ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ምርጥ ነሽ
ቤቲዬ አመሰግናለው የምትፈችልኝ ህልም እውነት ነው ወደ መንፈሳዊ ህይወት መቅረብ አና መፀለይ አለብኝ
በጣም አስጨንቆኛል ፍቺልኝ እህቴ ምወደውን ቀሚስ ለብሳ በር ላይ እግሮን ትታጠባለች እብድ አደረገኝ አለቀስኩኝ አውልቂ እያልኩኝ ከዛ ቤት ሶፋ ላይ ተቀምጣ በጣም ትስቃለች እኔደሞ አለቅሳለው እንደውም ለፍቅረኛሽ ደውዬ እነግረዋለው ትልና ስልኬን ተቀብላ ትሰብረዋለች እኔ ደሞ የባሰ እሰባብረዋለው በንዴት በለቅሶ እሶ ግን ትስቃለች
ሰላም ቤቲ በህልሜ ስራ ቦታየ በጣም ብዙ ትኩስ እንጀራ ይሠጠኝና ለሰው እንደምሠጠው ማቅ ይመስለኛል። ግን ለማን አንደሆነ አላቅም። በቃ ለእኔ ይሁን እያልሁ ነቃሁ።
በናትሽ ምንም አልተመቸኝም ያቺ ህልም ፍች
ሰላም ለአንቺ ይህን ቤቲዬ 3ህልሞች ፅፊልሽ አልመለስሽልኝም እኮ ከታች ወደ ላይ እየፈታው ነው ብልሽ እየጠበኩች ነበር
ሰወቺ ዝብላቹሁ ህልም አትናገሩ ዴህና ነዉ ሲሊቹሁ ትዴሳላቺሁ መጥፍ ሲነግሮቺሁ ልባቺሁ ይሰበራል አዝባሀኛዉ ቅብጂር ነዉ እጂ እወነተኛ ህልም አይዴለም
ስላም እንደት ነሽ እህት በህልም ወንዝ መሻገር ምንድን ነው
እንኳን ደህና መጣሽየዛሬ ህልሜ የድሮ ፍቅረኛየ አግብቷ እኔ መንገድ ላይ ቁሜ ፈረስ እየጋለበ ሳያውቀኝ አልፎኝ ይሄዳል ተመልሶ መጥቶ እኔ መሆኔን ሲያይ ምሳ ልጋብዝሽ ብሎኝ ከሚስቱ ጋር የሚያምር ስጋ ፍርፍር አዞ እየበላ እኔ በጣም እበላለሁ እሱ እና ሚስቱ ቀስ እያሉ ይበላሉ ከምግቡ በኃላ ተለያየን እና ወደ እህቴ ቤት ሄድኩ::ከእህቴ ቤት ድግስ ነበር ባሏ ከጏደኞቹ ጋር ጥሬ ስጋ ይዘለዝላል::እህቴ በጎን ስጋ በፉም እየጠበሰች የሚያምር የበሰለ ስጋ ብይ ትለኛለች በጣም ጠግቤያለሁ ግን ያምራል እበላለሁ እያልኳት ነቃሁ ምንድነው ?
Ewnet new atkbey betam slemiselch enem lelochn new yemketelw
ስላም እህቴ ትናንት ማታ እንጀራ እኔ እናተ እያጋገረን ነበረ ምንድን ነው
ሰላም አቀራረብሽን አስተካክይ
አመሰግና ለሁ ቤቲየ የዛሬው ህልሜ ደግሞ ከማላውቀው ሰው ጋር አልጋ እያነጠፍን አይን ለአይን በጣም እንተያያለን ምን ይሆን?
ሰላም ቤቲ አድሰ መታወቂያ አየዉ ግን በድሮ ከለር ነዉ እና ሌላዉ አሮጊት ሴትዮ ቤት ዉሰት ሰገባ ቤቱም በጣም አርጅቷል ሴትዮዋም አርጅታለች ከዛ ይሄ ቤት አርጅቶል እያልኳት ነቃሁ ምንን ይሆን
ሰላም ላንቺ ይሁን ውዴ በህልሜ ውትድርና ህጄ ሁለት ግዜ ከተኮስኩ ብሃላ ተማረኩኝ ምን ማለት ነው እባክሽ ፍችሊኝ አደራ
እንኳን ደና መጣሽ ቤትዬ በቴሌ ግራም እንዴት ላግኝሽ
ሰላም ቤቲዬ ነብሰጡር ነኝ እና በህልሜ ሁለት ስፌት ጀምሪ አያለሁ አንዱ ሟሰብ ነዉ ሁለተኝዉ ደግሞ የእንጀራ ዝበከልክል ነዉ እና አንዴት ያክስቴ ልጅ ለምንድነው ይህን ሁሉ የጀበርሽዉ ትለኝ አለች እኔ ደግሞ እጨርሰዉ አለሁ ሌላም ሁለት አለኝ አልሁት ምንድነው
ሰላም ቤቲ መገድ እየሄድኩ አበሳ ሊበላኝ ለትንሽ አመለጥኩ ይመስለኛል ሁለተኛ ደሞ ሳዬው ደልዳላ ሜዳ ነበር የመሰለኝ ስራመድበት ውስጡ ሊደረመስ ይመስላል በጣም ደግጨ ዘልዬ ሜዳው ላይ አረፍኩ ከገባው የማልወጣ ይመስለኛል ሰወችም አሉ እነሱ ይሄ ጥልቅ የዉሀ ጉድጓድ ነው ሰይጣን አለበት ይሉኛል ውሀውም ያፀባርቃለ እደ ዋሻ ሆኖ በጣም ሰፊ ነው ምድነው ?? ስለምፈችልኝ አመሠግናለው
አዝግ ስታናድጅ ምትፅፊው ሌላ የምትፈችው ሌላ
ቤቲዬ ህልሜን ስለፈታሽልኝ እጅጉን አመሰግናለው፣ ቦርሳ ያልኩሽ ስለጠየቅሽኝ ነው ልንገርሽ፣ ደብቀውብኝ የለም ይሉኛል ታክሲ ውስጥ እኔ ግን ከስር መደበቁን አይቼ ያውና ከስር ብዬ አስወጥቼ ወሰድኩት
ቪደወሸ ሁሉ ያሰለቻል😅 ፈጠን ፈጠን አርሸስሪ
HI betiye semonun sefi enjera sgagir ayewu ebakish nigerign
እህት እእንጀራ በቦርሳ አርጎ ለማቀው ሰው ብላ ብሎ መስጠት ፍችልኝ
Atkebey benatsh lemasdeset bleshe eyetgodashe new
በህልሜ ሠው ምጣድላይ እንጀራ ለመጋገር ቡኮውን ስጋግር ምጣድ ላይ ሣረገው ወሃ ይሆናል በናትሽ ፍችልኝ
ሰላም ሰላም ቤቲዬ እባክሽን እንዳታልፊኝ ፍችልኝ ስላስጨነቀኝ ነው በሕልሜ ሰሞኑን የሞተችዋን አክስቴን አያታለሁ ከሞተች ሁለት ሳምንት አልፏታል በሞተች በማግስቱ እራቁቷን ከቤታችን ደጅ ቁጢጥ ብላ ካካ ስትል አየሁዋት እና ይህች ሴትዮ በቃ አትሞትም ማለት ነው ብዬ በመገረም ሳያት ሌላው ደግሞ ድጋሚ አልጋ ላይ ተኝታ አልሞትሽም ቆይ ብዬ እያናገርኳት በጣም ቆንጆ ሆና ነው የምትታየኝ ሳታመም በፊት የነበራት ሰውነት እና መልክ ነው የሚታየኝ ቆይ አለሞትሽም ማለት ነው ስላት መች ሞትኩ አለሁ ላረጋግጥልሽ ብላ ልትነካኝ ስትል እየጮሁክ ተነሳሁ
Hi
hilmen altefetam....ebakish.....le lidete ebete kukis metolign ayehu. Esun eyebelahu rejimu color yalew mosebwerk abro metual. Man endelakelign gin alawkim.
Ene mlew sus honachhubgn eko
እርእስሽ ሌላ የምዘባርቂው ሌላ
ምርጥ ነሽ
ቤቲዬ አመሰግናለው የምትፈችልኝ ህልም እውነት ነው ወደ መንፈሳዊ ህይወት መቅረብ አና መፀለይ አለብኝ
በጣም አስጨንቆኛል ፍቺልኝ እህቴ ምወደውን ቀሚስ ለብሳ በር ላይ እግሮን ትታጠባለች እብድ አደረገኝ አለቀስኩኝ አውልቂ እያልኩኝ ከዛ ቤት ሶፋ ላይ ተቀምጣ በጣም ትስቃለች እኔደሞ አለቅሳለው እንደውም ለፍቅረኛሽ ደውዬ እነግረዋለው ትልና ስልኬን ተቀብላ ትሰብረዋለች እኔ ደሞ የባሰ እሰባብረዋለው በንዴት በለቅሶ እሶ ግን ትስቃለች
ሰላም ቤቲ በህልሜ ስራ ቦታየ በጣም ብዙ ትኩስ እንጀራ ይሠጠኝና ለሰው እንደምሠጠው ማቅ ይመስለኛል። ግን ለማን አንደሆነ አላቅም። በቃ ለእኔ ይሁን እያልሁ ነቃሁ።
በናትሽ ምንም አልተመቸኝም ያቺ ህልም ፍች
ሰላም ለአንቺ ይህን ቤቲዬ
3ህልሞች ፅፊልሽ አልመለስሽልኝም እኮ ከታች ወደ ላይ እየፈታው ነው ብልሽ እየጠበኩች ነበር
ሰወቺ ዝብላቹሁ ህልም አትናገሩ ዴህና ነዉ ሲሊቹሁ ትዴሳላቺሁ መጥፍ ሲነግሮቺሁ ልባቺሁ ይሰበራል አዝባሀኛዉ ቅብጂር ነዉ እጂ እወነተኛ ህልም አይዴለም
ስላም እንደት ነሽ እህት በህልም ወንዝ መሻገር ምንድን ነው
እንኳን ደህና መጣሽ
የዛሬ ህልሜ የድሮ ፍቅረኛየ አግብቷ እኔ መንገድ ላይ ቁሜ ፈረስ እየጋለበ ሳያውቀኝ አልፎኝ ይሄዳል ተመልሶ መጥቶ እኔ መሆኔን ሲያይ ምሳ ልጋብዝሽ ብሎኝ ከሚስቱ ጋር የሚያምር ስጋ ፍርፍር አዞ እየበላ እኔ በጣም እበላለሁ እሱ እና ሚስቱ ቀስ እያሉ ይበላሉ ከምግቡ በኃላ ተለያየን እና ወደ እህቴ ቤት ሄድኩ::ከእህቴ ቤት ድግስ ነበር ባሏ ከጏደኞቹ ጋር ጥሬ ስጋ ይዘለዝላል::እህቴ በጎን ስጋ በፉም እየጠበሰች የሚያምር የበሰለ ስጋ ብይ ትለኛለች በጣም ጠግቤያለሁ ግን ያምራል እበላለሁ እያልኳት ነቃሁ ምንድነው ?
Ewnet new atkbey betam slemiselch enem lelochn new yemketelw
ስላም እህቴ ትናንት ማታ እንጀራ እኔ እናተ እያጋገረን ነበረ ምንድን ነው
ሰላም አቀራረብሽን አስተካክይ
አመሰግና ለሁ ቤቲየ
የዛሬው ህልሜ ደግሞ ከማላውቀው ሰው ጋር አልጋ እያነጠፍን አይን ለአይን በጣም እንተያያለን ምን ይሆን?