ከግራ-ዘመም ወደ ኒዮ-ሊብራል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @QishenAmoke
    @QishenAmoke 15 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ፖለቲካ በፈርጁ ለማስቀመጥ እና ለማስገንዘብ የምታደርገው መታተር የሚደነቅ ነው። 🎉❤🎉

  • @mbt4482
    @mbt4482 16 วันที่ผ่านมา +5

    We regret to inform you that your application to join PP is not accepted 😢

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 16 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርሚ በዚህ አድንቄሃለው ቀድመህ አውቀሃል 👍🏾

  • @mbt4482
    @mbt4482 16 วันที่ผ่านมา +3

    There is nothing called CENTRIICAL force. If you are talking about centripetal force, your example doesn't make any sense. አዋቂ ለመምሰል አትጋጋጥ

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi 16 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ላይ መታሰብ ያለበት ስለ ሰላም ማሰብ እንጅ ማን አልገወራሺ ይሆናል? ጀዋር ወይስ ገዱ በማለት አገሪን ማረጋጋት አይቻልም ግራዘመም ቀኝ መንገደኛ ማለት አያዋጣም ዶ. ር አብይ ወይም ጀዋሪን መምረጥ ብቻ ነው ያለ አማረጭ ::

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 16 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ወንድሜ 🙏 አንተ ብዙ ነገሮችን ታሪክን ጭምር በመለወጥ በአንድ ሀገር ውስጥ ትልቅ ድርሻ ነበረህ ብዬ አምናለሁ ። ግን እንደወንድም ታላቅ ፖለቲከኛ እንደመሆንህ ትንሽ ክፍተት አይብሃለው እሱም የሳይንስ ተማሪ በመሆንህ በቀላሉ ሳታያቸው ያለፍካቸው የዓለም ክስተቶች የፈረንሳይ አብዬትን የእግሊዝ ብርዣ ሪቮሊሽን፣የሩስያ አብዮትን ሂደት ፣ የአሜሪካ ሲቪል ዋር በአጭሩ በአጭሩ ብታነብ በዚህ ልዩ ችሎታ እና የተግባር ብቃትህ ላይ እጅግ እጅግ ትጨምርበታለህ መሰረታዊ ነው የዓለምን የፖለቲካ አቅጣጫ በታሪክ ውስጥ በመለወጥ ረገድ ለምሳሌ በትንሹ እንኳን ትናንት የገለፅካቸው የግራ እና ቀኝ ፖለቲካ ምንጫቸው የፈረንሳይ አብዮት ቢሔርተኝነት ከሩሲያ ሪቮሌሽንን ተከትሎ ( ከስታሊን)... ነው 🙏

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 16 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚያስ ዛሬ ትልቅ ነገር አሳወከን ወያኔ ሊቆጣጠረን ደማችንን ሊጠጣ ነበር አስቁመን አኮላሸነው

  • @AbebaLemlem
    @AbebaLemlem 16 วันที่ผ่านมา

    Aebe

  • @mitikumosisa6245
    @mitikumosisa6245 16 วันที่ผ่านมา

    This is a good way of showing the limitations of our elites, but you locate them without their real position or you are giving them what they do not really possess.

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 16 วันที่ผ่านมา +3

    ኒዮ ሊበራል የቀኝአክራሪ ነው ማለት ስለፖለቲካ ፊሎዞፊ ምንም አያቅም ማለት ነው። አንተ -5 ወዘተ እምትለው ደግሞ በጣም አስቅኝ ነው። የቀኝ -ግራ ዘመ ም -አክራሪ ነው ብሎ ለመፈረጅ ፍልስፍናዊ framework ኩ ምንድነው ብሎ ማወቅ ያስፈልጋል። አንተ የምትቀባጥረው ትተን ጀዋር ዓብይ ኒዮሊበራል ወይም የቀኝ አክራሪ ነው ሲለው፣ ለዓብይ የማይገባውን ክብር መስጠቱ ብቻ ሳይሆን፣ ራሱንም ያስገምተዋል፣ ማንም የሚያውቅ የለም ብሎ ካላለ በስተቀር።

  • @kemerdawid1482
    @kemerdawid1482 16 วันที่ผ่านมา +1

    እስቲ graphically እራስህ draw አድርገህ አስረዳን። Cofusion ፈጠርክ እኮ!

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin 14 วันที่ผ่านมา

    IMF & World Bank እጅ ጠምዝዘዉ ኒዮሊበራልዝምን ስለምያስፈፅሙ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ልከተሉ አይችሉም ።

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 16 วันที่ผ่านมา

    በፍጥነት የሚጓዘው አሮጌ ባቡሩ ወይም አውቶቢሰ ሀገረ መንግስቱን የሚወክል ነው እንደተባለው

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 14 วันที่ผ่านมา

    ANTA SETASEBEW YEWYANAENA YGUHARE ASTSASEBE ABEYOTAEW DEMOKRASEN LEMASKTEL BELEH TAMNALEH

  • @ethiopia706
    @ethiopia706 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንስ ኦሮሞ እየተሻማ አደል ምነው አጋነንክ

  • @ጨብሲ
    @ጨብሲ 16 วันที่ผ่านมา +1

    ኤርሚ እረፍት ውሰድ

  • @johnmanaye9973
    @johnmanaye9973 16 วันที่ผ่านมา

    Teacher abakotin .....

  • @BekeleGabisaSirna
    @BekeleGabisaSirna 16 วันที่ผ่านมา

    Ermiyaas zaree kalanibatin yshalal

  • @Durssaa
    @Durssaa 16 วันที่ผ่านมา

    centripetal

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 16 วันที่ผ่านมา +1

    ሞኘ ምስጋና ይወዳል እንደሚባለው አብይ አንድቀን ደውሎ አደንቅህ አለሁ ካለው ደክቶ ብለሰጽግናን የመሰለ የለም አለ

  • @ahmedosman9532
    @ahmedosman9532 16 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/lpZ_9AgraQ4/w-d-xo.htmlsi=T-w_sWard8qjYvlX

  • @Kasech21Sheferaw
    @Kasech21Sheferaw 16 วันที่ผ่านมา

    ታላቋ ትግራይ ሊመሰርቱ ነበራ በግዜው ና በሰአቱ ኢሐዲግ ተገረሰሰ በምክንያት ነው በለኛ 👌👌👌👌