ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታጠቅ ያንተ ሚድያ አይደለም የኛ ሚድያ ነው የምትሉ አይሸጥም በማለት ላይክ ይተባበሩን
አይሸጥ
ዋለኩመሰላም እባክህን እሰረኞችነመላበላችወ
ልጄእሰረቤት ቅርቶብኛል😢😢😢😢😢😢
ምንም ነገረየለመ
Ere yidabiral enee hullenaw yenten maraja yemitabikaw😢😢😢😢ene un subscrib.....
አይሸጥ የምትሉ በላይክ
❤❤❤❤😢😢 አራ ታጠቅ እኛ ከአለሀ በታች አተናህ ትክክለኛ ሰዉ እኛስ ለማጥለሀን ❤❤
❤
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ታጠቅየ ለምነው እሸጣለሁየምትለው የቱቡን። ችግርደርሶብህ ከሆን አብሽር #ከጎንህነን አትሽጥ😭😭
ድምፃችን ሃሳባችን ባትንቀው እኛ እንውድሃለን ስው እርግጥ ይክፋዋል ስልዝህ ገንዘብ ከሆነ እናግዛሃልን የምትሉ ላይክ
ታጠቅ አተ ተሚዳዉላይ ተጠፍህ መሥራት ታቆምክ. እኛ ስደተኞቺ ሚዳልይ ቀረን አይሸጥም የምትሉ😢
የታጠቅ ሚድያ የኛ የህዝብ ነው ታጠቅ በህግአምላክ አትሽጥብን ወንድማችን 😢😢😢
ታጠቅ ለብዙ አመት ስከታተልህ ኑሪያለሁ አትሽጠው እናግዝህ እኛ
ምነዉ ታጠቅየ ምን ኣጋጠመክ የኛ የስዴተኞቹ ኣባት😢😢😢
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማነው እደኔ የከፋው ሀቂቃ ታጠቅም እደዚህ ሊል የቻለበት በሥተጀርባው ያለውን አሏህ ነው የሚያቀው ቢያሥ ጊዚያዊ ችግር ከሆነ ብንረዳው እንኳን የሥደተኛቹን ድምፅ ሌላሥ የረዳ የለ ብቻ አሏህ ሀሳብህን ያቅልልህ ወድማችን
ታጠቅየ ለምን ነው እሸጣለሁ እምትል ምን አጋጠመህ የኛ የስድተኞች አባት 😢😢😢
ታጠቅ ማነው ቻናሉ የታጠቅ ብቻነው ያለው-?ቻናሉ የህዝብነው ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ መሸጥ የለበትም😢😢😢አናሳዝንህም እኛ የመዳም ቅመሞች ከአላህ በታች ካንተውጭ ሠሚ የለንም
አይሸጥም እምትሉው በላይክ❤
በረራ መቸነው የሚጀመርው እስረኞች ሳይገቡ አይሸጥምምምም
ታጠቅ 😭😭😭😭💓💓💓አትሽጠው ምን ቸገረክ ወንድም አለም ?
😢😢😢አር ኦኦኦ ምነው ምን ተፈጠር ውንዲሜ አር ለእኛ ለስድትኛች ስትል አትሺጥብን ችግር ካለ ሁላችንምም እንተባበር በአላህ
ታጠቅ ስለ እስረኞች በረራ ንገረን በአላህ
ኸረ ያረቢ ካለ አንተ ማን አለንና ነው ኸረ አይሆንም አይሸጥም የቸግረህን እናግዝህ አለን
ታጠቅ አብረህ ልሸጠኝ እኔማ አልሸጥም አንተ ከሊለህ የለሁም😥
አይሽጥም ታጠቅ አንተ እኮ የሁላችንም አባት ነህ🎉🎉🎉🎉
ታጠቅ ወንድሜ ቸግሮህ ከሆነ ንገረን እናዋጣለን እባክህን አትሽጠው በቻልከው አቅም አተ የኛ መከታ ድምፅ ነህ🥺🥺
በለው ለሀብታም ማሽቃበጥ እስኪ ለኔ አዋጡልኝ ቼግሮኛል 😢😢
@@RichWalloክክክ ለኔም😂
ሞኝ አለህ እዴ ስትሸጠን ሊንሽከረካር ሰብስክረብን አስታን እኖጠለን አቴ ስትሻጠን ምገዘክ ሰዊዮ በዶነው ምገበው ሁለቹም ሰብስክረይበቹን አሱት ከሸጠው እኘንም እደሸጠነው ምነስበው ❤❤❤❤
ሹክረን ለመረጀክ አዎ ጀዊ ገብቼ ሰየው አለ ግን 10ቀነው የወሩን ከሞለው ጨነቀኝ ወሩ እስከሚየልቅ
ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም አብሸር❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢
😢😢😢😢😢ግን ትናፍቀናለህ ተው አትሽጠው የቸገረህ ካለ በገንዘብ በኩል የምንችለውን እናግዝህ ታስፈልገናለህ ለስደተኞች
ታጠቅ የሚስኪኖች አባት የስደተኞች መከታ ነህኮ ከፈጣሪያችን በታች ተው አይቻልም አይሸጥም
እደትነዉ መጃኑን የምንመጅነዉ በአላህ ንገሩኝ ጀዊይ አለኝ😢😢😢
መቸ ፈቀንዲን እኛ የኛኮ ነዉ ትለን አልነበር የህዝብ ነዉ።
አይሸጥብን ፍትህ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የስደተኞች አባት አትሺጠው ለብር ብለህ ከሆነ የምሸጠው በምንቺለው አቅም ከጎንህ ነን ችግርን ንገረን ለኛስማን አለን አትሺጥ የምትሉ ላይክ አርጉ ሁላችንም ከጎኑልንሆን ይገባን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እደሚሞላ አሳየን ወንድማችን
አህለን ታጠቅ ወድሜ እደት ነህ ❤እረ በአላህ እዳሸጠው አተነህ የኛ ብርሀን ከአላህ በታ ች ያላተ አያምርም ሚዲያው ታጠቅየ😢😢
ታጠቅ አተለህዝብ ታስፈልገን አለህ እባክህ ተለመን አተሽጠው በተለይ በአረብአገረ ለምንኖረው በህግአምላክ ተለመን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል።
አላህ ካላሰበውን እርዚቅ ይወፍቀው ምን አልባትገዘብ አስፈልጎት ከሆነ አይይይይይ ይች እዲንያ
ትክክል
ሰብስክራይፕ እዲጨምር እናድርግለት ጨነቀኚ ወላሂይ አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠው. እሱው ለኛ አስፈላጊይ ነው ማን አለን ካላህ በታቺ ሁሉም እራስ ወዳድ ነው እሱው ማለት አባትማለትነው😢
በረራመችነውእሚጅመረው
ተጠቅ ቢር ከቸገራህ እነዋጠሊህ በአለህ አትሽጠዉ ቸዉዉዉ
ረአ አትሽ በአላህ ታጠቅ
ወላሂ ልግዛህ
ቲክቶኩንኳ እኳንም ይዝጉት እሠይ
አይሸጥም ሚዲያዉ የኛ የስደተኞች ሚዲያ ነው። 😢😢
እንኳን ዝግት ይበል ቲክቶከ
እንኳ ን ተዘጋ
ሰላም ወድማችን ኣረ ስለ እስረኞች ምን አድስ አለ 😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
ውዴ,ሹመይሲ,እስርቤት,ያለት,አይደወሉም,ወይ
በሽታ,አለዴ,4አራቶር,ሊሆነው,ነው አይደወልም😢
@@YouTbe-qr7ln እኔ እጃ😥😥😥 የኔም ወድሜ 3 ወር አይደውልም ደውሎ አያውቅም በኻላ አገር ነው የተያዘው ጅዛን እስር ቤት ነው የሚሉኝ 😥😥😥😥
@@BlBl-b9g አይ,የኛነገር,ካሳብ,አትውጡ,ብሎን,ጨነቀኝ,ውዴ😭😪
@@YouTbe-qr7ln እግዚአብሔር ከነሱጋር ይኹን እፍፍፍፍፍ በጣም ጨቆኛን ወደማን ፍትህህህህህ እንጠይቅ 😥😥😢😭😭😭
አላህ ይጠብቅህታጠቅአተማለትካአላህበታችየስደተኞችአባትነህ
የሚሸጥበት ብር እኛ እንሰጣለን እንዲሼጥ አንፈልገም የገጠመህ ነገር ካለ ንግረን አንተኮ የስዶተኞች አባት ነሽ
እዴው ወላሂ እስረኞቹ ናቸው ያሳዘኑኚ ማነው ፈርመሺን እሚቀብለን ያረብ
አህለን ታጠቅ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወይኔ ልሸጠው ነው አተን ማጣት ከባድ ነው ከአላህ በታች የስዴት ተቆርቃሪያችን ነበርክ 😢ምን ይደረጋል እግድህ ተወሠንክ አብሽር. እና ሢቀጥል ታጠቅ ለምን ቲክተኮችን መረጥክ እኔ አለሁ የማዳም ቅመም ነኝ ስዴት ያሠለቸኝ እና ለኔ ሽጥልኝ ልግዛህ ወድምየ ልጂ ይዥ ነው አረቤት እምሠራው ለኔ ሽጥልኝ ???ስትስ ነው እምሸጠው ? በምን ነው እማገኝህ ?
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህሌን ወንድማችን ታጠቅየስደተኞች አባትበጣም ይከብዳል
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሒወበረካትሁአባታችን ሳኡዲወች ኡኡኡኡበሉ ማንምእደታጠቅ እሚሆንእሚኖር አይመስለኝም እኔምሳውድነኝ ግንነገሀገርልገበነው ቻው ቻውሳውድ እየወድዲኩሺ ነውስለይሺ
ውይ ምነው ታጠቅ መጥፎ ዜና አሰማሀኝ😢😢😢😢
ታጠቅ ካለተ አይሆንልንም እባክህ አትሽጥ የቸገረህ ነገር ካለ እኛ እናግዘሀለን ዩቱባቺን አይሸጥም የምትሉ
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ አትሺጠው
እኔ ዩቱብ ተሚሰሩት ሁሉ ታጠቅን ነበር የማምነዉ ያአላህ ከባድነዉ
እኔም 😢😢😢😢
@FOZISEID-g7k አላህ ባለበት ይጠብቀዉ
ታጠቅ የስደተኞች አባት አትሽጥብን ቻናላችንን ወላሂ ይከፋናል ማን አለን ድምፃችን አባታችን ኮነህ ታላሳዘንህ ሽጠው ካዛዘንህ ግን ልለምንህ አትሽጥብን ቻናሉ ያተ ሳይሆን የመዳን ቅመሞች ድምፅ ነው ባክህ ልለምንህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀልምነው በለኝ ታጠቅ የኔወድም የመዳምቅመሞች ለማነው አደራው እር ውሸትነውበሉኝ
😢😢😢😮እባክህ አትሽጥ ምን አጋጥሞህነው በአላህ እኛን ለማን ትትህነው እምጠፋው😢
አረ እዳትሸጠው እዴ ታጠቅ
ኧር ለምንይሸጣል በምን ምክናየት😢😢😢😢😢
ያረቢ
ታጠቅ ወድሚ ሚዲያ ላይ ከለህ አያምርም አላህ ጡሩውን ይግጠብህ በተለይ ለስደተኞች ጡሩ በርክ
ኣረ በናትሽ ታጠቅየ 😢😢😢😢😢
አይሽጥ የምትሉ ላይክ
ከአላህ በታች ለማን ተውከን የስደተኞች መከታ
አይሸጥም ታጠቅ በቃ አይሸጥም ድምፃችን ይሰማ ፍትህ ለኛ ኡኡኡኡኡ
ወገን ያለ ችግር ሊሸጠው አይወስንም ይሄ ቻናል እንዳይሸጥ ማድረግ አለብን የሱን ችግር ቀርፈን
ባክህ እኛ ስደተኛ ማን አለን እባክህ የክፍህ ነግር ካል እናግዝህ በቻልነው እባካችሁ የቻልነው ነገር እናግዘው ኢትዮጵያውያን
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
ኧረ ለምን ??ታጠቅ እኛኮ እንወድሀለን ኧረ አትሽጠው የአላህ ለምን ግን
ወአሊኩም ወራህመቱላሂታጠቅ አባታችን ለምን ትሸጠዋለህ የስደተኞች አባታትችንነህ
አብሽር
ታጠቅ የሰደታኛ አበት ከአለህ በታች አነታናየለሃን የለውን ችግር እንካፈለለን ምን ሁናህናው
እንሸአለይ አይሸጢሞ
እሯ አይሸጥም አላህ ያግዝህ እና ትሰራበታለህ ከአንተ የበለጠ እውነተኛ መረጃ የሚያቀርብ ሰው የለም አለህ ፌስቡክ የለንም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አይ ጥም የምትሉ👍👍የሰድት አባት እኛን ለማን ትተን በአላህ አትሽጠው
ታጠቅ ለምን ነው የምትሸጠው ኧራ እኛ እኮ ያላተ አይሆንልንም በአላህ እባክህ ታጠቅ😢😢😢
ወአሊኩምሠላም❤❤
😢😢😢😢😢minw tateqiyee yesidete nyochi Abati😢😢😢😢
እረ ታጠቅ በአላህ አትሺጠው እኛኮ ለእስረኞችኳ አተው ነህ ያለከን😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
ገዢዉ ያስብብ አጁንእዳይስገባ ካተዉጭ በዚህቻናል ማንንም መስማትአፈልግም ድመፃቺን ይሰማወገን
አላህ አለን ዋጋ ያውጣልህ ወንዲም
ታጠቅ ሚዲያ የኛ የስደተኞች ደምፅነው ከባድነው የሄን ውሳኔ እደት እደወሰክ አላቅም ብር ካስፈለገህ ንገረንማነው ደፋር የሚገዛው ግን አላሁሙስተአን የሞተብቻነው ሀሳቦን የማይቀይረው ኢሻአላህ ትቀይራለህ
አሯታጠቅ ምንሁነህነዉ? ሰዋል ሸሪሐ 100እለያለሁ ይሠራል መልከመልካም በምንመልኩነዉ የሚሠራቸው ሞልቸከሰርኩ ወላሒ
ስለስሮኞች ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ታጠቅ ለኛሳውዲ ወች የእናት ጓዳችን ነበርክኮ በተለይ ሀስርቤት ላሉ ወዲሞቻችን ያንተን መረጃነው ሚጠብቁት ለምንለምን 😢
ፍትህ ፍትህፍትህ እስረረሎች ታጠቅ አይሸጥም እኛን ለማን ጥልኸን አይደረግም
እረ ለኛ ስትል ማን አለን ያላተ ከፈጣሪ በታች 😢
ላላላላላላላላላላላላላ
እኛ አንተን ምንፈልገዉ እንደ አንተ በሃቅ የሚሠራ የለም
ሊሊሊሉ
❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢
እኔግን ክፍት አለኚ😢😢😢
በረራ መቸነው የሚከፈተው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አሀለን ታጠቅ ወለይኩም ሰለም❤❤❤
ማነው ታጠቅ ይህን በማለቱ ይከሰስ የምትሉ ምክያቱም የእኛ ሚድአ እንጅ የሱ አደለም😢😢😢😢እደት ለእኛ አያስብም😢😢😢ለማን ሊተወን ነው😢😢😢
መቼም አትሸጠውም!!ካንተ በላይ እየሰራም የሚሰራም የለም አረብ ሀገር ለሚገኙ ወገኖቹ።ታጠቅ አሏህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
ታጠቅ አንተ ራሱ የኛ የህዝብ ልጂ ነህ ስለዚህ አትሽጥብምን ስለዚህ
ታጠቅ ያንተ ሚድያ አይደለም የኛ ሚድያ ነው
የምትሉ አይሸጥም በማለት ላይክ ይተባበሩን
አይሸጥ
ዋለኩመሰላም እባክህን እሰረኞችነመላበላችወ
ልጄእሰረቤት ቅርቶብኛል😢😢😢😢😢😢
ምንም ነገረየለመ
Ere yidabiral enee hullenaw yenten maraja yemitabikaw😢😢😢😢ene un subscrib.....
አይሸጥ የምትሉ በላይክ
❤❤❤❤😢😢 አራ ታጠቅ እኛ ከአለሀ በታች አተናህ ትክክለኛ ሰዉ እኛስ ለማጥለሀን ❤❤
❤
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ታጠቅየ ለምነው እሸጣለሁየምትለው የቱቡን። ችግርደርሶብህ ከሆን አብሽር #ከጎንህነን አትሽጥ😭😭
ድምፃችን ሃሳባችን ባትንቀው እኛ እንውድሃለን ስው እርግጥ ይክፋዋል ስልዝህ ገንዘብ ከሆነ እናግዛሃልን የምትሉ ላይክ
ታጠቅ አተ ተሚዳዉላይ ተጠፍህ መሥራት ታቆምክ. እኛ ስደተኞቺ ሚዳልይ ቀረን አይሸጥም የምትሉ😢
የታጠቅ ሚድያ የኛ የህዝብ ነው ታጠቅ በህግአምላክ አትሽጥብን ወንድማችን 😢😢😢
ታጠቅ ለብዙ አመት ስከታተልህ ኑሪያለሁ አትሽጠው እናግዝህ እኛ
ምነዉ ታጠቅየ ምን ኣጋጠመክ የኛ የስዴተኞቹ ኣባት😢😢😢
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማነው እደኔ የከፋው ሀቂቃ ታጠቅም እደዚህ ሊል የቻለበት በሥተጀርባው ያለውን አሏህ ነው የሚያቀው ቢያሥ ጊዚያዊ ችግር ከሆነ ብንረዳው እንኳን የሥደተኛቹን ድምፅ ሌላሥ የረዳ የለ ብቻ አሏህ ሀሳብህን ያቅልልህ ወድማችን
ታጠቅየ ለምን ነው እሸጣለሁ እምትል ምን አጋጠመህ የኛ የስድተኞች አባት 😢😢😢
ታጠቅ ማነው ቻናሉ የታጠቅ ብቻነው ያለው-?ቻናሉ የህዝብነው ስለዚህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ መሸጥ የለበትም😢😢😢አናሳዝንህም እኛ የመዳም ቅመሞች ከአላህ በታች ካንተውጭ ሠሚ የለንም
አይሸጥም እምትሉው በላይክ❤
በረራ መቸነው የሚጀመርው እስረኞች ሳይገቡ አይሸጥምምምም
ታጠቅ 😭😭😭😭💓💓💓አትሽጠው ምን ቸገረክ ወንድም አለም ?
😢😢😢አር ኦኦኦ ምነው ምን ተፈጠር ውንዲሜ አር ለእኛ ለስድትኛች ስትል አትሺጥብን ችግር ካለ ሁላችንምም እንተባበር በአላህ
ታጠቅ ስለ እስረኞች በረራ ንገረን በአላህ
ኸረ ያረቢ ካለ አንተ ማን አለንና ነው ኸረ አይሆንም አይሸጥም የቸግረህን እናግዝህ አለን
ታጠቅ አብረህ ልሸጠኝ እኔማ አልሸጥም አንተ ከሊለህ የለሁም😥
አይሽጥም ታጠቅ አንተ እኮ የሁላችንም አባት ነህ🎉🎉🎉🎉
ታጠቅ ወንድሜ ቸግሮህ ከሆነ ንገረን እናዋጣለን እባክህን አትሽጠው በቻልከው አቅም አተ የኛ መከታ ድምፅ ነህ🥺🥺
በለው ለሀብታም ማሽቃበጥ እስኪ ለኔ አዋጡልኝ ቼግሮኛል 😢😢
@@RichWalloክክክ ለኔም😂
ሞኝ አለህ እዴ ስትሸጠን ሊንሽከረካር ሰብስክረብን አስታን እኖጠለን አቴ ስትሻጠን ምገዘክ ሰዊዮ በዶነው ምገበው ሁለቹም ሰብስክረይበቹን አሱት ከሸጠው እኘንም እደሸጠነው ምነስበው ❤❤❤❤
ሹክረን ለመረጀክ አዎ ጀዊ ገብቼ ሰየው አለ ግን 10ቀነው የወሩን ከሞለው ጨነቀኝ ወሩ እስከሚየልቅ
ሱበሀን አላህ በርታ ወንድም አብሸር❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢
😢😢😢😢😢ግን ትናፍቀናለህ ተው አትሽጠው የቸገረህ ካለ በገንዘብ በኩል የምንችለውን እናግዝህ ታስፈልገናለህ ለስደተኞች
ታጠቅ የሚስኪኖች አባት የስደተኞች መከታ ነህኮ ከፈጣሪያችን በታች ተው አይቻልም አይሸጥም
እደትነዉ መጃኑን የምንመጅነዉ በአላህ ንገሩኝ ጀዊይ አለኝ😢😢😢
መቸ ፈቀንዲን እኛ የኛኮ ነዉ ትለን አልነበር የህዝብ ነዉ።
አይሸጥብን ፍትህ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የስደተኞች አባት አትሺጠው ለብር ብለህ ከሆነ የምሸጠው በምንቺለው አቅም ከጎንህ ነን ችግርን ንገረን ለኛስማን አለን አትሺጥ የምትሉ ላይክ አርጉ ሁላችንም ከጎኑልንሆን ይገባን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እደሚሞላ አሳየን ወንድማችን
አህለን ታጠቅ ወድሜ እደት ነህ ❤እረ በአላህ እዳሸጠው አተነህ የኛ ብርሀን ከአላህ በታ ች ያላተ አያምርም ሚዲያው ታጠቅየ😢😢
ታጠቅ አተለህዝብ ታስፈልገን አለህ እባክህ ተለመን አተሽጠው በተለይ በአረብአገረ ለምንኖረው በህግአምላክ ተለመን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል።
አላህ ካላሰበውን እርዚቅ ይወፍቀው ምን አልባትገዘብ አስፈልጎት ከሆነ አይይይይይ ይች እዲንያ
ትክክል
ሰብስክራይፕ እዲጨምር እናድርግለት ጨነቀኚ ወላሂይ አላህ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጠው. እሱው ለኛ አስፈላጊይ ነው ማን አለን ካላህ በታቺ ሁሉም እራስ ወዳድ ነው እሱው ማለት አባትማለትነው😢
በረራመችነውእሚጅመረው
ተጠቅ ቢር ከቸገራህ እነዋጠሊህ በአለህ አትሽጠዉ ቸዉዉዉ
ረአ አትሽ በአላህ ታጠቅ
ወላሂ ልግዛህ
ቲክቶኩንኳ እኳንም ይዝጉት እሠይ
አይሸጥም ሚዲያዉ የኛ የስደተኞች ሚዲያ ነው። 😢😢
እንኳን ዝግት ይበል ቲክቶከ
እንኳ ን ተዘጋ
ሰላም ወድማችን
ኣረ ስለ እስረኞች ምን አድስ አለ 😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
ውዴ,ሹመይሲ,እስርቤት,ያለት,አይደወሉም,ወይ
በሽታ,አለዴ,4አራቶር,ሊሆነው,ነው አይደወልም😢
@@YouTbe-qr7ln እኔ እጃ😥😥😥 የኔም ወድሜ 3 ወር አይደውልም ደውሎ አያውቅም በኻላ አገር ነው የተያዘው ጅዛን እስር ቤት ነው የሚሉኝ 😥😥😥😥
@@BlBl-b9g አይ,የኛነገር,ካሳብ,አትውጡ,ብሎን,ጨነቀኝ,ውዴ😭😪
@@YouTbe-qr7ln እግዚአብሔር ከነሱጋር ይኹን እፍፍፍፍፍ በጣም ጨቆኛን ወደማን ፍትህህህህህ እንጠይቅ 😥😥😢😭😭😭
አላህ ይጠብቅህታጠቅአተማለትካአላህበታችየስደተኞችአባትነህ
የሚሸጥበት ብር እኛ እንሰጣለን እንዲሼጥ አንፈልገም የገጠመህ ነገር ካለ ንግረን አንተኮ የስዶተኞች አባት ነሽ
እዴው ወላሂ እስረኞቹ ናቸው ያሳዘኑኚ ማነው ፈርመሺን እሚቀብለን ያረብ
አህለን ታጠቅ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወይኔ ልሸጠው ነው አተን ማጣት ከባድ ነው ከአላህ በታች የስዴት ተቆርቃሪያችን ነበርክ 😢ምን ይደረጋል እግድህ ተወሠንክ አብሽር. እና ሢቀጥል ታጠቅ ለምን ቲክተኮችን መረጥክ እኔ አለሁ የማዳም ቅመም ነኝ ስዴት ያሠለቸኝ እና ለኔ ሽጥልኝ ልግዛህ ወድምየ ልጂ ይዥ ነው አረቤት እምሠራው ለኔ ሽጥልኝ ???ስትስ ነው እምሸጠው ? በምን ነው እማገኝህ ?
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህሌን ወንድማችን ታጠቅ
የስደተኞች አባት
በጣም ይከብዳል
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሒወበረካትሁአባታችን ሳኡዲወች ኡኡኡኡበሉ ማንምእደታጠቅ እሚሆንእሚኖር አይመስለኝም እኔምሳውድነኝ ግንነገሀገርልገበነው ቻው ቻውሳውድ እየወድዲኩሺ ነውስለይሺ
ውይ ምነው ታጠቅ መጥፎ ዜና አሰማሀኝ😢😢😢😢
ታጠቅ ካለተ አይሆንልንም እባክህ አትሽጥ የቸገረህ ነገር ካለ እኛ እናግዘሀለን ዩቱባቺን አይሸጥም የምትሉ
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ አትሺጠው
እኔ ዩቱብ ተሚሰሩት ሁሉ ታጠቅን ነበር የማምነዉ ያአላህ ከባድነዉ
እኔም 😢😢😢😢
@FOZISEID-g7k አላህ ባለበት ይጠብቀዉ
@FOZISEID-g7k አላህ ባለበት ይጠብቀዉ
ታጠቅ የስደተኞች አባት አትሽጥብን ቻናላችንን ወላሂ ይከፋናል ማን አለን ድምፃችን አባታችን ኮነህ ታላሳዘንህ ሽጠው ካዛዘንህ ግን ልለምንህ አትሽጥብን ቻናሉ ያተ ሳይሆን የመዳን ቅመሞች ድምፅ ነው ባክህ ልለምንህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሀልምነው በለኝ ታጠቅ የኔወድም የመዳምቅመሞች ለማነው አደራው እር ውሸትነውበሉኝ
😢😢😢😮እባክህ አትሽጥ ምን አጋጥሞህነው በአላህ እኛን ለማን ትትህነው እምጠፋው😢
አረ እዳትሸጠው እዴ ታጠቅ
ኧር ለምንይሸጣል በምን ምክናየት😢😢😢😢😢
ያረቢ
ታጠቅ ወድሚ ሚዲያ ላይ ከለህ አያምርም አላህ ጡሩውን ይግጠብህ በተለይ ለስደተኞች ጡሩ በርክ
ኣረ በናትሽ ታጠቅየ 😢😢😢😢😢
አይሽጥ የምትሉ ላይክ
ከአላህ በታች ለማን ተውከን የስደተኞች መከታ
አይሸጥም ታጠቅ በቃ አይሸጥም ድምፃችን ይሰማ ፍትህ ለኛ ኡኡኡኡኡ
ወገን ያለ ችግር ሊሸጠው አይወስንም ይሄ ቻናል እንዳይሸጥ ማድረግ አለብን የሱን ችግር ቀርፈን
ባክህ እኛ ስደተኛ ማን አለን እባክህ የክፍህ ነግር ካል እናግዝህ በቻልነው እባካችሁ የቻልነው ነገር እናግዘው ኢትዮጵያውያን
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
ኧረ ለምን ??ታጠቅ እኛኮ እንወድሀለን ኧረ አትሽጠው የአላህ ለምን ግን
ወአሊኩም ወራህመቱላሂ
ታጠቅ አባታችን ለምን ትሸጠዋለህ
የስደተኞች አባታትችንነህ
አብሽር
ታጠቅ የሰደታኛ አበት ከአለህ በታች አነታናየለሃን የለውን ችግር እንካፈለለን ምን ሁናህናው
እንሸአለይ አይሸጢሞ
እሯ አይሸጥም አላህ ያግዝህ እና ትሰራበታለህ ከአንተ የበለጠ እውነተኛ መረጃ የሚያቀርብ ሰው የለም
አለህ ፌስቡክ የለንም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አይ ጥም የምትሉ👍👍የሰድት አባት እኛን ለማን ትተን በአላህ አትሽጠው
ታጠቅ ለምን ነው የምትሸጠው ኧራ እኛ እኮ ያላተ አይሆንልንም በአላህ እባክህ ታጠቅ😢😢😢
ወአሊኩምሠላም❤❤
😢😢😢😢😢minw tateqiyee yesidete nyochi Abati😢😢😢😢
እረ ታጠቅ በአላህ አትሺጠው እኛኮ ለእስረኞችኳ አተው ነህ ያለከን😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
ገዢዉ ያስብብ አጁንእዳይስገባ ካተዉጭ በዚህቻናል ማንንም መስማትአፈልግም ድመፃቺን ይሰማወገን
አላህ አለን ዋጋ ያውጣልህ
ወንዲም
ታጠቅ ሚዲያ የኛ የስደተኞች ደምፅነው ከባድነው የሄን ውሳኔ እደት እደወሰክ አላቅም ብር ካስፈለገህ ንገረንማነው ደፋር የሚገዛው ግን አላሁሙስተአን የሞተብቻነው ሀሳቦን የማይቀይረው ኢሻአላህ ትቀይራለህ
አሯታጠቅ ምንሁነህነዉ? ሰዋል ሸሪሐ 100እለያለሁ ይሠራል መልከመልካም በምንመልኩነዉ የሚሠራቸው ሞልቸከሰርኩ ወላሒ
ስለስሮኞች ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ታጠቅ ለኛሳውዲ ወች የእናት ጓዳችን ነበርክኮ በተለይ ሀስርቤት ላሉ ወዲሞቻችን ያንተን መረጃነው ሚጠብቁት ለምንለምን 😢
ፍትህ ፍትህፍትህ እስረረሎች ታጠቅ አይሸጥም እኛን ለማን ጥልኸን አይደረግም
እረ ለኛ ስትል ማን አለን ያላተ ከፈጣሪ በታች 😢
ላላላላላላላላላላላላላ
እኛ አንተን ምንፈልገዉ እንደ አንተ በሃቅ የሚሠራ የለም
ሊሊሊሉ
❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢😢
እኔግን ክፍት አለኚ😢😢😢
በረራ መቸነው የሚከፈተው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አሀለን ታጠቅ ወለይኩም ሰለም❤❤❤
ማነው ታጠቅ ይህን በማለቱ ይከሰስ የምትሉ
ምክያቱም የእኛ ሚድአ እንጅ የሱ አደለም😢😢😢😢
እደት ለእኛ አያስብም😢😢😢
ለማን ሊተወን ነው😢😢😢