"በዐሉን ከናንተ ጋር ስላሳለፍኩ ደስ ብሎኛል" ተወዳጇ አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 ปีที่แล้ว +3

    የምር ይህ ድርጅት መረዳት አለበት አሏህ ይጨምርልስ ነኢማየ

  • @fafi5397
    @fafi5397 ปีที่แล้ว +1

    ነሂማዬ አላህ ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የአመታት ልፋቴን የነጠቀኝ ሱስ ነው ከራሱ ጋር ያልሆነ ስው ስለእምነት እንዴት ይወራል ኮመንታተሮች ስሩ ከምታጣጥሉ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว

    ማክዳየ አቺንም ባልደረቦቺሺንም ነኢማየንም አላህ ይባርካቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 8 หลายเดือนก่อน

    በረቱልን፣ይሂዲሪጂትከፊያለደርጃያድረሰው፣ዘያሪውቹምበረቱ።

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 ปีที่แล้ว

    ነኢማ እባክሽ ላወራሽ ፈልጋለሁ ከቻልሽ ስልክሽን ስጪኝ የአጎቴ ልጅ በጣም የምወደዉና የሚወደኛ ልጅ ታሞብኝል ትምህርቱን ጨሪስ ልክ ወደ ስራ ልገባ ስል በሱሴ ምክንያት ተሞዋል እናም ሁሌም እኔ በስደት ሆኛ አስበዋለሁ ልብ ይስፈስፊለታል አባቱ የለም እናም አግብቶ ሱሱን ተዉ ተብሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር ግን እንደገና ሱሴን ጀመራና ሚስቱም ጥላዉ ሄደች አሉኝ አንድ ልጂ ወልዷ ነበር በቃ ብቻ ብዙ ለማዉራት የከብደኛል እና ብዙ ተስፋ የርግነበት ነበር ግን አላህ አላለዉም እሱ የፈቀደዉ ሆን እናማ ነኢማ ስልክሽን ስጪኝ ዉጨዉን ሁሉ እኔ እችላለሁ እባክሽ

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 ปีที่แล้ว

      የሆነ ሚዳያ ላይ ቁጥሮን የሰጠች መሰለኝ ፈልጊ እሽቱ ላይ ነው መሰለኝ እረስቸው ነው እንጂ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላህ አላህ ይባርክሺ ማክዳየ ልጁሺን አላህ ያሳድግልሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hindiyabeyan1381
    @hindiyabeyan1381 ปีที่แล้ว +7

    ስልክ ቁጥራችሁ ስንት ነዉ

    • @jabibabd6652
      @jabibabd6652 ปีที่แล้ว

      ነይእኔእሳጥሻላሁ ደሞ ያቃጥተ አይዳላም ቴሌናው ምያናሱት

  • @BertkanTesfaye
    @BertkanTesfaye ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን.ተ ባ ረ ኪ. እህ ቴ. በ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 ปีที่แล้ว +3

    ነኢም ገንዘብ የሌለው አንቺጋ መድረስ አይችልም ሔጄ 2000ሺ ሰው አለ ተራ ጠብቅ ወይም የ2ሰው በተጨማሪ ከራስሕ የ3ሰው ወጪ ሸፍን ተባልኩ።

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 ปีที่แล้ว

      ብዙ አቅም የላቸውም ለዛ ይሆናል

  • @rawdha4195
    @rawdha4195 ปีที่แล้ว

    ነኢም ስልክሽን ላኬልኝ በዉስጥ

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal ปีที่แล้ว +1

    ነኢምየ እባካችሁ ትክክለኛና የሚሠራ ቁጥራችሁን ሥጡኝ በአላህ

    • @yemlktegnalecharity8338
      @yemlktegnalecharity8338  ปีที่แล้ว +1

      0113697485 የቢሮ ቁጥር ነው በስራ ሰዓት ይደውሉ

  • @kamliateymustalije7048
    @kamliateymustalije7048 ปีที่แล้ว

    Masha Allah ❤

  • @zaydaradwan407
    @zaydaradwan407 ปีที่แล้ว

    መሻ አለህ ❤❤❤❤

  • @fhdhdhdh2578
    @fhdhdhdh2578 ปีที่แล้ว

    MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha

  • @kamliateymustalije7048
    @kamliateymustalije7048 ปีที่แล้ว

    Allah yjzke nyma hulume ethiopia ❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 ปีที่แล้ว

    May Allah (swt)protect you all 🙏

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +1

    ❤😍

  • @zurettube638
    @zurettube638 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍👍👍👌

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነዉ ግን እንዴት ሙስሊሞቹን የባአል ተብሎ የተሠራ ታበሏቸዋላችሁ?

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 ปีที่แล้ว +1

      ጂህልና አላህ ይጠብቀን
      ነኢማ ጥንቃቄ ብታደርግ ድኖን የበለጠ ብታውቅ ብየ ተመኝሁ

    • @hawwahawwa7581
      @hawwahawwa7581 ปีที่แล้ว +2

      ወሬ አንድ ስራ ስሪ ለመፃፍ አትቸኩይ እራብ ከቆሻሻ ያስለቅማል😮

    • @fafi5397
      @fafi5397 ปีที่แล้ว +1

      mawratna madreg yleyal iko ሙፍቲ ሙፍቲ ሚቃጣን ሳይፈቀድልን ስደት ሄደን በጐ ሚስራን ስው ማጠላሽት ይወዳል ተሁ

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf ปีที่แล้ว

      እስኪ ዝም በይ

    • @natandagnachew2790
      @natandagnachew2790 ปีที่แล้ว

      ምንማለት ላይበሎነው

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል በርቱልን

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 ปีที่แล้ว

    የሴቶች ጀመራችሁ እንዴ ? እንደ schizophrenia ህመም ያለበት የምትረዱ ከሆነ አሳውቂኝ?