Whether Jewar or Abiy, they are different faces of the same coin-so NO, the path to peaceful co-existence for ALL Ethiopians can never be Ethnic Federalism as 30+ years continue to demonstrate. We don't want or need self-interested politicians; instead, we desperately deserve 'Statesmen', leaders whose priority is The Ethiopian People. What is Ethiopia if it isnt her children?. God Bless and Save us from power-mad narcissistic madmen intent on our destruction.
Thank you dr Yonas,I can boldly say that Amhara has politicians who clearly understand the current Ethiopian political situation,I think it’s a good opportunity meticulously & critically support the young & unpredictable politician Jawar M
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
The poll. Dr. Yonas, believe me , millions thank you and hear you, the rest is up to time. "Ethiopia cannot be Ethiopia without all ethiopians and it will be , will be ". "Politicannaa Korrenttee bellewee nawee !!! Nekum albekum yakatellallee".
THE TRUTH: According to ethnic political system designed by ethno nationalists, like TPLF and OLF, the game was to make Amhara out of the game since Amhara was belived to be unionist. Thus, thier conspiracy is based on the notion that Amhara can not be nationalist or will be impossible under thier watch. Now, when Amhara is playing the same card and stand as an ethno nationalist and demand to get the same right according to thier own constitution, then they know that thier game is useless and in fact turnnout to be an advantage to Amhara. Therfore now to ensure Amhara will not achieve that sucess of Amhara nationalism, they are going to divide it in the name of unionist movement. Imagine ethnonationalist like Jwuar and say someone from TpLf playing the game of unionist game. 😅😅😅😅 AMHARA wake up! AMHARA don't trust Jawar or anybody until you win and make your self respected once again! FANO is your salvation! Not poletical discourse. Period! Don't be a victim of confuse and convince poletical plot! 😅😅
@abrhame3111 thanks! They take time, bring agenda, and play with our people. Not in our watch! Never again because the attitude and personality of Amhara is pacificism. These anti amhara politicians understand that, and we also need to expose their conspiracy.
አንድነት አንድነት አንድነት በማንነቱ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
ጀዋር ይብሳል😊😊😊
I really enjoyed the economic and political analysis of Dr Yonas Biru.
ዶክተር ዮናስ አዋቂ፣ አሰላሳይ፣ ምጡቅ ሙሁር.....እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤🙏
መሳይ እናመሰግናለን❤🙏
በጣም በሳል ናቸው
ዶ/ር ዮናስ በሳል ኢኮኖሚስት እድሜ ይስጥዎት።
ዶ/ር ዮናስ በጣም ሙሁራዊ አስተያየት ስለሰጡን እናመሰግናለን መሰይ መኮንን በርታ እንዲህ አይነት በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውይይት ይበል ይጨምር ይላለሁኝ
ዶ/ር ሰሚ ካለ በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ተነስቷል። እናመሰግናለን
እግዚአብሔር እቺን አገር በቃሽ ይበላት ህዝቡ ከሚገባ በላይ ተጎዳ አገሪቱ ደቀቀች
🙏🏽🙏🏽💚💚😢😭😢😀🌞💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️
Well came Doctor & Mesay. Thank you for everything 🙏 🙏❤️❤️
ዶ/ር ዮናስ ዛሬ ገና ሙሉ በሙሉ ሃሳብህ ተስማማለሁ
ዶክተር ዮናሰ በጣም ጎበዝ ሀቀኛ ሰዉ ናቸዉ. በተለይ ሰለ አብይና ጀዋር ማንነት ምን እዳሰብ ምን አይነት ሰዋች እደሆኑ ያሰረዱን ትክክል ነዉ እድሜዎትን ያርዝምልን.🙏🏾
መሳይ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
Thanks Brother 🙏🇪🇷
በትክክል ዶር ዮናስ ጆሀርን አስቀምጠውታል። ድል ለፋኖ። እውነተኛው ሀቀኛው ፋኖ ታሪክ ይቀይራል
እንኳን አደረሳቹ ዶክተር ዮናስ እና መሳይ መኮንን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Mesay blessed ❤❤❤
እባካችሁ ላይክ ሼር አርጉ🎉❤
This channel is one of the very few exemplary free & constructive media of Ethiopia.
ዶ/ር ዮናስ፡ሁልግዜም፡በርስዎ፡ሐሳብ፡እስማማለሁ፡እግዝያብሔር፡እድሜ፡ከጤና፡ይስጦት፡ምርጥ፡ኢትዮጲያዊ።ድል፡ለፋኖ//
ጃዋር ኢትጵያ ልትፈርስ ነው ሲለን ትርጉሙ
ኦሮሞ ስልጣን ሊያጣ ነው
ማለቱ ነው።
መሳይ
ጃዋርን ኮረቻ ላይ ለማውጣት ፕሮፓጋንዳ የምትሰራ ከሆና አብይን ደግፈህ ስልጣኑ ላይ እንዲያመቻች ስትረዳ ከነበረው በእጥፍ ነው የታሪክ ፍርድ የሚጠብቅህ!
I love D/,R Yonase explanation about Ethiopian Diaspora Intellectuals.
ሰዎቹ ስንት ጊዜ ሲያሞኙን ነው አሞኙን የምንለው? ደዋር በለው ፣አብይ በለው፣ ሽመልስ በለው፣ ጃል ማሮ በለው ሁሉም በአንድ ላይ ነው የሚሰሩት ። ይልቁንስ መጃጃላችን ትተን የጀመርነው ትግል ላይ ብቻ ትኩረት እናድርግ። ፓለቲካ ቁማር ነው ብለው የነገሩንን ሰዎች የፈለጉትን ያህል ጥሩ ነገር ቢናገሩ ማመን የለብንም።
ሁሉንም የምትጠላቸው በማንነታቸው ብቻ ነው።
No more drama
እንቅፋት ሳታየው አንዴ ይደናቅፍሀል ሁለተኛ ከደገመህ ጥፋተኛው አንተ እንጂ እንቅፋቱ አይደለም ጎበዝ ንቃ
@@Rahma_Abdooእናተስ በማንነታቸው ሰው ስታርዱ የከረማችሁትንስ ምን እንበላችሁ ? የእርጉዟን ሴት ሆድ ቀዳችሁ ልጁን አውጥታችሁ ስጋው ምን ምን ይላል እያላችሁ በቪዲዮ ቀርጻችሁ ስታሳይኑን የከረማችሁትን የምንረሳው እንዳይመስላችሁ ለታሪክ ተቀምጧል ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ ።
በማንነታቸው ሳይሆነ በአዉሬያዊ ክፉ ስራቸው ነው። በማንነት ቢሆን አብይ ከመጀመሪያውኑ ታይቶ የማይታወቅ ድጋፍ ባላገኘ ነበር። Be logical , use your brain.
Thank you!
በማንኛው መሥፈርት ጀዋር በኢትዮጵያ ፖለቲካ አንፃር በፍፁም ሊታመን አይገባውም።ይዟቸው የሚመጣቸው ጣጣዎች አይታወቁምና፣በዝህ ላይ ፀረ ክርስትና ነው።ድል ለፋኖ❤🎉❤
በፍቱም ማመን አይቻልም ግን ያው አብይን ለማዳከም ይረዳናል እንጂ በፍም ይቆማል ብለን አናስብም
U belive or not nobody wana your support Jawe has over 45 millions lover's
ማንነው ታዲያ የሚታመነው? ደግሞ በፖለቲካ አለም የሚሸጥ ሀሳብ ይዘህ መቅረብ ነው እንጅ አምነሃለሁ አለምንህም የሚባል ነገር የለም።የተሸለ ሀሳብ አለኝ የሚል ወገን ሀሳቡን ይዘው ቀርቦ ለህዝብ ማሰወቅ ነው።እንድሁ ዝም ብሎ አለምንም የሚለው ሀሳብ ውኃ አይቋጥርም።
@JemsBond-d2n በእርጥ ማንም አይታመንም።እግዜአብሔር የሚታመነውን ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ያምጣ።አሁን ሲቀባጥሩ የምናያቸው ግን የኢትዮጵያ መጥፊያ ናቸው።
ምንም ምርጫ እንዳይኖረን ተደርገን የተፈጠርን ሕዝብ ነን። የዚህም ማሣያ ጃዋርን መምረጥ መድረሣችን ነው።
በጣም የምወዳቸው
Insightful discussion
ዶር ዮናስ ድንቅ ትንታኔ ነዉ በጣም አድናቂዎትና አክባሪዎት ነኝ ከመነቻካ ለቅሶ ወጥተን ወደፊት ማየት በጥንቃቄ አብሮ መጓዝ ጥሩ እሳቤ ነው ዶር እድሜና ጤና ይስጦት
“”ANCHOR MEDIA”” 🙏🙏👌👌as usual💪💪🙏🙏👍👍🥰🥰❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️
እነዚ ሁለት ሰዎች የዛሬ አምስት አመት ደግሞ ተቀምጠዉ ኢትዮጵያን አማራን ክርስቲያንን እጅግ አርጎ ስለሚጠላዉ ስለጀዋር
ሲመሰክሩ አታሎናል ሲሉ ሲያለቅሱ ይተየኛል
መሳይ እጅግ አስተማሪ እና አስተዋይ ሰው አቀረብክልን እናመሰግናለን:: በደንብ የጃዋርን እንቅስቃሴ የተረዱ ብቸኛ ስው
ዶ/ር ዮናስ የምር የሀገር ሀብት የሆነ ሰው ነው ። እንደዚህ ተንትኖ ለማስረዳት በሚችል ሰው አለመ ጠቀም የኋላኋላ ያፀፅታል። thank you Dr.
🙏🙏🙏🙏🙏
ጀውሃር የተነሳ በኣሁኑ ግዜ አማራ ህዝብ ስለኣሰጋው ብቻ ነው ፋኖ ወደ ስልጣን እንዳይመጣ ኦሮሞ ለመዘጋጀት ብቻ ነው
ወሏሂ ገብቶሀል ጃዋር በነአብይ በኩል ይሳካል ብሎ ያሠበው ኦሮሙማዊ የበላይነት አማራው ስለአሰናከለው እና ተስፋ ስለቆረጠ ነው አብይን ወይም ብልፅግናን የተቃወመ መሥሎ ለሀገር አንድነት በማሠብ ስም ማሊያውን ቀይሮ የመጣው የአማራን ትግል እንደለመዱት ለመጥለፍና አሁንም እንደ ትናንትናው ኦሮሞው ትግሉን ጠልፎ ዳግም አማራውን ዋጋ ለማሥከፈል ነው ።ስለዚህ እኛ አማራዋች በደንብ መንቃት ይጠበቅብናል!! ከዚህ በኋላ የሚሸወድ የአማራ ፖለቲከኛ፣የአማራ ብሄርተኝ፣የዘመኔ ትውልድ ሁሉ መሸወድ የለበትም!!
Mesay ❤❤❤❤
በቆንጭራ በለው የተባለ ህዝብ እንዴት ይረሳዋል
Thank Dr Yonas! Your Idea is very genuine and outstanding
Whether Jewar or Abiy, they are different faces of the same coin-so NO, the path to peaceful co-existence for ALL Ethiopians can never be Ethnic Federalism as 30+ years continue to demonstrate. We don't want or need self-interested politicians; instead, we desperately deserve 'Statesmen', leaders whose priority is The Ethiopian People. What is Ethiopia if it isnt her children?. God Bless and Save us from power-mad narcissistic madmen intent on our destruction.
Everything is a sign of the great King Jesus soon returning :Amen King Jesus forgive us prepare us and come soon lllll
Selam ❤❤❤❤
ዋው ዶ/ር ዮናስ ጃወር ትናንትና እና ዛሬ ያለውን አቁዋም ፍትት አድርገው ገጣጠሙት። እውቀት ማለት ይህ ነው ።
Jawar የአብይን ስልት ነው አሁን ላይ መሄድ የፈለገው አብይም እትዮጵያ ብሎ ነበር የሸወደን ስለዝህ መቸም አላምንም በእኔ በኩል
በጣም የተማርኩበት ኢንተርቪ ነው። ለኢትዮጲያ የተሻለ አማራጭ ይመስለኛል። አለበለዚያ ሃገር ወደመፍረስ እንዳይሄድ ያሰጋል።
ጅዋር ካልተፀፀተ
እነ ደብረፅዮን ይቅርታ ካልጠየቁ ማን ሊፀፀት ማን ይቅርታ ሊጠይቅ
እድሜ እና ጤና ይስጦት እና ይህን እውቀት ለሀገሮ ትርጉም ያለው ነገር አድርገው ማየትን እየተመኘው ነው
As usual Yonas Biru speaks my mind.
Are you promoting yourself to his level😂
Welcome Dr Yonas
ጀዋር በሱ ምክንያት ለታረዱት በርካታ ንፁሃን ተጠያቂ ነው:: ከአብይ ጋር ስለተጋጨ ብቻ ከወንጀሉ ነፃ ሊሆን አይችልም:: መጀመርያ ፍትህ ነው::
የአምሐራ ፖለቲከኞች ከአጃቢነት ውጡ
እራሳችሁን ቻሉ ለአምሐራ ሕዝብ ተጨባጭ ቁምነገር የሚያመጣ ተግባር ስሩ
ማንን ነው ያጀቡት?
You are absolutely right እድሜልካቸውን በአጃቢነት መጔዝ እማይሠለቻቸው አሳፋሪ ግለሰቦች ናቸው
@@Hornofafrica2002 ማንን ነው ያጀቡት? እውቀት ካለ? ከሌለ ፀቡ አማራ ከሚለው ስም ጋር ነው ማለት ነው
Welcome DR yonas & mesay
አረመኔው 'ጃ'ዋር በብዙ ክርስቲያን ደም ዕ'ጁ' የተ'ጨ'ማለቀ ወን'ጀ'ለ'ኛ' ነው። ወደፊት ከኢትዮጵያ ተገንጥሎ ዕስላማዊት ዖሮሚያ የሚባል ዓገር ለመመስረት ሲቃ'ዥ' የኖረ ሚኒሶታ ቁ'ጭ' ብሎ በሰይጣናዊ ንግግሩ ዕና ፅሁፉ በጣም ብዙ ንፁሃን ክርስቲያኖ'ች'ን አማራዎ'ች'ን በባሌ በዓርሲ ዕና በሌላም ቦታ ያስ'ጨ'ፈ'ጭ'ፈ ዓረመኔ ወን'ጀ'ለ'ኛ' ነው 'ጃ'ዋር። ኢትዮጵያን በሚመለከት በፍፁም ዓይታመንም። ዖሮሙማው/ዒሉሚናቲ ሰሞኑን ዐብይ ዐህመድን በ'ጃ'ዋር ለመተካት ዕና ብልፅግናን በልዩ ማ'ጭ'በርበሪያ ዓድሶ ለማስቀጠል ስለታሰበ ነው ሰሞኑን ለዓረመኔው ለወን'ጀ'ለ'ኛ'ው 'ጃ'ዋር ሞሃመድ የሚደረገው ማ'ሽ'ቃበጥ።
ትክክል። በOMN ሚዲያው አማራን አቃጥሉ ግደሉ እያስባለ ያስጨፈጨፋቸው ንፁሃን ነፍስ ፍርድ እየጠበቀ ነው።
አቶ ዮናስ 🙏🙏🙏
ልዬነታቸው የበለጠ እኛ እናፀዳለን ነው
I hope people listen to Dr. Yonas’s recommendation.
Thank you dr Yonas,I can boldly say that Amhara has politicians who clearly understand the current Ethiopian political situation,I think it’s a good opportunity meticulously & critically support the young & unpredictable politician Jawar M
Amane egzabhr yerdan❤ETHIOPIA
Thank you Dr. Yonnas for an Excellent analysis
ሰላም ወገኖች
Welcome Jegnachin Messay
ጀዋር መንጫ ዝም ብሎ ነው የሚንተባተበው
ግሩም ነው። ቀጥሉበት።
Dr. Yonas yelikoch lik yemuhuroch muhur.Real intellectual.
Betam betam adenkahalehu
❤❤❤
Tikikil Messay I agree with you. Johar coming as Ethiopian Oromo we have to talk. God bless you.
ሰላምድልአማራ
ስቶክ የሚደርግ ሰው ዝም ብሎ ለነሽመልስ ዘርፋችሁት ውጡ ማለት ነው
አዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን በክልሎችም ማንኛውም ዜጋ ቋንቋ እስከቻለ ድረስ በችሎታው የመምረጥና የመመረጥ መብት ማግኘት አለበት ያለዚያ ዜጋ ነው ማለት ይከብዳል ።
ዶክተር ትክክል ናቸው
ነፍሰ ገዳይ ህዝብ ያስጨፈጨፈ ተጸጽቶ አያውቅም!
ሁለቱን አንድ አይነት ናቸው!
ዶክተር ዮናስ አና መሳይ አሪፍ ነው
አይ ጀዌ ሥጋ አልወድም ከመረቁ ግን አውጡልኝ ::በሜንጫ አንገቱን በለው ብሎ መቀስቀስ ወንጀል አይደለም? 😭😭😭😭
Welcome back dr yonas
ዶ/ር ዮናስ አሁንም ፈጣር ዕድሜ እስከሰጠህ ድረስ በተለይ የአማራዉ ሕዝብ ዳግም ተታሎ እጅግ ለከፋ ግፍ እንዳይዳረግ በርትተሕ የነጀዋርን መርዛማ ሤራ አጋልጥ ከመቼዉም ጊዜ በበለጠ ሕዝቡን ለማንቃት ቀን ከሌልት እንድትሠራ እማጸንሐለሁ
ጀዋር ለምን ይጸጸታል የታረደዉና ያለቀው እኮ የአማራ ሕዝብ ነዉ ይህ ደግሞ ካልኩሌት ከተደረገዉ አንዱ እቅዱ ነዉ
ጀዋር እኮ ፈጽሞ ጸረ አማራ አቋም ይዞ የተነሳ አሁንም በስዉር በዚህ አቋሙ የጸና ፈጽሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የማያምን አሁንም ያይደለ ስዉ ነዉ
አሁን አማራ ሕዝብ ላይ ተንጠላጥሎ የከረፋ የበቀል የጪካነ ዱላዉን ልያሳርፍበት የበግ ለምድ ለብሶ ብቅ እያለ ሰለሆነ
አደራ የምላችሁ ጅዋርን እንቀበለዉ የምለዉን አጉል የዋነትን ትታችሁ በተለይ ለአማራዉና ኢትዮጵያዊ ነኝ የምለዉን ሕዝብ መርዛማነቱን በማስረጃና በመረጃ ማጋለጡን በርቱበት በተለይ በተለይ ዶ/ር ዮናስ ብሩ ከፍት ይልቅ አሁን ወገብህን ታጥቀህ ይኔን ህዝብ እንደ ጀዋር ካሉ ዳግም ጨፍጫፊዎች ለመታደግ በርታ እላለሁ ፈጣሪ እድሜና እንድሠጥህ እጸልያለሁ
ጌታ አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ለዘረኞችና ለበቀለኞች አሳልፎ አይስጥ
አሪፍ ዉይይት ዶክተር ሀሳብዎትን እጋራለሁ አማራ ንቃ ብልጥ ሁን
I wish we had a PM as competent as Dr Yonas
Tikikil Messay
Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍
ጀሀር አብይ አንድናቸው ምንም ልዩነት የላቸው ጀሀርም 83ብሄር ፣ት,ቶ ላንድ ብሄር ሲያቀነቅን ነበር አጫሉ እንዴሳን የገደሉ ናቸው አብይም ጀሀርም አንድ ናቸው
Amane egzabhr yerdan😢😢😢😢😢😢😢
መሳይ ደጋግሜ የምፅፍልህ ይህ የአማራ ትግል የሚያሳሰብህ ከሆነ ትግሉ በጣም እየተጎተተ ነው ያለዉ ይህ ደግሞ በዘመነ እና በእስክንድር አላስፈላጊ መለያየት ነው። ይህንን መለያየት ደግሞ የአማራ ትግል ደጋፊዎች ነን የሚሉ በማራገብ እና የቻሉትን በገንዘብ በመደለል አንዱ ከአንዱ ለቅቄያለሁ እያሉ የሚጫወቱት ጨዋታ ትግሉን ከማዳከም ባለፈ የአማራን ህዝብ መከራ ማራዘም እያወጣ ያለው መከራ ቀላል አይደለም በመራዘሙ የሚጠቃመው አብይ ነው። መቋቋም ወደማይቻልበት ከመደረሱ በፊት ዘመነንም ሆነ እስከንድርን ወደ ሚዲያ በማቅረብ ልዩነታቸውን እንዲፈቱ ማድረግ ተገቢ ነው ባይፈቱ እንኳን ሁለት ድርጅት ይዘው ወደ ፊት እንዲቀጥሉ ህዝቡም ልዩነቱን አውቆ መደገፍ የሚገባውን መደገፍ አንዲችል ይረዳል የነ ዘመድኩን እሩጫ የአማራን ትግል አይጠቅምም የአማራ ህዝብ በአማራነቱ መደራጀት የጀመረው አሁን ነው ይህን መደራጀት በጥንቃቄ መምራት ይጠይቃል። የአመጀመርያው እና አንገብጋቢው ነገር መስራት ያዋጣል፡፡
Mesay Absolutely I can’t believe johar❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መሳይ ለፋኖ አንድነት ብዙ ጊዜ አሰቤበት የመጣልኝ መፍትሄ አለ አንተ ደግሞ እንደ እነ ሻለቃ ዳዊት ለመሰሉ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ጋ አድርስልኝ መነሻዬ ጠንካራ የነበረው የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ነው ። ይድረስ ለሻለቃ ዳዊት እኔ ነዋሪነቴ በለንደን የሆንኩ አንድ ኢትዮጵያዊ አማራ ነኝ ለፋኖ መሆን የሚረዳ አንድ መፍትሄ ሃሳብ አለኝ ትንሽ አንዳንድ ነገር ከህወሓት ማእከላዊ መማር አለብን ብዬ አምናለሁ ። የአማራን ትግል እየጎተተ ያለው እከሌ አይመራም እከሌ ይምራ የሚለው አያስኬድም ምክንያቱም የሰዎች የግል ባህሪ ስለሚጀመርበት እከሌ ከሚመራ አብይ ቢገዛ ይሻላል የሚሉ አመራሮችም አይጠፉም ስዚህ ለአማራ ትግል ፈጣኑ ና ብቸኛው መፍትሄ የሚከተለው ነው
1ኛ ከሁሉም የአማራ ክልል እኩል
ስልጣን ያላቸው 3 ተወካዮች ሰራዊቱ
ተወካዮች ይመድብ
2ኛ በነዚህ ሰራዊቱ መርጦ ይወክሉኛል ያላቸው ውስጥ ሃቀኛውም ችግር ፈጣሪውም የመመረጥ እድል ስለሚገጥማቸው የእኔ ልምራ ችግር ይቀረፋል ። ስለዚህ ከሁሉም የአማራ ክለሎች ሰራዊቱ መርጦ የላካቸው
ከወሎ 3 , ከጎጃም 3 ከጎንደር 3 ከሸዋ 3 ባጠቃላይ ከ12 እስከ 15 አባላቶ ያሉት የአማራ ፋኖ ማእከላዊ ኮሚቴ ይቋቋም እንግዲህ ልብ በሉ ሃቀኛውም ሞገደኛውም በዚህ ኮሚቴ ውስጥ ስለሚዋጡ ማንኛውንም የፋኖን ችግር ትግል ፋይናን ሁሉንም ስልጣን ለ እከሌ ከመስጠት ኮሚቴው በድምፅ ብልጫ አንዲወስን ማድረግና ትግሉን ማፋጠን ብቸኛ መፍትሄ ነው ሞገደኛውም በሃቀኞች ተውጦ በድምፅ ስለሚበለጥ ምንም የሚያመጣው የለም
በግሌ ጁሃር እርስ በርሱ ሚጣረስ ንግግርም ሆነ አቋም አሳይቷል ብዬ አምኜ አላውቅም። የኦሮሞን ባህል፣ አኗኗርና፣ አስተሳሰብ፣ ግልፅነታቸው፣ ሸር አልባነታቸው እንዲሁም የአነጋገር እስታይላቸውን አለመረዳት እንጂ የጁሃር ሃሳብ በግሌ ተጣርሶብኝ አያውቅም!
ለምሳሌ እሱ የእያንዳንዱን ክስተት ምክንያትና መነሻ እንዲሁም የተሰሩበትን ሸፍጦች አስረድቷል። አልፀፀትም ያልኩት በዚህ በዚህ ጉዳይ እንጂ ችግር አልተፈጠረም ማለት አይደለም ብሎ ሲናገር ኖ መሞት ነበረብህ ነው እንዴ ምትሉኝ እያለ ነው። በሌላም በኩል ከጥቅል ውጤት አንፃር እንጂ በዝርዝር ጉዳይ አይደለም እያለ ነው።
በዋናነት ጁሃር በግልፅ የሚያምንበትን መናገሩ ጠንካራ ጎኑ እንጂ እንደጥርጣሬ መታየት አልነበረበትም። የኦሮሞዎች አነጋገር፣ አስተሳሰብ፣ ግልፅነትን ማድነቅ እንጂ መጠርጠር አያስፈልግም። ተቀራረቡ፣ ኢትዬጵያ ምትድነው በአማራና ኦሮሞ የጋራ ስራ ነው ብዬ አምናለሁ።
በአንፃሩ ጁሃር ስትራተጂስት አይደለም ማለት ስህተት ነው ብዬ አምናለሁ። ይህንንም ወደፊት የምናየው ይሆናል ብዬ እገምታለሁ፣ ዶ/ር አድናቂዎት ነኝ፣ ሰላም ለሀገራችን!
The poll. Dr. Yonas, believe me , millions thank you and hear you, the rest is up to time. "Ethiopia cannot be Ethiopia without all ethiopians and it will be , will be ". "Politicannaa Korrenttee bellewee nawee !!! Nekum albekum yakatellallee".
ሰላም መሳይ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪና ግንዛቤ ሰጪ ውይይት ነው:: አንድ ነገር አንተ ያልከው የልቤን ቁስል ነካው: ጀዋርን በቃል መግባት ብቻ ማመን የለብንም አብይም አሻግራለሁ ብሎ ጉድ የሰራን ያልከው እጅግ በጣም ትልቁ ነጥብ ነው!!!.....ወደ ፊት መሪ ከመምረጣችን በፊት ወሳኙ ነገር ህግ ማውጣት ነው: ይህ ህግ ህዝቡ አንድን መሪ ሁሉንም የሀገር ሥልጣን እና የጦር ሀይል ጠቅልልን ለአንድ እብድ መስጠትና ባዶ እጃችንን መቅረት ያው ታጥቦ ጭቃ ወይም ተመልሰን እልቅት ውስጥ መግባት ማለት ነው:: የህዝብን ሥልጣን ሶስት ወይም አረት ቦታ ከፋፍሎ ለተለያዩ ተቋሟት መስጠትና ወንበሩ ላይ ተሳስተን እብድ እንኳን ቢናስቀምጥ በማግስቱ አንስተን ሌላ እብድ ( ይቅርታ ወንበር ላይ ሲቀመጡ ከሰውነት ውጪ ስለሚሆኑ ነው) መሞከር እንችላለን እና ከምንም በፊት ጠንካራ መሰረት ያለው ህግ መቀመጥ አለበት እላለሁ
ፀፀት የሚለው ቃል ከመዝገብ ቃል ማስወገድ ያስፈልጋል። በታሪክ የተፀፀተ የአገር መሪም ሆነ የሃይማኖት መሪ ኖሮ አያውቅም ሊኖርም አይችልም። አፋችሁን ዝጉ።
ሀቀኛ በሳል ምሁር እዉነትን አስገንዝበዉናል እናመሰግናለን
ያማራ ምሁር በጥቅምና ባድርባይነት የረከሰና የደነዘዘ ከጅ አይሻል ዶማ ነው! ዮናስ በርታ።
ጀሀርን ከቀም ነገር የሚቆጥረው ስለሌለ በአማራው በኩል ያው በወንጀል ስለሚፈለግ ተወርቶአል ብዙ ያወራም አለ ካልሰማችሁ እንጂ ጀሀር በወንጀል ተፈላጊ ነው ሌላ ማውራት ብዙ አስፈላጊ አይደለም በአማራ ፋኖ በኩል
የ ዮናስ ትንታኔ መልካም ነው። ኢትዮጲአኒስት እና አማራ የያዘው አቁዋም የለውም የሚለው ትክክል ነው። የተንሳፈፈው ኢትዮጲአኒስት በባንዲራ እያገጡ መጮህ. እንጂ ተደራጅቶ የፖለቲቻ ብሎክ መፍጠር ችሎታ የለውም። አማራ ፋኖ ደግሞ በድልጣን ፉክክር እየደነዘዘ ነው።
Dr Yonas betam enamesgnalen enferso yale muhur eyalat Ethiopia mafya lay wedekech
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ
እንደ ጁሀርና እንደ አብይ የኢትዮጵያን ሕዝብ የናቀ የለም
የቀን ጉዳይ ነው። ወያኔወችም ጠግበው ሰው እንደትንኝ ንቀዉ በመጨረሻ ተዋረዱ።
THE TRUTH:
According to ethnic political system designed by ethno nationalists, like TPLF and OLF, the game was to make Amhara out of the game since Amhara was belived to be unionist. Thus, thier conspiracy is based on the notion that Amhara can not be nationalist or will be impossible under thier watch.
Now, when Amhara is playing the same card and stand as an ethno nationalist and demand to get the same right according to thier own constitution, then they know that thier game is useless and in fact turnnout to be an advantage to Amhara.
Therfore now to ensure Amhara will not achieve that sucess of Amhara nationalism, they are going to divide it in the name of unionist movement. Imagine ethnonationalist like Jwuar and say someone from TpLf playing the game of unionist game. 😅😅😅😅
AMHARA wake up!
AMHARA don't trust Jawar or anybody until you win and make your self respected once again!
FANO is your salvation! Not poletical discourse. Period!
Don't be a victim of confuse and convince poletical plot! 😅😅
Wow nice explanation you understand the oromuma politics
@abrhame3111 thanks! They take time, bring agenda, and play with our people. Not in our watch! Never again because the attitude and personality of Amhara is pacificism.
These anti amhara politicians understand that, and we also need to expose their conspiracy.
የሚገርም እኮ ነው አቶ ጃዋር ነው ህህወሃትን መንበርሩን ያስለቀቀ???
ፀፀት ያልሞተ ህሊና ይፈልጋል በሞተ ህሊና መፀፀት ሊፈጠር አይችልም ። ህሊና ሲኖርህ በሰራኸው ጥፋት ትወቀሳለህ ስትወቀስ ደግሞ የጥፋተኝኘት ስሜት ይሰማሃል የጥፋተኝነት ስሜት ሲሰማህ ደግሞ ትፀፀታለህ ስትፀፀት ደግሞ ይቅርታ ትይቃለህ ወይም ደግሞ ንሰሃ ትገባለህ ።እነዚህ ደረጃዎች አሉት ይህን የታደሉት ብቻ ይፈፅሙታል የተረገመ ሰው ለዚህ አልታደለም። መፀፀት የመንፈስ ፍሬ ነውና ማንም ዋልጌ በቀላሉ የሚከውነው አይደለም ።
እንግዲህ በየ ቀኑ በየወሩ ነገሩ ሁሉ ለኢትዮጵያውያን ግልፅ ሆኖ
እየታየ ያለው እቺ አገር አይናችን
እያየ እየቀበሯት ነው ኢትዮጵያ
እና ኢትዮጵያውያን በኦሮሞው
ስርአት ህልውናቸው አደጋ ላይ
ወድቋል ያለው አማራጭ ጥርስ
ነክሶ መታገል ብቻ ነው በትግል
ያልተገለበጠ መንግስት የለም
በህዝብ አመፅ ነውጥ
የሚይገለበጥ ስርአት የለም
ትግሉ የስፊው አማራ ህዝብ
ብቻ አይደለም አታርጉት የተከፋውን ኢትዮጵያውያንን
ማደራጀት ነው ማንቃት ነው
የሰፊው አማራ ህዝብን
ትውልድን በደንብ አንቁ
አማራው ኢትዮጵያ ስም
ተጠፍንጎ ስለታሰረ ነው
መከራው የበዛው ጥላቱን
ነጥሎ ለመምታት
ያልተመቸው ስለዚህሱማሌውንአፋሩን
ጉራጌውን ሁሉንም ህዝብ
መቀስቀስ ማንቃት የግድ
ነው !
መሳይ ጀዋርን ፕሮሞት ማድረጉን በልኩ አድርገው
most of ETHIOPIA people you unity
ፖለቲካህ መቼም አይሳካም። ምክንያቱም የአንድ ብሔር የበላይነት ብለው ያምናሉ። አስተሳሰብህን አስተካክል። ሀገሪቱ በዚህ አይነት ፖለቲካ አትመራም...ዘረኝነት መቼም አይሳካም....
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️