የእናት አባቴን የ34ተኛ የጋብቻ በዓልላቸውን ሰፕራይዝ አደረግናቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 ปีที่แล้ว +401

    ሄኖክ ጥበብ
    ስልክ ቁጥር :-0911095545
    የተሰሩ ስራዎችን ለማየት 👉👉t.me/henokdesign

    • @tube-sv4sp
      @tube-sv4sp 2 ปีที่แล้ว +5

      በፈለኩት አይነት ማሰራት እችላለዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +4

      @@tube-sv4sp ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 2 ปีที่แล้ว +4

      እንኳን አደረሳችሁ🎉❤
      ቃልየስ??????

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +2

      💚💚💚💑💛💒💒💒💒

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fatima-w3c8s አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 ปีที่แล้ว +150

    ሌላ 134አመት በፍቅር ያኑራችሁ ማሻአላህ🥰🥰

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      Endmamer

    • @abhfagfdgh4732
      @abhfagfdgh4732 2 ปีที่แล้ว +2

      ምርጥ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @shandaalhasan7027
      @shandaalhasan7027 2 ปีที่แล้ว

      @@abhfagfdgh4732 🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
    @ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት 2 ปีที่แล้ว +36

    እዮባ መንገድህ ሁሉ የቀና የደሥታ ሂወት ይሁንልክ የቤተሠብ ደስታ እደት ደስ ይላል

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 2 ปีที่แล้ว +180

    የተባረከ ቤተሰብ ፍቅር የሞላበት በእውነት ደስስስስስ ስትሉ ከእናንተ ብዙ ነገር ተምረናል ለእኛም እንደናንተ ያለ ፍቅር አንድነት ያድለን ስወዳችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድ አምላከ እስራኤል እድሜያችሁን ፍቅራችሁን ከፍፍፍፍ ረዘም ያድርገው አሜን ፫

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      Endmamer

    • @meseretfantahun8196
      @meseretfantahun8196 2 ปีที่แล้ว

      egzyabher bebezu yebarkachew teru beatseab edasadegachew yastawekal ergem edmeana tena yesetelachew nefffffff amet nuru

    • @munmun9551
      @munmun9551 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🥰🥰

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመዲ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 ปีที่แล้ว +32

    ትልቁ እድለኝነት ስው በወለደው ልጅ መደስት ነው እንኳን ለ 34ኛ የካብቻ በአላችሁ አደረሳችሁ 😇😍

  • @Mohammed-so3lg
    @Mohammed-so3lg 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስይላል ማሻአላህ

  • @maritumoges6123
    @maritumoges6123 2 ปีที่แล้ว +115

    ወይ ይሄ ቤተሰብ በጣም ነው ሚገርመኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ እዮባ የዚ ቤተሰብ ድምቀት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው አሜን
      ኑ በቅንነት ደምሩኝ ውዶችየ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op 2 ปีที่แล้ว +73

    ወይኔ እህታችሁ እድለኛ ናት እናንተን የመስለ ወንድሞች መሀል መወለዷ ያሰላም

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @mokelema3816
    @mokelema3816 2 ปีที่แล้ว +213

    እጅግ በጣም ታምራላችሁ። ፍቅር የሆነ ቤተሰብ የዛሬ አመት ቃልዬ የወንድ ልጅ እናት

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 ปีที่แล้ว +4

      የጣም ነው የሚያምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
      ኑ በቅንነት እንደማመር

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🥰

    • @መሰረትቢቂላ
      @መሰረትቢቂላ 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ታምራላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ በቅንነት ሰብሰክረይብ አድርጎኝ ኢትዮጵያ ልገባ ስምተ ቀን ቀርኝ ላይክ አረጎኝ

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 ปีที่แล้ว +1

      @@መሰረትቢቂላ
      እሽ እግዚአብሔይ አምላክ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว +1

      Endmamer

  • @ይዲዲያፍቅር
    @ይዲዲያፍቅር 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ይሄን ግን አይቼ ማለፍ አልቻልኩም ፈጣሪ እድሜና ጤናን ያድላቸው እረጅም እድሜ ይስጣቸው ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው።የእውነት ይሄን በማየታቸው በጣም እድለኞች ናቸው ! ተባረኩ ሁላችሁም

  • @helenworku8170
    @helenworku8170 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገረ ቃላት ያጥረኛል በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ ፈጣሪ እድሜ ና ሰጦ ያቆይላቺሁ ወላጆቻቺሁን እዮባ ይሂን በማሰብህ በጣም ጀግና ነህ የትንሺ ትልቅነህ በጣም ነው ደስ የሚለው እድሜና ጤና ሰጦ ያቆይልህ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ

  • @toyebaemame8364
    @toyebaemame8364 2 ปีที่แล้ว +17

    አለቀስኩ ወላሂ እስኪ ይሄን ፍቅር ለኛም ያድለን

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 ปีที่แล้ว +163

    እንኳን ደህና መጣህ እዮቤ ፈጣሪ እንደዚህ እንዳማራችሁ እንዴተዋደዳችሁ ለፍፃሜ ያብቃችሁ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሽ

    • @mallkmallk6328
      @mallkmallk6328 2 ปีที่แล้ว

      እ/ር እድሜና ጤና ይስጣቹ እንዴ እደተሰበሰባቹ ያመቱም በሰላም ባድነት ያድርሳቹ በእውነት ወላጆች በልጃቸው እዴ ስደሰቱ ማየቱ ማይት ደስ ይላል አገራችን ሰላም ያርግልን

    • @mamytube3905
      @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ደምሪኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamar

  • @hayu4184
    @hayu4184 2 ปีที่แล้ว +109

    ወላሂ አስለቀሳቹህኝ ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰቦች አላህ በፍቅር እና ሰላም ነፍ አመት ያኑራቹህ🥰🥰

  • @vphonetastic9882
    @vphonetastic9882 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም በጣም ደስስስ የምታሰኙ ቤተሰብ ናችሁ አሁንም ፊቅራቹ ብዝት ይበልልን 🙏 ደግሞም እዮባ በዚህ እድሜህ እሄንን ነገር በማሰብህ አድንቄሀለዉ ። ላንተም የቤተሰብህን አይነት የፊቅር ህይዎት ይስጥህ

  • @አጸደማርያም
    @አጸደማርያም 2 ปีที่แล้ว +13

    🥰ቃላት ያጥረኛል ለኢትዮጵያ ህዝብ እውነት ምሳሌ የምትሆኑ ቤተስቦች ናቹ ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ፍቅሩን አንድነቱን ስላሙን አይለያቹ🙏

  • @ሊድያያ
    @ሊድያያ 2 ปีที่แล้ว +82

    ደስ ስትሉ ለሁላቹ እግዚአብሔር ረጅም እድመና ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ስንዱራያዩቱብ
    @ስንዱራያዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +36

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እዝህም በላይ ዘራችሁ እደሰማይ ክዋክብት አደምድር አሽዋ ይብዛላችሁ መልካም ዛፋ መልካምን ፍሬ ያበራል መልካሙ ዉጤታችሁ መልካም ፍሬ አፍሮቶላችሁን እረዝም እዴሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @meronbirhanu8804
    @meronbirhanu8804 2 ปีที่แล้ว +10

    ይህን የመሰለ ቤተሰብ አለማድነቅ ንፉግነት ነው እመብርሃን ሰላማችሁ ታብዛላቹ

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 2 ปีที่แล้ว

    እናንተን በቃል ለመግለፅ ይከብዳል በጣም ታምራላቹህ እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃቸው እናት እና አባታችሁን እድሜያቸውን እንደ ማቱሳላ ያርዝምላቸው መታደል ነው ፍቅር ባለበት የፍቅር ባለቤት የሆነው ክርስቶስም ይኖራል!!!!

  • @genettadessa3663
    @genettadessa3663 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እንደቀናሁ የኔ እናትና አባት44አመት ሙሉ እንደተበጣበጡ የእነሱንም ህይወት አበላሸተዉ የኛንም ሠላም አበላሹ ሠላም ያለዉ ቤተሰብ ሳይ እቀናለሁ

  • @mekdaswes3952
    @mekdaswes3952 2 ปีที่แล้ว +87

    እዲት እደምታምሩ ቃላት የለኝም በእውነት እድሎኝች ናችሁ መልካም በዚህ ዘመን በፍቅር መኖራችሁ ሰላምና ፍቅር ከቤተሰብ ይጀምራል እኒ እናትና አባት ባይኖርኝም እኳን ከስደት መልስ ልጆች ወልጀ እደናተ መልካም ቤተሰብ እዲኖርኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያምራሉ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው
      ኑ በቅንነት እንደማመር

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ዉዷ እንደማመር

    • @ዉዴዩዩቱብ116
      @ዉዴዩዩቱብ116 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase በቅንነት ወዷ ነይ አንደማመር

  • @senaitteferra9488
    @senaitteferra9488 2 ปีที่แล้ว +11

    ባትናገረውም የመጀመሪያ ልጅ አርአያ ነው ሰለሆነም የአንተ ውጤት ናቸው። ባጠቃላይ ግን ሁል ጊዜ ሳያችሁ በእናትና አባታችሁ ቦታ ሁኜ ስለሆነ እናትና አባታችሁ የተመረቁ መሆኑን እረዳለሁ። አሁንም ይሄን ቤተሰብ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃችሁ እላለሁ

  • @tigiberuk8107
    @tigiberuk8107 2 ปีที่แล้ว +14

    የተባረከ ቤተሰብ እናትና አባታችሁ በእምን እድለኛ ናችሁ ደግሞኮ ስታምሩ ማርያምን ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስስ ሲል ቀሪ ዘመናችሁ የአማረ በፍቅር የሞላ ይሁንላችሁ ለእናት ለአባታችሁም እረዝም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድላችሁ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ ምርጥ ቤተሰብ

  • @qatarqatar8867
    @qatarqatar8867 ปีที่แล้ว

    እውነትለመናገረወላሂ ይሄንቤተሰብ በጣም ነውእምወዳችሁ በተለይ ፩እዮብ ሳቂተኛልጂ

  • @aklilferda4853
    @aklilferda4853 2 ปีที่แล้ว +5

    እናትና አባቱን የሚወድና የሚያከብር በእግዚአብሔር ዘንድ በጣም ትልቅ ዋጋ አለዉ ። ሲያንሳቸዉ ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላቹ ። ስታምሩ ሁላችሁም ተባረኩ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት በፈጣሪ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +65

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ መታደል እኮነው የእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናት አባት ሲኖር እደዝህ በጣም ያምራል ሁልግዜ በፍቅር በደስታ ኑሩልን እኖዳችኋለን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +46

    ወይኔ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ሰታምሩ
    እንዴት መታደል ነው እግዚአብሄር እንደናንተ በፍቅር ያኑረን

  • @yeshilove7430
    @yeshilove7430 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች አምላክ ይባርካችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይህ አስተዋፅኦ የእናት እና የአባታችሁ መሰረት ነው እና 50 60 የጋብቻ ልደታቸውን እንዲያከብሩ አምላክ ይርዳቸው እድሜ እና ጤና ለዚህ ፋሚሊ በሙሉ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይመስገን አንድ አመት ያለፈው ፕሮግራም ቢሆንም ዛሬ ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤ ዛሬ ላይ ደግሞ ይሄ ቤተሰብ እኛ እንኩዋን በምኔውቀው በአንድ የቤተሰብ አባል በቁጥር በዘዋል የቃልዬና የአዲስዬ ልጅ ተጨምሮዋል እግዚያብሄር ይሄንን ጨዋ ቤተሰብ ዘሩን እንደ ምድር አሸዋ እንዲያበዛልኝ ምኞቴ ነው ተባረኩ የአባቴ ብሩካን የድንግል ማሪያም ልጅ አይለያችሁ አሜን ❤❤❤❤ ቆንጆ ፕሮግራም።

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 2 ปีที่แล้ว +7

    ማርያምን በደሰታ አልቅሼ ልሞት ነው ወይኔ እንዴት ደሰ እንደምትሎ እንኳን ለዚ ቀን አበቃችው ደሰ የምትሎ ቤተሰቦች ከናንተ ብዙ ነገር መማር ይቻላል ውይ አምላክ ሁሌ ቤታችውን በደሰታ ይሙላው ውይ አምላኬ ከሰደት መልሰክ እንደዚ አይነት ህይወት ይሰጠኝ መርቁኝ የዩባ ቤተሰቦች

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ የፍቅር ቤተሰብ በእውነት በእባ ነው ያዬሁት እኖደዚህ አይነት ትዳር ያድለን ነፍ አመት ኑሩልን የኛ ደስታዋች

  • @devan8265
    @devan8265 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤት መታደል ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ አዲስ እዮባ ቃል የለኝም እነማዘር እረጅም እድሜ ያቆያችሁ ቀሪዉን ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 2 ปีที่แล้ว

    እውነትነው ካበባም በላይ ናቸው የማቱላሳን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ 😘😘😘😘

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው በጣም ደስስስ የሚል ቤተሰብ በፍቅር የተሞላ እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ
    ቃልዬ የዛሬ አመት ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እንጠብቃለን አማኑኤል የተባረከ ልጅ እንዴሰጥሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው!!!

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว +45

    እልልልልልልልልልልልልል ሙሽራዎቹ ናቸዉ አበባ 😍ስታምሩ ቃላት አጠረኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃቸዉ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቸዉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ምርጥ ቤተሰብ 😍😍😍

    • @sarahamod7584
      @sarahamod7584 2 ปีที่แล้ว

      ኤልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልድድድድድድድድድድድድድድድድድ

    • @zertoze9937
      @zertoze9937 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @beletu
      @beletu 2 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር መጨረሻችሁን ያሠምርላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @qeew2686
    @qeew2686 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ተባረካላህ ድስ ስትሉ ምርጥ ቤተስብ ናቸሁ ትለያላችሁ ለሊሎች ተምሳሌት. ናችሁ ለሁላችሁም ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይሥጣችሁ

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይ መታደልነው ከደዚህ አይነት ቤተሠብ መገኘት እድሜና ጤና ይስጣችሁ እህታችሁ መታደሏ እናንተ መሀል መገኘቷ

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ ትላላችሁ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለቤተሰቦቻችን ስደት ያለነዉም እህትና ወንድሞች በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኘን

  • @ማሂየተፈራልጅ
    @ማሂየተፈራልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት እንደምታምሩ እንኳንለ34ተኛ ለጋብቻ በአላቹ አደረሳቹ አማኑኤል እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @aregashg3971
    @aregashg3971 2 ปีที่แล้ว +8

    በኡነት በደስታ አለቀስኩ ደስ የሚል ቤተሰብ ፍቅራችሁን ይባርከዉ በተለይ እዮቤ እንደስሙ ትሁት ነዉ

  • @hadayaadaya8537
    @hadayaadaya8537 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላ በጣም ደስ ይላል እናት አባት እደዝህ ሲከበር እደት ደስ ይላል ለዘላለም ኑሩ

  • @zamzam9507
    @zamzam9507 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ ወድማች በእውነት ነው እምላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት

  • @genetymaryam166
    @genetymaryam166 2 ปีที่แล้ว

    ውይ,ስታምሩ,ቃላት,አይገልፀውም,እመብረሀን,መጨረሻቹን,ታሳምርላቹ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍😍😍

  • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ
    @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ 2 ปีที่แล้ว +13

    ተመልሸ መጣሁ እውነት የተባረከ ቤተሰቡ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት ነው የእናት እና የአባት ውጤት ነው ተባረኩ 🥰 እዮባ የልብህ ይድረስ 😘

  • @ቅድስትብርቁ
    @ቅድስትብርቁ 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ማለት አልችልም የነእዮብ ቤተሰቦች ከዚህም በላይ ያብዛችሁ

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 2 ปีที่แล้ว +28

    34 ዓመት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ አብርሃም እና እንደ ሳራ እስከ መረሻ ያሳምርላችሁ ::

  • @sarasara347
    @sarasara347 2 ปีที่แล้ว

    እወነት ቃል የለኝም እረጅም እድሚ ያስጣቸው እወነት መታደል ነወ ምን አል እኔም እዴለኛ ብሆንኩ እግዚያብሔር አይለያቸው

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 ปีที่แล้ว

    እዮባ ይሄንን ልቦና ሰቶህ ስለተጠቀምክበት በጣም ደስ ይላል በጣም ጠካራ ሰውነህ አላህ ያብዛልህ ኤኔ ግን ለማየት የጓጓሁት የትምህርትክ መጨረሻነው እርግጠኛነኝ በትምህርትህ በድል እድትመለስ መጨረሻሽ ያምራል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ አይዞኝ ጠክረህ ተማር ስለሁሉም ነገር ትደርስበታለህ አተብቻ ችግሮቹን ጎበስ ብለህ አሳልፋቸው

  • @halimabhaiya6696
    @halimabhaiya6696 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ እድሜና ጤና የሰተላችሁ በጠም ተመራለችሁ

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ እንዴት እደምታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከምር የሁሉም አርያ ናችሁ እዮብ ፈጣሪ ይስጥህ በወጣ ይተካ እናትና አባታችሁንም እድሚና ጤና ይስጥላችሁ

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 ปีที่แล้ว +37

    አቤት ስታምሩ ለመላው የኢትዮጰያ ህዝብ ሞዴል የሆነ ቤተሰብ ነው ስላወኳቹ በጣም ነው የምደሰተው ዘራቹ ይብዛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ እወዳቹ አለው ❤❤❤

    • @merongermen5601
      @merongermen5601 2 ปีที่แล้ว

      Egziabher erjim edmena tena yestachu mariyam tebarkachh

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል እኮ ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ቃላትም የለኝ በእውነት

  • @selamawitfiker914
    @selamawitfiker914 2 ปีที่แล้ว

    Wow endet des tilalachu Egizabiher selamachu end alem daricha bizzzzzti yargilachu fexari yixabiqachu

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +29

    የኔ እናት ና አባት ደግሞ 38 ሆናቸው እንደናንተ ባከብርላቸው ብሆን ደስ ባለኝ ግን ላይኔም እረቀውኛል በስደት ነው ያለሁት
    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ፍቅር ሰላም አንድነትን ይስጠን እንደፍቅር ምን ደስ የሚል ነገር አለ 🤗😘😘❤

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለእየሱስ እርስቶስ ትንሳኤዉ በአል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ

  • @mseyoutube8290
    @mseyoutube8290 2 ปีที่แล้ว +3

    በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁልን በመቀጠል ሳላደንቃችሁ አላልፍም በጣም ጎበዝ የምንወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥላችሁ.
    ውድ ተመልካቾች ደብሩኝና አበረታቱኝ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ በጣም እድለኛ ነው እናትና አባቱ ጋብቻ በፈጸሙበት ቀን መወለዱ ሁሌም የልደት ቀኑን እስፔሻል ያደርገዋል ።
    በ33 አመቱ እራሱን ችሎ የሶስት ልጅ አባት በመሆን መታደል ነው እውነት የታደለ ቤተሰብ ነው ጊዜያቸውን በዋዛ ፈዛዛ ሳያባክኑ በትዳር ተወስኖ በወጣትነት እድሜ የልጆች አባት መሆንህ በጣም ያስቀናል ።የቀሩትም ይዳሩ ይውለዱ ይክበዱ አሜን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሀል
    @አልሀምዱሊላህአላኩሀል ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስስትሉ ኡፍ❤❤❤❤❤

  • @selamenda9588
    @selamenda9588 2 ปีที่แล้ว +4

    በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ የፍቅር ተምሳሌት ቤተሠቦች በጣምነዉ ምታምሩት ፈጣሪ ከአይን ያዉጣቹ ከእናተ ብዙ መማር እንችላለን የዛሬ አመት ቃልዬና አዲሥ መታ ዋልዳቹ 35 ተኛ ለማክበር ያብቃቹ

  • @somaiaan3664
    @somaiaan3664 2 ปีที่แล้ว +48

    እኔጃ ብቻ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሉንም ቤተሰብ አይለያችሁ 💚💛❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @ሒዉይየበረከትንግስት
    @ሒዉይየበረከትንግስት 2 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ በተሰብ ስታስቀኑ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅሩን ያክነብንባቺሁ😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐🌺🌺🌺🌺

  • @ሩሐማምህረትየምትሻ
    @ሩሐማምህረትየምትሻ ปีที่แล้ว +2

    ሞልቶ ለተረፈ እድሜ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይሳጣቸዉ የፍቅር አምላክ በፍቅር ቀሪዘመናችሁ ይለቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asmarechgirma2255
    @asmarechgirma2255 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ቃላት የለኝም ለመናገር በጣም ከሚገባዉ በላይ ደስ ብሎኛል ከቁጥር አያጉላችሁ እመብርሃን ከነ ልጆ አብዚታ ታብዛችሁ

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
    @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ መታደል ነው እንዲህ አይነት ቤተሰብ ማግኘት አሁን ለእናት አባታችሁ ረጅም እድሜና የፍቅር ጊዜ ያድልልን 😘😘😘😘😘

  • @khadizakhadiza5068
    @khadizakhadiza5068 2 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ደስ የሚል በተሰብ አላህ ፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @የይፍትልጂነኘ
    @የይፍትልጂነኘ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር መልካም ነው የተባርከ ቤተሰብ ይስጠን ለሁላችን እናት አባታችንን ለመጦር ለመመርቅ ያብቃን የምር ደስ ብሎኛል ልክ እንደእራሤ ቤተሰብ ያህል ነው የደስታ እንባ ያነባሁት 😥

  • @meazazeraye7019
    @meazazeraye7019 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 ปีที่แล้ว

    አቤት መታደል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኢዮብ ስምህን በተግባር ያዋልክ ልጅ ነህ የእውነት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁን

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይበ
    ይባርካችሁ የቀረው ዘመናችሁ የበለጠ የምትደሰቱበት ይሁን ውድድድ 🙏🙏🙏❤️

  • @ማህደር-የ1ጰ
    @ማህደር-የ1ጰ 2 ปีที่แล้ว +17

    በኡነት ደስታችሁ ደስታየ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤ እኔ ግን ትንሽ ከፋኝ ሆድም ባሰኝ በኡነት ለናቴም ላባቴም አድ ነኝ እኔም አድ ወልጀ በስደት ቀረው በኡነት እያለቀስኩ ነው የምፅፍላችሁ በሰላም ገብተሽ ቡዙ ለመውለድ ያብቃሽ በሉኝ 😢😢

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 2 ปีที่แล้ว +3

      በሰላም ገብተሽ ጥሩሩሩ ትዳር እግዚአብሔር ከባረካቸው ልጆች ከጤንነት ጋር ይስጥሽ😘

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Bekenenet endmamar

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@cassiopeia4672 Endmamer

    • @ማህደር-የ1ጰ
      @ማህደር-የ1ጰ 2 ปีที่แล้ว

      @@cassiopeia4672 አሜን

    • @shaikhaalthani2822
      @shaikhaalthani2822 2 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ እግዛብሄር አምላክ ለሱ እሚሳነው ነገር የለም በሰላም አገርሽ ገብተሽ ወልደሽ ለመሳም ይብቃሽ የኔውድ እህት 🙏❤❤

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +7

    እዮቤ መልካም ሠው የኔ ትግስተኛ ትሁት የሆንህ ልጂ እዲሁም መላው ቤተሠብ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

    • @kalkidanzelelew2283
      @kalkidanzelelew2283 2 ปีที่แล้ว

      ውይኔ ውንድሜቼ እግዚአብሔር ይባርካቹ እመብርሀን ትጠብቃቹ ክፉን ከናተ ያርቅላቹ ለእናትና አባታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ፍቅር ናቹ።

  • @kennaazawude
    @kennaazawude ปีที่แล้ว +2

    ማርያምን አስቀናቹኝ❤❤❤እኔም ያብቃኝ ለእናቴና ለአባተ ለማክበር 🎉🎉❤❤

  • @elutube3717
    @elutube3717 2 ปีที่แล้ว

    ፋዘር ያሉት ሁሉ ትክክል ሁሉም የዘራውን ነውየሚያገኘው ማዘርም ትክክክል ክበሩልን

  • @zahabaahmed
    @zahabaahmed 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን አብሮ አድርስን በስላም ከአመት ወደ አመት ያሸጋግርን በጣም ነው እምታምሩት ስራአታችሁ አወራራችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል እማዬ እና አባዬ ነፍ አመት ኑሩልኝ ይሁላችንም እናት አባት ሺይ አመት ይኑሩልን

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደስ አለዎት አባቢና እቲቲዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሚ በጤና ይባርከዎት ያኑረዎት😘😍

    • @dhfdCCjg
      @dhfdCCjg ปีที่แล้ว

      ❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ቤተሰብ እድግ በሉ እረጂም እድሜና ጤና ለሁሉም እናትና አባት ወወዳችሁለሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሐዲስ የኔ ጌታ በእግዚአብሔር አንተ በፀሎት አስበኝ እና ነፍሴን ከሲኦል አድናት በፀሎትህ ብቻ አስበኝ ለነፍስ አባትህም አሳስብልኝ ለወንድምህ የምፈልገውን ካሜራ ሙሉውን ባልችልም ግማሹን እችልሃለሁ ወጋውስንት እደሁ ፃፍልኝ

    • @rukiyabintmuhammad640
      @rukiyabintmuhammad640 2 ปีที่แล้ว

      የኔ እናት ፈጣሪ የተመኜሽውን ይስጥሽ ያረብ

    • @ሙሉአጣዬ
      @ሙሉአጣዬ 2 ปีที่แล้ว

      @@rukiyabintmuhammad640 አሜን የኔ እህት

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 2 ปีที่แล้ว +6

    በፈጣሪ እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝበደስታ😢አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ያድላችሁ እኛንም ፈጣሪ ለሀገራችን አብቅቶን ከቤተሰብጋ እደህ በደስታ የምናሳልፍበት ቀን ቅርብ ያርገው አባቴ የኔ ጀግና ናፍቆኛል

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 ปีที่แล้ว +18

    አቤት እዚህ ቤተሰብ ውሰጥ ያለው ፍቅር ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 😍😍❤❤

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 ปีที่แล้ว +7

    የተባረከ ቤተሰብ አቤት ውበት ፍቅር እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ፍቅሩን ይብዛላችሁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን

  • @sitrabinthassenyekemiselij6224
    @sitrabinthassenyekemiselij6224 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጣም ፍቅር የሆናቹህ ቤተሰብ ናቹህ በጣም ነው ደስ የምትሉት ለወላጆቻቹህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው

  • @sergutadmasu8723
    @sergutadmasu8723 2 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደል እዮባዬ የቤተሠብ ፍቅር ታስቀናላችሁ

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ይህ ቤተሠብ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እስኪ አቤላን አጋቡኝና ከናተጋ ልቀላለቅ ደስታየን በዕንባ ነው የምገልጸው አድየ ምርጥ ሠው እዮባ የቤቱ ድምቀት እህታችሁ ስነስርአ ትልቁ ወንድማችሁ አነጋገሩ ስነ ስራአቱ

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፐ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +4

    ልኡል እግዚአብሔር 134 አመት🎂 የጋብቻ ዘመን የምታሳልፉ ያርጋችሁ🌹🤲ደስየምትሉ ቤተሰቦች ፍቅር እና ሰላም በቤታችሁ ይብዛ🙏🌹

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 ปีที่แล้ว +4

    እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ።በቤታቸው በረከት ይግባ , ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam9554 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ጀሮየን መልካም እንድስማ ስለፈቀድክልኝ አብዝቶ ይባርካቹ አያልቅበትም እና

  • @nawarakadan9285
    @nawarakadan9285 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አላህ እድሜ ያቸውን ያርዝምላቸው ጤና ቸውን ያብዛለቸው እናንተንም ከዚህ የበለጠደስታ ሁልግዜ ያብዛላችሁ

  • @sosimelaku3330
    @sosimelaku3330 2 ปีที่แล้ว +39

    ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠብ ደስ ስትሉ እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ❤❤❤❤❤

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +15

    ደስ ስትሉ አቤት አመት ማለት እንደዚህ ቅርብ ነው የዛሬ አመት ሐዲስ ነበር ያከበረላቸው ነፍ አመት ኑሩ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራሉ
      ነይ ቤተሰብ ሁኚ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 2 ปีที่แล้ว +29

    የማቱን ሳላ እድሜ ይስጣቹ ደስ እሚል ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ 👨‍👩‍👦 እዮብ በወጠው ይተካ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አርጉ💚💚👍👏🙏

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ደስ ይምትሉ ቤተሰብ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 ปีที่แล้ว

      @@fauziyafantu822 Endmamer

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሎ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 2 ปีที่แล้ว +1

    መታደል መባረክም ነው

  • @samri5193
    @samri5193 2 ปีที่แล้ว +4

    ማርያምን ምን ብዬ እንደምገልጻቹ አላውቅም
    ብቻ ብቃ ፍቅራቹ ሰላማቹ ብዝትትትት ይበል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @abc12452
    @abc12452 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ በጣም ደስስስስስ ይላል አብዬ እና እቴትዬ የመከራችሁን ምክር ከምንም በላይ ነዉ እናመሰግናለን!👏አምና አዲሴ ዘንድሮ እዮባ ሰፕራይዝ አደረጋችሁ ለመጪ ደግሞ አቤላን እንጠብቃለን😍በእዉነት በጣም ታስቀናላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልንንንንን💘💘💘

  • @tsiyeeeee8369
    @tsiyeeeee8369 2 ปีที่แล้ว +3

    የምር በጣም እድለኛ ናችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ😍😍😍😍

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ከምር አባታችን ትክክል ወላሂ የኔም አባት ተመርቃለሁ ይለናል እና አልሀምዱሊላህ መመረቅ ትልቅ ነገር ነዉ

  • @najatmohammad3846
    @najatmohammad3846 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሁልግዛነዉ እማያችሁ ወላሂ ቂልየለኝም ምር አቤት ምርጥእናት ምርጥ በተሠብ ማለት እናተናችሁ ፈጢሪይጠብቂችሁ ❤❤❤❤❤እወዲችሁ አለሁ