አንጋረ ፈላስፋ ምክሮች/ Angare Felasfa/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 ปีที่แล้ว +3

    ወድማችን ሁሌም የምታቀርብልን ቃል እፁብ ድንቅ ነው ቃለ መላዕክትን ያሰማልን !!❤

  • @okom6307
    @okom6307 ปีที่แล้ว +1

    💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏አሜንን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 ปีที่แล้ว

    Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤️❤️❤️

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን: በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ተሰፋ መንግሰቱን ያውርሰልን: ዲያቆን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣ ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥወ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላች አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እውነት ለመናገር ስብከትህ ሰምቼው አልጠግበውም ደጋግሜነው የማዳምጠው ይሚቻል ቢሆን ደጋግሜ ስብክራፕ በረግ ምንና ደሥ ባለኝ እውነት አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንንንን ቃል ሂወት የስማዓልና ደቂ ድንግል ማርያም 🙏🏾⛪✝️♥️💐🕯️😭

  • @destapark609
    @destapark609 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነገር ነው በዚህ ቤት የምወስደው በየቀኑ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabezalhe

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን ፫ 🌾🌾🌾🌾🌾

  • @maryamenate8406
    @maryamenate8406 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዝልን አባታችን ድንቅ ትምህት 🙏🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንንአሜንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን የእመቤታችን እናቷ በረከት ረድኤት ያሳትፈን ለአገራችን ምህረትን ያላክልን ቅዱስ አባታችን ለወንድሞቻችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን አሜን

  • @balaynishbalaynish3188
    @balaynishbalaynish3188 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ውንድማችን ምን እንደ ምል አላቅም በስደት ሆኖ እንደዚህ ያለ ቃል መስማት

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Wandemachen kel hiwoten yasemalen

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @helenbamm1353
    @helenbamm1353 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኔም ልቦና ይስጠኝ ተባረክ

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይ ወትያሰማልን

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለ ሕይወትያሰማልን

  • @guenett8194
    @guenett8194 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜም ቃለ ህይወት ያሰማልን: ፈጣሪ ይባርክህ🙏🏿

  • @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ
    @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @barimaaza4817
    @barimaaza4817 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🤲 🤲 🤲

  • @youtubworkneshyoutube
    @youtubworkneshyoutube ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምራችን አመራቹን ወለተ ማሪያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @genetfessehaye8317
    @genetfessehaye8317 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ሜን

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @misganakasa9773
    @misganakasa9773 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kadisali1414
    @kadisali1414 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 ปีที่แล้ว

    መምሕራችን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እግዚያብሔር አምላክ በልናችን ያሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @janetjanet8924
    @janetjanet8924 ปีที่แล้ว

    Ame Ame ❤️ ❤️ ❤️ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @mulugetaatsbaha3058
    @mulugetaatsbaha3058 ปีที่แล้ว

    Egziabher ybarkachu melkam mikr new

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነበር ቃለ ሕይወት ያሳማል

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @arsemadesalegn439
    @arsemadesalegn439 ปีที่แล้ว

    EGZIABEHR yibarkeh wondime

  • @mywhitebecause9363
    @mywhitebecause9363 ปีที่แล้ว

    Keep doing my best brother

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ማሞ እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን:: ወደ ሗላ መለስከኝ ስለ ህልም እና አፈታት ህልም ብለን ልንለዉ የምንችለዉ ምን አይነት ህልም ሲሆን እንደሆነና እኛስ ህልም አየን ለማለት ብቁ ነን ወይ በሚል ከ3 ዓመት በፊት አስተምረኸን ነበር ለእኔም ያኔ በጣም አጥጋቢ መልስ አገኘሁበት እና ተለወጥኩበት በእዉነት እግዚአብሔር አንተን ልኮ ለሰዉ የማይታይ ለእኔ ደግሞ በጣም የጎላ የምለዉን ለዉጥ አምጥቻለሁ እና እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: 2011 ዓም መጨረሻ ላይ ነበር ያወኩህ ወዲያዉም በጣም ብዙ ለህይወቴ ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎቼን በሙሉ መለስክልኝ ይሄዉ የልፋትህ ዉጤት ዛሬ ላይ ያኔ ከነበርኩበት አንጻር ሲታይ በጣም ተለዉጫለሁ በጣም በይሉኝታ እና ፍራቻ በሚያስጠላ ህይወት ዉስጥ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከትላንትናየ ተምሬ ጥንካሬ ሆኖኛል ለግነት ወይም ለማስመሰል አይደለም እግዚአብሔር በሚያዉቀዉ ለእኔ የሕይወት መለወጥ ከእግዚአብሔር በታች በአንተ የተማርኩት ቃለ እግዚአብሔር ነዉ እና ተባረክልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወለተ መድህን ብለህም በጸሎትህ አስበኝ እሽ ወንድም ዓለምየ!!ልክ እንደኔ የተለወጡ ልጆችም ይኖራሉ በተለይ ከመጀመሪያዉ ጀምረን ቤተሰብ የሆን ልጆች

  • @maryamrashed3302
    @maryamrashed3302 ปีที่แล้ว

    Amen