ለይመለከተኛል መመስረት ምክንያት ከሆኑት ወንድማማቾች መካከል ወንድማችን ሃድራ በዚህ መልኩ ተሞሽሮ አዲስ ህይወት መስርቷል፡፡ አልሃምዱሊላህ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ለይመለከተኛል መመስረት ምክንያት ከሆኑት ወንድማማቾች መካከል ወንድማችን ሃድራ በዚህ መልኩ ተሞሽሮ አዲስ ህይወት መስርቷል፡፡ አልሃምዱሊላህ!
    After a successful time at Ymlktegnal Charity organization, Hadra Seid got new marriage life.
    ፟---------------------------------------------------------------------------------------------------
    ትውልድን በማዳን ሀገር እንድትኮራ ይመለከተናል ሁላችን በጋራ!!!
    ኑ ከይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመሆን የአእምሮ ሕሙማን እና በሱስ የተጠቁ ወንድሞችን በጋራ እንታደግ።
    ለመርዳት 👇 ከስር የተቀመጠውን መረጃ ተጠቀሙ*
    የባንኩ ስም - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    የአካውንት ቁጥር
    *1000453519094
    የአካውንት ስም - ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት
    ,ስልክ ቁጥር
    +251911062333
    +251979040462
    TO DONATE USE 👇 THIS INFO PLEASE*
    BANK - COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA
    ACCOUNT - 1000453519094
    ACCOUNT NAME - YEMLKTEGNALE CHARITY ORGANIZATION
    *Contact
    +251911062333
    +251979040462

ความคิดเห็น • 106

  • @Allinone-jy3rh
    @Allinone-jy3rh ปีที่แล้ว +9

    አንቺ ደግ ለዚህ አበቃሽው ሰበብ ሆነሽ ጀዛሽን በዱንያም በአኼራም አላህ ይክፈልሽ ይመለከተኛል ብለሻል ኸይር ስራሽን አላህ ይመልከትሽ ❤

  • @zehera-je7jj
    @zehera-je7jj ปีที่แล้ว +18

    ነይመዬ ጀዘሽን በአኬረም በአዱኒየ አለህ ይክፈልሽ መብሩክ

  • @cgf8399
    @cgf8399 ปีที่แล้ว +3

    እህታችን ነኢማ አላህጀዛሺንይክፈልሺ የኛዉድእህት እዱኒሺንአኸይራሺንአላህያሳምርልሺያረብ ጠካራሴትነሺ ወንድማችንአላህያማረትዳርያድርግልህ አልሀምዱሊላሂ ተሽሎህምለትዳርበቃህ ሂይወትእንዘዚችናት

  • @kaderdelgba8182
    @kaderdelgba8182 10 หลายเดือนก่อน

    ያአለህ ለታመማ ሁሉ አፊያ ለታቻገረ ፈረጅን ለተጨነቅ ደስተን ተሰሪቆ ያሚኖሪን ቤታሰብ አንቴዉ በሰለም አገነኚዉ ያአለህ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ ปีที่แล้ว +1

    ባረካላሁማ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኽይርርርርር እልፍ መብሩክ ወድሜ ቴዳርህ ያማረ የሠመረ የአደምና የሃባ ጊቢ አላህ ያድርግልህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ዉለዱ ክበዱ ያረብብብብብብብ ለኛ ጌታ ለሃያሉ ምንይሣነዎል አልሃምዱሊላህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ጋብቻሁ ይባርከው።የየበጎአድራጉት መስራችሁ ጀግናሴነሽ❤❤❤

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 ปีที่แล้ว +1

    ነኢማዬ ጀዛሽን ከአላህ አግኝው

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 ปีที่แล้ว +5

    መብሩክክክክክክ ነኢማዬ ኑሮሽ በኒእማ ያብብ❤❤❤

  • @HN-rs9fv
    @HN-rs9fv ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ወላሂ ቃል ዬለኝም አለህ ከይር ጄዛሽን ይክፋልሽ የኔ ሞክሽ እኔም ናኢማ ነኝ

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ ปีที่แล้ว +2

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ለዚ አበቃክ ወንድሜ መቅሩክ

  • @ሰመር4212
    @ሰመር4212 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ. መብሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenatMohammed-xp6yt
    @ZenatMohammed-xp6yt 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል አጠረኝ እህቴ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ እማ❤❤❤❤❤🙏

  • @fatumamekuriaw9128
    @fatumamekuriaw9128 7 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ እንደት ደስ ይላል ቀናሁብሽ ወላሂ በመልካም ላይ ያኑርሺ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 ปีที่แล้ว +1

    ባረከላሁለኩማወባረክአሌኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፍልኼር አልሀምድሊላህ
    ነኢማዩ ለተሳተፈሁሉ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ነኢማየ አላህ ይጨምርልሽ ሀቂቃ ይኸን ደስታ ማየት ከባድ ነበር ሱብሀንክ

  • @tube-ur4ux
    @tube-ur4ux ปีที่แล้ว +2

    ሡበሀን አላህ አላህ ምን ይሣነዋል አልሀምዱሊላህ አላህ የማረ ሂወት ያድርግላቸው

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እኛንም ከይር የምሰራ አድርገን ነኢምየ በጣም እድለኛ ነሽ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l ปีที่แล้ว

    ነኢማየ ባዱኒያም በአኬራ አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ ወድሜዋ ብሩክ እኮን ለዚህ አላህ አበቃህ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምንይሳነዋል መብሩክ መብሩክ አልፍ መብሩክ አላህ የተባረከ ትዳር ያርግላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ ነኢሙ ጀዛኪሏኸይር አዱኒዬ ወልአኼራ አላህ ሙሉአፊያ ይስጣችሁ

  • @nuriyahassan7949
    @nuriyahassan7949 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ውላዱ ክበዱ አላህ ዘላቂ ሰላም ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ፣መብሩክ፣ያማሪትዳሪ፣ይህድርጀትከፈያላደርጃያደረሰው፣እህትነኒማሙዘየን፣ቃላትአጣሁልሺ።ረጀምእድሜከጤናጋሪ፣ከሞትበሀላጀነትንተመኘሁልሺያርብ።

    • @hguy5589
      @hguy5589 ปีที่แล้ว

      💙💙💙💙💚

  • @mominamomina1142
    @mominamomina1142 ปีที่แล้ว

    ነይማ አላህ ይጨምርልሽ የኔውድ

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና
    @ረቢእርሀመሁማከማረበውና ปีที่แล้ว +2

    ባረከላሁለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፊኸይ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @saramasfin
    @saramasfin ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልእንዴት ደስ ይላልእግዚአብሔርዘመናቹይባረክ

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አሏህ ይባርክላችሁ

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ነኢማየ አላህ ይጠብቅሽ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว

    አልሀምድሊላ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ እህት ነኢማ 🙏

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ ปีที่แล้ว

    እንዲህ ያለ ያማረ ፕሮግራም በረቀራረፅ አበላሹት ይሁንናም ግን በጣምም ደስ የሚል ነው

  • @MinaJemal-vc2ky
    @MinaJemal-vc2ky ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መብሩክ አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል🎉🎉🎉

  • @Dinatube181
    @Dinatube181 ปีที่แล้ว +2

    መሻላህ ተባርከላህ

  • @Nesaalijiilina
    @Nesaalijiilina ปีที่แล้ว +3

    جزاك الله خيرا يا امنا تحياتى وكل الاحترام لك يالأمة

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 ปีที่แล้ว +2

    አሚናዬአላህይክፈልሽጀዛሽንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 ปีที่แล้ว

    አልሀም ዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ዉለዱክበዱ

  • @khadijakoko4914
    @khadijakoko4914 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ

  • @Somer7719
    @Somer7719 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful couple ❤

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና
    @ረቢእርሀመሁማከማረበውና ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላህ ለዚያበቃው አላህ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና
    @ረቢእርሀመሁማከማረበውና ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ኩንፋየኩን-ሠ9ፐ
    @ኩንፋየኩን-ሠ9ፐ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና
    @ረቢእርሀመሁማከማረበውና ปีที่แล้ว +5

    ለአላህ ምንም አይሳነውም

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይቀበልሺ እህቴ

  • @sameramuhammad764
    @sameramuhammad764 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀዛሽን ኢክፈልሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiramohammed-w2l
    @semiramohammed-w2l ปีที่แล้ว +3

    Alhamdililahe 🙏🙏

  • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
    @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ ปีที่แล้ว

    Ma Sha Allah🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ማሽአላህ😊😊😊😊😊😊

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 ปีที่แล้ว

    ነይማ በናአትሽ ስልክሽን ኢትዮ አይደለምያለውት ላውራሽ

  • @shkuriyamohammed6759
    @shkuriyamohammed6759 ปีที่แล้ว +2

    Masha allah

  • @ሀቢቲዩብ
    @ሀቢቲዩብ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ መብሩክ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ጰ

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 8 หลายเดือนก่อน

    ምንብዬ ልፃፍ ብቻ ነይማ የውስጤ ይድረስሽ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 ปีที่แล้ว

    ነይሂማ አላህ አቅሙ ሰቶሽ ከዚ በላይ ሚሰሪ ያርግሽ

  • @alamobaid3536
    @alamobaid3536 ปีที่แล้ว

    ማአሻ አላህ

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና
    @ረቢእርሀመሁማከማረበውና ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አላህ

  • @lailahailalah667
    @lailahailalah667 ปีที่แล้ว

    ما شاء الله تبارك اللهمبروك بارك الله لكما وجمع بينكمافي الكير

  • @AsAs-fb9qm
    @AsAs-fb9qm ปีที่แล้ว

    መሸአለህመብሩክኢልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @umasam6820
    @umasam6820 ปีที่แล้ว

    Bismillah Masha Allah barakahuma wajamaa bayenakuma bilkhyer ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv ปีที่แล้ว

    ናኦ ያቺሥ ቃል ዬለኝም

  • @medi-f9y
    @medi-f9y ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ አላህ አፊያ ያርጋችሁ ወንድሞችፕ

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 ปีที่แล้ว

    Mashallah mbrke❤❤❤❤

  • @MaashoMuham
    @MaashoMuham ปีที่แล้ว

    Maasha Allah alhamdulillah yaa rabbi

  • @KkKkk-tt9gi
    @KkKkk-tt9gi ปีที่แล้ว +2

    Alhamdulillha

  • @ZenebNsgoh
    @ZenebNsgoh 10 หลายเดือนก่อน

    ያረብ

  • @Iehdf
    @Iehdf ปีที่แล้ว

    wedimachin new ehtachin hadra yeset sm ayidelde

  • @SAhmed-o6j
    @SAhmed-o6j ปีที่แล้ว

    Mashallh mashallh

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህአላህ

  • @ለይላ.ክድር
    @ለይላ.ክድር ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህህ❤❤❤

  • @SsDd-w2o
    @SsDd-w2o ปีที่แล้ว +1

    ማብሩክክክክክክ❤❤❤❤❤

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 ปีที่แล้ว

    ያረብ ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @Zahramustafa-jh6xw
    @Zahramustafa-jh6xw ปีที่แล้ว +1

    Mashala

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ ปีที่แล้ว

    MashAllsh❤❤❤❤

  • @TesfaBilal
    @TesfaBilal ปีที่แล้ว

    መብሩክ

  • @Somer7719
    @Somer7719 ปีที่แล้ว

    MashaAllah!

  • @SsDd-w2o
    @SsDd-w2o ปีที่แล้ว +1

    አለሀምዱልላህ

  • @SssS-e1t
    @SssS-e1t ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ከችግር በኻላ ድሎት አለ

  • @saidasaida9609
    @saidasaida9609 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @UeuHwy
    @UeuHwy ปีที่แล้ว +1

    Meshaleh

  • @zebutube99
    @zebutube99 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ ปีที่แล้ว

    እናታቼዉ አሉወይ ግን

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ💐👑👸💍

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊለህ

  • @MinaJemal-vc2ky
    @MinaJemal-vc2ky ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @Faayawalloo
    @Faayawalloo ปีที่แล้ว +2

    بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير ❤❤❤❤❤❤

  • @SsDd-w2o
    @SsDd-w2o ปีที่แล้ว +1

    ነእመዬ የኔ ቆጆ አለሃ ጄዘሽን ይክፈልሽ

  • @hadrahhussein8151
    @hadrahhussein8151 ปีที่แล้ว

    Alamdulila😢😢❤❤

  • @shifaabdela5587
    @shifaabdela5587 ปีที่แล้ว

    Mash ailha mbruk Coca-Cola betqmu tru nbr

  • @ameriasallah6432
    @ameriasallah6432 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @Tate667-f1q
    @Tate667-f1q ปีที่แล้ว

    ሁለት አይጥክክክክክ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว

    ግን ስራ ሳይጀምሩ ነው ሚጋቡት ይቅርታ

  • @ሳራ-ኘ1ቨ
    @ሳራ-ኘ1ቨ ปีที่แล้ว

    ላይክ አርጉ

  • @ለይላ.ክድር
    @ለይላ.ክድር ปีที่แล้ว

    🎉

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 ปีที่แล้ว

      Masha allah mebruk allah megemereyawunm mechwreshawun yasamerlachu yareb

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 ปีที่แล้ว

      Neima allah adugna akheresh yemersh jezeshan allah yekefelesh yareb

  • @Tate667-f1q
    @Tate667-f1q ปีที่แล้ว

    የሸይጠጣን ጥፍር ለበሰቺ አጃእብ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 ปีที่แล้ว

    ሱብሀንአላህ

  • @ሳራ-ኘ1ቨ
    @ሳራ-ኘ1ቨ ปีที่แล้ว

    መብሩክ

  • @MinaAnsar-y5p
    @MinaAnsar-y5p ปีที่แล้ว

    Masha Allha