የአባትና ልጅ ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 836

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 2 ปีที่แล้ว +140

    የጀግና ልጅ ጀግና ነው ለሀገር የተሰዎ የኢትዮጵያ ልጆች ክብር ይገባቸዋል 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 ปีที่แล้ว +119

    ባንዳ ሆኖ ከመሞት ጀግና ሆኖ መሞት እንደናንተ ነው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭😭😭
    ኢትዮጵያ የቆመችው እንደናንተ ያሉ የቁርጥ ቀን ጀግኖች ነው ። መቼ አንረሳችሁም 💔💔💔

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 2 ปีที่แล้ว +1

      ጀግኖች ናቸው ግን መሞታቸው ያማል ለሀገር የተሠው ለልጆቹና ለመላው ቤተሰብ ጽናቱን ይስጣቸው ለጀግኖቸ ገነትን ያውርስልኝ

  • @ፍሬየድንግል
    @ፍሬየድንግል 2 ปีที่แล้ว +92

    አይ ክፉ ዘመን ትዝታ ጥሎ ያልፋል 😭😭😭ጀግና ለሀገሩ ይሞታል ሞት አይቀርም የቤተሰቡን አድሬስ ላኩልኝ የጀግና ልጅ በራብ መሞት የለበትም 💚💛❤️

    • @kadija7430
      @kadija7430 2 ปีที่แล้ว +1

      ኡኡኡኡ

    • @tesdiva9401
      @tesdiva9401 2 ปีที่แล้ว +4

      Don't post or give the family's address to anyone! This is dangerous!

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 ปีที่แล้ว +59

    ጀግና ናቸው ይህ ታሪክ ይመዝገብላቸው💚💛💗

  • @HawezaTube
    @HawezaTube 2 ปีที่แล้ว +54

    ከሞቱ አይቀር እንደዚህ ነው እንጂ...
    ክብር ለጀግኖቻችን
    ቤተሰቦችን መፅናናትን እንመኛለን

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 2 ปีที่แล้ว +59

    አይ ወገኖቼ ለሃገር ያላችሁ ፍቅር ለዚህ ክብር አበቃችሁ ለእኛ መኖር እነሱ ሞቱ ክብር ይግባችሁ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 2 ปีที่แล้ว +30

    ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው እኛ በሰላም ውለን በጸጥታ የምናድረው እንዲህ ጀግኖች በሚከፍሉት የህይወት መስዋዕትነት ነው!

  • @HabeshaTime24
    @HabeshaTime24 2 ปีที่แล้ว +35

    የኛ ጀግኖች ምንግዜም በልባችን ትኖራላቹ ፈጣሪ ነብሳችሁን በገነት ያኑራት ሁላችንም በተለያየ ግንባር በመዝመት ሀገራችንን እንታደጋት መልዕክታችን ነው

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮም ኢትዮጵያ ባአማራ ደም እና አጥንት ነው አሁንም እንደዚህ ባሉ ጀግኖች ትቆማለች ዳግማዊ ትዎድሬሶች ነፍሳቺሁን ባአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💔💔💔

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 2 ปีที่แล้ว +8

    ስንት የአማራ ልጆች እንደዚህ ለሚወዳት ሀገራቸው ኢትዮጵያ ተሰዉተዋል። ጀግና የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆች. ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን። 💚💛❤️

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

    😥😥😥😥😥በስምአም ምን አይነት አባት ነዉ በህይወት የሌለ ልጁን ትቼ አልሄድም አለ አይይይይይ😥😥😥😥😥😥😥😥አባት እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን ይማር ለቤተሰባቸዉም መፅናናትን ይስጥልን ልጆቼን አደራ ፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 2 ปีที่แล้ว +31

    እፍፍፍፍ አይ ክፉ ዘመን 😭😢ጀግኞቻችን ነብስ ይማር 🇪🇹💪🏼

  • @malihamohammed4476
    @malihamohammed4476 2 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል በሂወቴ እደዚህ ያለቀሥኩበት የለም, ጅንታ የዘላም ጠላት ነው አይቆጭም ወንድ ናቸው የባቱ ልጅ ፈጣሪ በገነት ያኑራቸው አሚን።

  • @zachtesema4742
    @zachtesema4742 2 ปีที่แล้ว +59

    You’ll both be reminded as legends your sacrifices will never be forgotten ✊🏾✊🏾✊🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Rest In Peace ☮️

  • @nebatubeethiopia
    @nebatubeethiopia 2 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ አባቴ የልጄን አስክሬን ትቼእልሸም ብለው ከልጃቸው ጋር የተሰዉ ጀግናአባት

  • @niniget3805
    @niniget3805 2 ปีที่แล้ว

    የልጅና የአባትን ጀግንነት ጀብድ በቃላት ለመግለጽ በፍጹም የሚቻል አይደለም ! እባካችሁ ቢያንስ መንግሥት ልጆቼን ይንከባከብልኝ ያለውን የአባቱን ኑዛዜ ሕዝብ በጎፈንድሜ አዋጥቶ እንዲረዳ ይሁን !! በጣም ልብን የሚያሞቅ ጀግንነት ልብ የሚሰብርም መስዋእትነት ነው :: 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹👍💚💛❤️ ዘለአለማዊ ክብርና ሞገስ ለእንደዚህ አይነት ጥለው ለሚወድቁት ጀግኖቻችን ይሁን !!!

  • @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
    @እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና የጀግና ልጅ ናቸው አባትም ልጅም ለጀግኖች በእልልታና በፍከራ ነው መቀበር ያለባቸው ማንን ለማስደስት ጀግና ሁሌ ተከብሮ እና በጀግንነቱ እየተወሳ ለዘላለም ይኖረል

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ለሀገርህ ለወገንህ መስዋእት የከፈልክ ጀግና ኢትዬጵያ ዘላለም ትዘክርሀለች አንበሳዉ ነፍሳችሁ በገነት ትረፍ 💚💛❤💪💪

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +11

    ቅዱስ ሚካኤል ነብሳቸውን ይማር እናተ የኢትዮጵያ ጀግኖች!!

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 2 ปีที่แล้ว +21

    እፍፍፍፍ ነፍሳቸውን ይማርልን ለኛ መኖር እናተ መስዋእት ሆናችሁልን ሁሌም በልባችን ትኖራላቹ

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 2 ปีที่แล้ว +10

    በመፅሐፍ እና በታሪክ ብቻ የምናውቃቸውን ጀግኖች በዚህ በኛ ዘመን ድምጻቸውን ሰማነው!

  • @nardosafework4580
    @nardosafework4580 2 ปีที่แล้ว +18

    RIP our heroes!!! History remembers you.My condolences to the family and friends.

  • @zebenayabebe2292
    @zebenayabebe2292 2 ปีที่แล้ว

    የጀግና ልጅ ጀግናነው ነብሳችሁን በገነት ያኑረው ለሐገር የከፈላቹት መሰዋት መቼም አትረሱም የምር ጀግና ናቺው እነዚህ የኢትዮጲያ ካሰሮች እግዝያብሄር ያሳቸው

  • @melatkebed7528
    @melatkebed7528 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀግኖች ናቹ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ነፍሳችሁን ከቅዱሳኑ አጠገብ ያኑርልን ኢትዮጵያ መቼም አትረሳችሁም ደል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንዳስለቀሰኝ አባት አለምዬ ኡፍ ይህ ሁሉ መስዋት ለኛ ነው አባትዬ እኔ እቤት ተቀምጬ ሞትን እፈራለሁ እጁን ለሞት የሰጠ ጀግና በዱር እያለ መሞት ለሀገርህና ለእምነትህ ሲሆን ቢከፋም ደስ ይላል

  • @nahomabebe6229
    @nahomabebe6229 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ዚናዘዝ እንደዚህ አለ "እኔ እሞታለው ነገር ግን ልጃቼ በርሀብ እንዳይሞቱ ለመንግስት መልእክቴን ተናገር" በጣም የሚገርም ጀግና ነው በልበ ሙሉነት እርሱ እና ልጁ ነፍሳቸውን ለሚወዱዋት ሀገር ኢትዮጵያ ይሰዎት እንጂ ኢትዮጵያ ግን እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ነበር። ይገርማል በጣም "ስማኝ ስማኝ ይለዋል አላለቅስም ልጄንም ትቼው አልሄድም ነገር ግን እኔም እሞታለው አንተ ብቻ ለመንግስት ተናገር" ይህ ነው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ስነ ልቦና። አንበሳ!

  • @engidaworkalebachew5775
    @engidaworkalebachew5775 2 ปีที่แล้ว +25

    Man! I am so jealous of this father and son sacrifice! I am hoping and praying that I will have a fraction of their courage when my time comes.
    And I have teary eyes .

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 2 ปีที่แล้ว +20

    ኡፍፍፍፍ ልቤን አመመኝ እኔን ወንድሜ :ልጄን :: ገድላችሁ በወርቅቀለም ይፃፋል ምናለ አንዳችሁ በተረፋችሁ

  • @rahmaahmed4237
    @rahmaahmed4237 2 ปีที่แล้ว +1

    ክበር ለናተ ለጀግኖቻችን እናመሰግናለን ለከፈላችሁልን መስዋዕትነት 💔😭😭😭😭🇪🇹🙏🙏

  • @zewduy260
    @zewduy260 2 ปีที่แล้ว +10

    RIP, AMAZING MEMORY LEFT FOR HISTORY. BRAVE MEN!!!!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና እኔ አፈር ልብላ ለሀገር የተከፈለው ዋጋ ታሪክ የማይረሳው መስዋህትነት ነፍሳችሁን በአፀደገነት ያኑርልን🙏💚💛❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ያባቴ ጎርቤት መልካም ሰው ነበር ነፍስህን በገነት ያኑርልን ጀግኖች 💪💪💪💚💛❤

  • @etk153
    @etk153 2 ปีที่แล้ว +2

    አለቀስኩኞ!
    🙏እናመሰግናለን🙏
    የኢትዮጵያ አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ!
    የጀግና ዘር!
    ተፅናንታችሁ አሷያቸው!!
    #NOMORE

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ከመተ እዲህ ነው ጠላቱን መቶ መሞት ክብር ነው አልሞትክም ጀግናችን

  • @hiwotesubalewcherie4160
    @hiwotesubalewcherie4160 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አባት የልጁን አስከሬን እንኳ ትቶ አልሔድም አለ አቤት የጀግንነት ጥግ💪💪💪❤❤❤❤

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 2 ปีที่แล้ว +4

    "ሁለቱንም ደገምኳቸው ዘጠኝ....ዘጠኝ ገለናል ቅዱስ ሚካኤል ምስክሬ ነው" እናቱ የወለደችው ጀግና በጣም ያማል 😥💔እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @konju283
    @konju283 2 ปีที่แล้ว +14

    ሰው ሰርቆም ይሞታል ለአገር ማሞት ክብር ነው ለቤታሳቦቹ ለሞለ ዘማዶች ማጽነነት ይሁን እግዝሃቤር የጽነቹ እነሱን ነምሰቻውን ለማግሰማያት የውስልን

  • @melakumulugeta3691
    @melakumulugeta3691 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ጀግና ትወልዳለች ጀግና ጀግኖች ይሰውላታል ። እንደ እነ ምክር ጄኔራል ተሾመ ተሰማ እራሳቸውን ለሀገር የሰው ።እነዚህ አባት እና ልጅ አሞሟታቸው በጣም ያስቀናል እኔም ታምሜ ከምሞት እንደ እዚህ በጀግንነት ብሞት

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 2 ปีที่แล้ว +16

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጀግኖቻችን ነብሳቹን በግነት ያኑራቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zoscales1888
    @Zoscales1888 2 ปีที่แล้ว

    Legends Never Die!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሁሌም እናስባችዋለን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 2 ปีที่แล้ว +3

    ያስለቀሰኝ አባታችን ልጅን ትቼ አልሄድም ሲል ነው እንጂ አያስለቅስም የኔ ጀግኖች ነፍሳች በሰላም ትረፍ መቼም የማይረሳ ጀብድ ነው😭🙏

  • @abutiglu3641
    @abutiglu3641 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያድርግልን!!!

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว

    ለሀገር ለወገን ብለዉ ቢሠዉም ማጣታችን ደግሞ እጅግ ያማል ነብሣችሁን በአጸገነት ያሥቀምጥልን

  • @ባንቺ-ደ4ሐ
    @ባንቺ-ደ4ሐ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ጀግና የጀግና ልጅ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 2 ปีที่แล้ว

    እወነት ጄግና ናቸው ልቤ ተቃጠለ አይ ዘንድሮ ነብሳችሁን ይማረው

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉድ ወንድሜ እሼቴ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፣አንተ አልሞትክም ፣በሁላችንም ልብ ለዘለዓለም ትኖራለህ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በሰላም ይጠብቅ።

  • @luchia686
    @luchia686 2 ปีที่แล้ว

    🙏💪💚💛❤️ ጀግኖች እንዴት የታደሉ ናቸው ለእናት አገር ኢትዮጵያ መሞት!! 💐🌹💐💐💐🌻🌼🌻🌼💚💛❤️💚💛❤️

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 2 ปีที่แล้ว +8

    This broke my heart 💔 Legends won’t die. Will always be remembered 😭

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ጀግና እንድህ ነዉ አማራ ሲሞትም ስራ ሰርቶ ነዉ የሞተዉ የጀግና ሞት ለሀገር ክብር የሞተ

  • @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ
    @ቃሌንአክባሪነኝ-ነ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    የጀግና ጀግና ናቸው እግዚአብሔር ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭ለሀገር መሞት ሁሌም ጀግንነት ነው እነሱ ሞተው ኢትዮጵያ አኖራት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክብር ለጀግኖቻችን

  • @fisehayonas2550
    @fisehayonas2550 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ቢሞትም ስሙና ስራዎ ሁሌም ይነሳል ይዘከራል ለሀገራችሁ ተስውታችዃል እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑራችሁ እናንተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ብቻ ቃላት ያጥረኛል ሁሌም በልቤ ውስጥ ትኖራላችሁ።

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግኖች መቸም አንረሳችሁም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ለሀገር መሞት እረፍት ነው መለየታችሁ ቢያሳዝነንም ዴሞ አባትና ልጅ ለአንድ ሀገር መፀዋት መሆናችሁ ለአለም ታሪክ ነው የኔ አባት እፍፍፍፍ

  • @Emblba
    @Emblba 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና የጀግና ልጆች ...ይህ ነው ስንኖር ኢትዮጵያውያዊ ስንሞት ኢትዮጵያውያ 🇪🇹🇪🇹

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ንፍሳቸውን በአጸደገንት ያኑርልን አሜን🙏🙏🙏ጀግና ስሙ ከመቃብር በላይ ንው።

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 2 ปีที่แล้ว +1

    ድሮስ ከፀብ ከጥላቻ ከጦርነት ምን ይገኛል።።
    ኡፍፍፍፍፍ
    ያረብብብብ በቃ በለን።።

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 2 ปีที่แล้ว

    የዝህ ጅግንንት ይለያል አባቴ ባለህበት ይጠብቅህ የኔጀግና በድል ይመልስህ ውዱ አባቴ ሰላም ይመለስልኝ ይሆን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 ปีที่แล้ว

    የጀግና ልጅ ጀግና ነው ነብስ ይማር ጀግና ናቸሁ በጣም ኩርተናል በእናተ ለጀግና አይታዝንም ስራው ምስክር ነው ጀግና መሆን መታድል ነው በጣም

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 ปีที่แล้ว +1

    እእእፍፍፍ የገርጀግና እኔን አገር አትረሰቹም ሁሌምትዘክረለች ነፍስይማር ጀግናናቹዉ

  • @tesfayebiru1394
    @tesfayebiru1394 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያዊነት ጥግ እዚህ ድረስ ነው የ ጀግና ሰው ክብሩ ዳር ድንበሩ ነብሳችሁን በዐፀደ ገነት ያኑርልን ሞት ለወያኔ

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን የኔ ጀግኖች ።😭😭😭💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏መቼም አንረሳችሁ

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
    @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እምባዬን መቆጣጠር አቃትኝ የኢትዮጵያ ቆራት ልጆች ክብር ለተሰዉ ስማህታት ጀግኖች

  • @yegnaneshanbaw3554
    @yegnaneshanbaw3554 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳስዝናል እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማረው

  • @belaneyshshemlish9825
    @belaneyshshemlish9825 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግኖች ነብሳችሁ በገነት ያኑርው

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +4

    Heros at their finest 👌🙏 THANK YOU 🙏 Ethiopian will always remember you!
    MAY YOUR GENTIL SOUL REST IN PERFECT SOUL!!

  • @reformgoodgovernance5961
    @reformgoodgovernance5961 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ናቸው ይህ ታሪክ ይመዝገብላቸው

  • @bertukannega8912
    @bertukannega8912 2 ปีที่แล้ว

    እንባየን መቆጣጠር ተሥኖኛ ግን እሳቸው እንዳሉት አላለቅሱም እንካን ዘጠኙን አጋድመውት ይቅርና ሊዋጉ ሄደው ቢሰውም እንኳን በነዚህ ጀግኖች መሰዋት እነት የዛሬን የነፃነት ፀሐይ ሞቀናል ለመግሥት አሳውቅልኝ ልጆቼን አደራ ብለዋል እና ይሄንን የሰመሃህ ኢትዬጵያዊ ሁሉ ያንተ ልጆች ናቸው እና አደራህን ተቀበል
    ነፍሳችሁን በሰማእታት ጎን ያሳርፍልን ለመላው የኢትዬጵያ ሕዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጠን የሁላችን ሃዘነው ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድል ለኢትዬጵያ

  • @zamzamahmed6298
    @zamzamahmed6298 2 ปีที่แล้ว +16

    ጀግና ናቸው አባታችን እና ወንድማችን ነፍስ ይማር እንወዳችሁ አለን የኔ አባት እንረሳም የሸዋዎቹ ጀግኖቻችን

    • @Yvghhnkoo
      @Yvghhnkoo 2 ปีที่แล้ว

      R u Muslim

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ ታሪክ አይረሳችሁም ጀግና የጀግና ሞት ነው የሞታችሁት ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw2457 2 ปีที่แล้ว +5

    I can't control my tear, I was crying all day thinking his bravery ,can we find one person in the world who sacrifice his beloved son, this is more than human mind , Eshete I don't know you persnally but your heroetic act will remain in my heart, we will never forget your name. We will follow your footsteps and come where you are. Let your soul rest in peace

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ኡፍ የኢትዮጵያ የተከፈለ ዋጋ ጀግና አይገልፃቸው ልጆቹን መግስት ህዝብ ማሳደግ አለብት ጀግና ናቸው

  • @ኤልያስ-ጨ6ሠ
    @ኤልያስ-ጨ6ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡኡ ኸረ መድሀኒአለም ክርስቶስ ታረቀን ልጆቹን አደራ አደራ እባካቹ ኢትዮጵያዊያን ለልጆቹ ድረሱላቸው

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ አባት ጀግና የኔጀግና የጀግና አባት ሞት ነው የሞቱት ሰማችው በወርቅ ቀለም ከመብር በላይ ይፃፋል እግዚአብሔር በገነት ያኖራችው ለቤተስቦቻቸው መፅናናት ይስጥልን 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊💪‼️‼️‼️

    • @fathifathi9214
      @fathifathi9214 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mujibasiraj7472
    @mujibasiraj7472 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች አላህ ይርሀማቹ ላገር መሞት ክብር ነው

  • @soofiyajed3209
    @soofiyajed3209 2 ปีที่แล้ว

    እንድህ ነው ጀግና ለሀገሩ መሞት ሞት አይቀርም!😭😭😭😭😭💚💛❤💪

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሣችሁን ይማረው የኛጀግኖይ ለቤተሠብም መፅናናቱን ያድላቸው

  • @zenebechhabte2562
    @zenebechhabte2562 2 ปีที่แล้ว

    አረ ይሄ ጊዜ ስንት ጀግና አሳየን ክብር ለ ሰማእታት ይሁን

  • @mekedestesfaya8320
    @mekedestesfaya8320 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብሳችሁን ይማረው ከአይምሮ የማይጠፋ ነገር ነው

  • @nati5001
    @nati5001 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ለአገሩ እነደገና ታሪክ 🤞💪💪💪🇪🇹ለሀገር 😢

  • @fatmah3017
    @fatmah3017 2 ปีที่แล้ว +7

    ሞት አይቀሮም በዳ ሆኖ ተመሞት ጀግና ሆኖ መሞት የጀግና ዘር ልጅህን አላህ ያሳድጋቸዉ

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ እልፍ ጀግኖች አሉዋት እጅግ ያሳዝናሉ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን:!የምንዋጋው ስጋ ከለበሱ ሰይጣኖች ጋር ነው::

  • @wagayedesalegh4501
    @wagayedesalegh4501 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ይወለዳል ገና ጀግና የጀግና ዘር ነፍሳችሁን በገነት ያኑራት

  • @yalteyemariyamleji3008
    @yalteyemariyamleji3008 2 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ አምላክ ቸሩ መድኃኔዓለም ነብሳችሁን ያሳርፍ😭😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 2 ปีที่แล้ว +2

    እህህ ለኛ ብለው ለተሰውት ነፍስ ይማር ወገኔ እህ የአላህ እዘን እልን ኢትዮጲያ ትኖራለች

  • @kanakoje443
    @kanakoje443 2 ปีที่แล้ว

    ጄግና።
    እኛ አለን ለልጆችህ አታሥብ።ጄግና ለሃግር ነው።

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 ปีที่แล้ว

    ለቅድስት ኢትዮጵያ መሞት መታደል ነው እግዚአብሔር በደጋጎች አጠገብ ነብሳቹሁን ያሳርፍ ጀግና ለትውልድ ሲዘከር ይኖራል ባንዳ አገር አጥፌ መጥፎ ታሪክ ፅፎ ያልፍል 💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 2 ปีที่แล้ว +18

    😭😭😭😭ነፍስ ይማር አቤት ጀግንነት

  • @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ
    @ፋፊነኝጉራጌዋከእንደጋኝ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሆኖ መሞት እራሱ ጀግና ነው ጀግና ሁሌ ስሙ ይታወሳል🇪🇹💪

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza963 2 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር አባትና ልጁን ጀግኖች 😭😭😭😭 የትግራይ ወራሬወች የአማራደምና የአፋርደም የይታገስ የእሸቴ ደም ይፋረዳችሁ ☝☝☝

  • @mikiyaswolde8360
    @mikiyaswolde8360 2 ปีที่แล้ว +3

    What a lucky family. Don't cry for heroes be proud of them forever. And I'm jealous of them.

  • @medilove3189
    @medilove3189 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር የሰዋ ጀግና መቺም እንረሳችሁም ነፍስ ይማር

  • @fanose2127
    @fanose2127 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች እንዴት ልብ ይሰብራል የኢትዮጵያ ኩራቶች🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @tenudejene451
    @tenudejene451 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ውይ ያማል ያማል ያማል መቼም ላገር የተከፈለ መስዋት ነው መቼም አንረሳዎትም ለቤተሰብ መፅናናት ይሁን

  • @mahemitiku5252
    @mahemitiku5252 2 ปีที่แล้ว

    ሞትንም ማንም ይሞታል ግን የጀግና ሞት ክብር ነው
    ክብር ለበጀግንነት ለተሰው፡፡

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
    @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና. አባትናልጁ።። ታሪካቸውይመዝገብላቸው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ጀግኑቹውመቀሌሳይገባ:እነዚህስውበላወች:እዛውመቅበርነው;የኒአባትነብስይማር:እባካቸው:ታሪክየምትፅፍስወች:በመቤቲ:ለቀጣይትውልድ:ይሁን።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    እህህህህህህህ የኔ አባት ምን እናድርጋችሁ አየ ዘንድሮእህህ እንደው ቤተሰቦቹን አፈላልጋችሁ እንርዳቸው ወላሂ ልቤነው የተነካው እህህህህህአይ የሰውልጂ ፅናቱ ልጆቹ የኢትዬጲያዊ ያን ልጆችናቸው።

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 ปีที่แล้ว

    ለሀገር መሞት እዲነው ታሪክ አይረሳቹሁም ነብሳቹን ባጸደገነት ያኑርልን አይሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nuredinyoutube4476
    @nuredinyoutube4476 2 ปีที่แล้ว

    ሁልሽም ኢትዮጵያ አማራ የሆንሽ ሁሉ ይህንን ግፍ በልባችን ፅፈን ለትውልድ ማስተላለፍ አለብን

  • @duniyadewara1760
    @duniyadewara1760 2 ปีที่แล้ว +2

    ከባድ ነው ለሰሚ ግን ምን አለ ሁሉም ሂወታቸውን የሰው ሁሉ የመጨረሻ ቃላቸውን ብንሰማ 😭😭