት ማሜ እና ሁሴኑ ናቸው አለበለዛ ሽካችን ብቻ ጥሩ አይደለም በርቱ አብሽሩ ወድሞች🎉🎉🎉🎉

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 7 หลายเดือนก่อน

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha jazakumii,allha kayri ba gugutinow minxabqo allha yixbiqachu intemi zimi atii baluu yantee xiyaqemi assfalginow, allha yiwofqani inshallah ❤❤❤❤❤,

  • @hussenhassen2021
    @hussenhassen2021 7 หลายเดือนก่อน

    Please continue as usual, which is very interesting
    Yaw be amargna tsegur sinteka kalhone enji minim aynet interruption yelem
    I hope you understand my ideas

  • @Amenaamenaabdu
    @Amenaamenaabdu 7 หลายเดือนก่อน

    Beallah bchachewn endaymetu

  • @nefisamuhaba7676
    @nefisamuhaba7676 7 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ጀዛከአላህ ያሽህ ❤

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane4819 7 หลายเดือนก่อน

    Assalaomu alaykum it's ok it's hpen ❤❤❤

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 7 หลายเดือนก่อน

    እንዳውም እናንተ መኖራችሁ ቁምነገርን ከጨዋታጋ በጣም ደስ የምትሉት ኮመንታተሮች ስንት ስርኣት አልባ ሰው አለ ስልክ ብቻ በእጁ ስላለ ብዙ የሚያወሩ ብዙ ናቸው

  • @semirajemal1816
    @semirajemal1816 7 หลายเดือนก่อน

    A.w.w err yalenante aymerem

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ያለናንተ አያምረም ❤ጣልቃ ከገባችሁም የናንተም ጥያቄ ሀሳብ መስጠት ለፕሮግራሙ ውበት ነው እና አብሽሩ ❤ ምንም እንዳይደብራችሁ ለአላህ ብየ እወዳችሆለሁኝ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ😊

  • @yousraadam2327
    @yousraadam2327 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፕሮግራሙን እማይፈልጉ ሰዎች ናቃቸው እንዲ የሚሉት እባካችው እንዳቃረጥ ሼካችንም እናንተም ለፕሮግራሙ ታስፈልጋላችሁ በጣም ብዙ የማናቀዉን ከአላህ በታች አሳዉቃችሁናል በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱፕሮግራሙንእማይፈልጉሰዎችናቸውእንዲየሚሉትእባካችውእንዳቃቃረጥሼካችንምእናንተምለፕሮግራሙታስፈልጋላችሁበጣምብዙየማናቀዉንከአላህበታችአሳዉቃችሁናልበየምትሉትበርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melines3700
    @melines3700 7 หลายเดือนก่อน

    Don’t change the protocol of the program pls. You are doing very well Masha Allah❤

  • @JemalWerke
    @JemalWerke 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሀመድወንድምአትክልትተተክሎፍሬውለመብላትመነካካቱጥሩነውስለዚመነካካትጥሩናው

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 7 หลายเดือนก่อน

      ❤💐💐

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh 7 หลายเดือนก่อน

    Comment asfelagi bihonim ,enante hasab kalanesachuh endewim ayidemikim!!!

  • @halakeekiyyakuwait1414
    @halakeekiyyakuwait1414 7 หลายเดือนก่อน

    Abshiir and andi sewoch SLA aseraru slamayawkunew enante qaxlubet endahum ymer Dade ylale and sew bicha miyawerahun kafalagu kuxba yismu❤

  • @InnocentGiraffe-yj4xb
    @InnocentGiraffe-yj4xb 7 หลายเดือนก่อน +2

    ነቃፊውም እኔብጤው ነው ሀቢቢ

  • @mohamedamin6951
    @mohamedamin6951 7 หลายเดือนก่อน

    በኔ በኩል ጣልቃ ገብነት በተመለከተ በመሀል በተወሰነ ደቂቃ እረፍት ታደርጋላችሁ አስፈላጊ ነው ነገር ግን ሁሴን ብዙ ጊዜ ሸህን ሲያስቆማቸው ደቂቃውን አይቶ ድንገት ይገባና ሸህ ስሜት ውስጥ ገብተው እና ጥሩ የታሪክ ፍሰት ላይ እያሉ ያስቆማቸዋል ይህ መሆን የለበትም የታሪኩን ፍሰት ዓይታችሁ ብታስቆሙ መልካም ነው በተጨማሪም እረፍት በሚያስፈልግበት ጊዜ መሀመድ አንተ ብታስቆም ይሻላል አንተ ብዙ ጊዜ ድንገት አታስቆምም የሸህን ሁኔታ አይተህ ነው የምታስቆመው

  • @edrismohammed1167
    @edrismohammed1167 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ለመናገር እንደዚህ ፕሮግራም 50 ደቂቃ እና 1 ሰአት ታግሼ ያደመጥኩት ፕሮግራም በጭራሽ የለም ።ምክናየቱም ፕሮግረሙን የሚመሩት ሰዎች በደንብ ፕሮግራሙ ለአድማጭ ጆሮ በሚመች መልኩ ስላዘጋጁት። እናማ በርቱ ለመጀመሪያም ፖዘቲቭ ኮመንት ስሰጥ ተመችታችኩናል; ጣልቃ አትግቡ ያለው ተረተረት አያዳመጠ መስሎት ይሆናል ብዙ ትኩረት አትስጡት

  • @nejatali9426
    @nejatali9426 7 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abubakararagaw2941
    @abubakararagaw2941 7 หลายเดือนก่อน +1

    Absherwo ere wendmochachen bemehale kemem mallet newo absherwo

  • @الحمدلله-ه1ج2ي
    @الحمدلله-ه1ج2ي 7 หลายเดือนก่อน

    ግንኮ እነሱም ፈታ ያረጉናል ዝም ብላቸሁ አድምጡ ሸይኽ ብቻቸውን ቢሆኑ ብዙዎቻቸን ሰበር አድርገን አናዳምጥም ከመሀል እሚያቋርጠው የበዛ ነበር ደሞ አለሁ አዕለም የመሠለኝ ነው

  • @mekiyaahmed9448
    @mekiyaahmed9448 7 หลายเดือนก่อน

    Enante malet salt nachihu yalenate tam yelewom