ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድም ውነቴን ነው የምልህ ሳውድ ላይ. አንተን ነበር. አምባሳደር ማድረግ.
እንዲረሳን ነው?
ታድለሺ እንኳን ደስ አለሺ የኔ ባል ከተጣሉት አስገብተውት የሄው 15ቀን ሊሆነው ነው ካለፈው የበረራ ቀኑ እናቱ ተጨንቃ ልትሞት ነው ጓደኞቹ ሲገቡ ስታይ ልጀ ምን ህነብኝ እያለች
@@Yonas12.መልካም ስው ሁሌም መልካም ነው አባሳደር ቢሆን ለምን ይርሳናል
ተደብቆ አምባሳደር😅😅😅
@@Mኢትዩጲያ የምቾት ጎርፍ እንዳይወስድብን ብየ ነው
እስኪ ታጠቅ አምባሳደር ይሁን የምትሉ
ይሁንንንንንን
ትክክልወላሂ
😮
❤❤❤❤❤❤
ኣሮሞ ተሆ ይሆናል ኢንባሲ ውስጥ ያሉት እነሱ ናቸው ማሰቢያቸው የተደፈነ
መሸአላህ ሰዉዲ የህግ አገር ያረብ ለኢትዮቢያም እዲህ ያለ መግስት ለግሰን
አሚን ያእረብ
አሚን
ወረቢ እውነት ነው ታጠቅዬ እኔ ሜሴጅ ተልኮልኝ አይቸዋለሁ።
አላሀምዱሊላህ ዛሬ ደስ ብሎኛል ባሌ ገብቶል❤❤❤❤❤❤ ቢቻል 100ግዜ ላይ ባደረግ ነበር
እንኳን በሠላም ገባልሽ. በሥንት ወሩ ገባ. እህት
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ❤
አለን
@@ZahraMohemmd አወ አላሀምዱሊላህ ስንት ተጨንቂ በ6በሩ ገባ
ድጋሜ እንዳይመጣብሽ ጥረት አድርጉ እነሱ ሀገር ሲገቡ ስቃዩን ሁሉ ይረሱታል የምንገዱ የስር ቤቱ ልክ እንደ አድስ
እዴው ብችል ሺጌዜ ላክ ባረኩህ የኛ ጀግና የሥደተኞች አባት ሺ አመት ኑርልን
ታጠቅ ወንድማችንን እረዝም እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይሥጥልን ወንድሜ ገብቷል ደሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ አንተንም ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ሥበብ ሆንካቸው ለእህት ወንድሞቻችንን
ኮድ ስት ማማየ
አላህ ይጠበቅህ. ያረብ ታጠቅዬ. በልጅ ተጠቅም የማታ እንጅራ. ይሰጥህ. አሚን በለ ታጠቅ ትንሸ ናት በለህ. ዱአ አንዳትነቅ የሰሰት. አመት የልጅ. እናት ነኝ
የዘንድሮ ሙቀት ሁጃጆች አላህ ይህ ናቸው መሞታቸው ነው በተለይ ሙቀት እማይችሉ ስዎች
ምነዉ እዛ ሳረግ በሞኩ
ህጋዊ ስሆን መስፈርቱን አሟልቼ እሄዳለሁ ኢንሻ አላህ ያረቢ ህጋዊ አድርገኝ ወላሂ ላተኮ ቀላል ነው ለኔ ግን ከባድ ነው ኢላሂ
አለን አለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኑርልን ታጠቅ ወንድማችን እኔም በአንተ መረጃ አገሬ ገብቻለሁ አላህ ይጠብቅህ
ታጠቅወንድማቺን ፈጣሪ ይጠብቅህ በናትህ ተባበረኝ ወንድም ከጠፋ አንድ አመት ሆኖዋል
አተ የስደተኞች አባትነሕ የስቶችን እናት እባ አብሰሐል የኔም እናትእባ አዲቀይ ይታበስላታል ተስፋአደርጋለሑ የኔወዲም አይዝሕልኝ እየደረሰሕነው በረራግን እዳያቆም ያረብ😢😢😢😢😢
አታሟርቱ በረራ አይቆምም በአላህ ፋቃድ
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድወንድማችን ታጠቅዩ እኳን በሰላም ብቅ አሌክልን የስደተኞች አባት እንወድሀለን❤❤የነ ልጅም በሰላም ገብቶልኛል አልሀምዱሊላሂ የቀሩትንም አላሂ በሰላም ወደበተሰባቸዉ ያገናኛቸዉ ያረብ❤❤😍😍❤️❤️🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን ታጠቅ የስደተኞች ወዳጅ
ጀዛከላህ ከይረን ወንድም ታጠቅ ግን ብዙ ግዜ ትጠፋለህ ባለህብት አላህ ይጠብቅህ የታጠቅ ቤተሰቦች እኔንም ደምሩኝ እህታችሁ አይለሁም እንዴ ወገን ለመቼ ቀን ነዉ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ብቅ በሉ
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ያረብ ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልህ እረ ወድሜ አበሩ መደወያ የለውም ጠፋይ ታጠቅየ ጂዳ ነበር
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁየኞ ቅን አላህ ይጠብቅህዴስ ብሎኞል ወንድሜ በሰላም ገባልኝ አልሀምዱሊላህ የቀሩትንም ጨርሶ ዴስታቸዉን ያሰማን ያረብ
የስደት አባታችንን ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነህ. ታጠቅ. እረ ደማም እስርቤት ያሉት. እኔ እህቴ ተይዛነበር ብትከጇነበር. ላመት ፈረዱባት ብሩንም. አናውቅም አሏት. ብቻ. አልገባኚም. ስለደማም የምታውቁ.
እንደምታነበው. ተስፋአደርጋለሁ
እኔም ደስ ብሎኛል ባሌ ገባ የቀሩም አሉኚ ኢንሻአላ በቀርብ ቀን
ኮድ ሥንት ላይ ናቸው አሁን ባሌ እና ወንድሜ ጠፍተውብኝ ነው እህቴ 12 ቀናቸው ከጠፍ እሥከ ዛሬ ይደውሉ ነበር ኮዲ 97 ነበሩ😢😢😢
@@user-wc4lx5js3gseada97 አልበረሩም እንዲ ጓደኛዬ 99ነው እና 98ላይ ደርሷል ብላኛል
ታጠቅዬ የስደተኞች ወንድም አንተኮ ልዩነህ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያድልልህ
በጣም። እናመሠግናለን። ወንዲማችን። በጣምነው። የምከታተልህ። እኔግን ሳውዲ። አይደለሁም። ግንሳውዲ። እወደታለሁ የዛሬ7። አመት። ነበረኩ። ግንእኔም። ሹመሲ። ታስሬነው። ነበረ። አቀዋለሁ።
ታጠቅ ወዲሜ ባሌ አስራአዲ ወር ሆነው ግንጓደኞቹ ሁላቸውም ገብተዋን የባሰ ወረቀት ይዞን እና የጀዛት ወረቀት አልተሰጠውም ብለው መለሱት እና ከቻልክ መፍትሂ ካለህ
እዳተያለውን ያብዛልን የኛጀግና🎉🎉🎉
ጀዘ ካላህ ከይራን የሰደት አበትችን
አህለን ውንድማችን አባታችን ጀዛህን አላህ በጀነት ይበሽርህ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋአሊኩምሰላም አላህ ይጠብቅልን የኛጀግና በጣም መልካም ሰዉነህ ጀዛከላህ ከይረን ታጠቅ❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድም ታጠቅ ወላሂ ከአላህ በታች የስደተኞች አባት. ወንድም፣ሁሉ ነገር ነህ።አላህ ከሰው ጅብ ከተንኮለኛ ሴራ ይጨብቅህ ።የኛ ሰው ለቀልድ ለወሬ ነው ጊዚያችንን የምንሰጠው አንቸን የተወሰነ ሰው ያያል ግን እዚህ የማይውል ሚዲያ ላይ በመቶ ሺ ይታያል። እስኪ ላይክ ሸር እናድርገው
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ጀዛኽ አላህ ኸይር ውንድማችን ታጠቅ
ታጠቅ የስደተኞች እባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማሻአላ ደስ ይላል እረባካችሁ ምከሯቸው ተው እረ ተው እንመካከር ተኛም እሰቡንን
ወንድም ታጠቅ በአላህ ዱባይ የታገቱ ልጆች አሉ ሊረዳቸው እሚችል እዳንተ ለዜጎች የቆመ ካለ መላ በለኝ ሶስት ልጆች ናቸው አንዷ ደክማለች ሴትዮዋ ደብድባት ያለደመወዝ ሁለት አመት ሶስት አመት ሆናቸው እየተደበደቡ እገላችኋለሁ አቃጥላችኋለሁ ጠያቂ የለኝም እያለች እናም ሲሞቱ ከንፈር ከመምጠጥ ድረሱላቸው አድራሻ እሰጣለሁ መረጃ ሁሉንም ልጆቹ ወደ ሹርጣ መደወል አይችሉም ስልክ የላቸውም😢😢😢
ነይ እነሳሪ አሉኮ ማሬ
@@had-zc8 እሽ እማ አድራሻቸውን ስጭኝ
ጀዛክአላህህይረን ወንድማችንንንን❤❤❤
አሏህ ኒያህን ያሳምርልህ አሏህ ኸይር ስራህን ይቀበልህም ዱኒያወለኸይራ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ወዲምአችን ታጠቅ በቅርብከሀገር የገቡአሉደ ለማለትየፈለኩት ካገርየመጡ ቤሰብልጆችነበር የመን ይሁኑ ሳኡዲአላወቅንም የመንመቀበጥይችላሉዴ ታስረዋልም ይባላል ቤሰቧቻቸዉተጨቀዋል ስልክሰተዉኝነበር ፈራሁእዳልደዉል ይቀጠቅጦቸዋልብየ ረመዳንላይነዉየመጡት በዛወቅትወዳሳኡዲ የገባለዴ በጣምይቅርታሀሳቤን መጠቅለልአልቻልኩም ካየህዉ መልሽልኝ ያኡሁይ አሏህባለህበትይጠብቅህሀያትህንያርዝመዉኢሽአሏህ
ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብ
በስልክ ተልኳል ታጠቅ እናመስግናለን የሀጅ ነገር መላ የለውም አላህ ገንዘብ ይስጠን እና ከሀገራችን እንመጣለን😣🙁
ጀዛክአላህ ከይርየስደቶችአባት አላህባለህበትይጠብቅህያርብ
ያአላህ ወድሜን በሰላም ለሀገሩ አብቃዉ ያረብ ሁሉም ሰዉ እናት አባት ወድም እህት ያላቸው እና ሁሉንም ለሀገራችን አብቃን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ትልቅ ምስጋና ይገባው እስረኞችን ከስር ቤት አውጥቶ ለሀገራቸው ያበቃቸው አላህ የለገራችንን ስላም ይመልስልን ያረብ
ታጠቅ ወዲማችን መልካም ሰው እግዝአብሔር ይጠብቅህ
ሽኩረን ታጠቅ ወዲማችን
as.al.wr.wb.ተጠቅ ሚድያ እኔ ሚጠይቅህ ከሰውድ ቢዘ ተልኮልን በኤጀንስ ቦሮሰስ ከጨረስነ ቦሀለ እግልት የበዘብነው መግስት መፊቴ እድሰጠን እድተሰስብልን በኩቡረ እጠይቀሀለው
ታጠቅ ወንድሜ አላህሡባሀነሁ ታአላ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድሜየ
ስደት አባታችን ኑርልን🎉🎉
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አይ የዘዱሮው ሀጂ ላይሳካልኝ ነው ያረቢ ኢንሻአላህ ለኸይሩነው ምናለ ፈቅዶልን ብንሰራ አጂርም ያገኝ ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ
አላህ ይጠብቅልን የኛ የስደተኞች አባት ኑርልን❤❤❤❤❤❤
ታጠቅየ አላህ እሰከ ቤተሰቦችህ አዱኒያ በአይሀራ ድሎትን እንዱሰጥክ የዘውትር ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤ታጠቅየ
ጀዛካለህኸይርበጣም ከባድ ነዉሁለም ነገረ ዱሮ ቀረ
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ኡፍፍአሁንሰ ሰደትምርርነው ያለኝ ወላሂ የታጠቅን መለክት ደሰእያለኝ ሳዳምጥ መዳምተብየዋ ቀልቤንገፈፈይኝ😢😢😢ታጠቅ የሀገርመሪ ሁንናገላግለን🙏🙏
ታጠቅዋ እንደው ያሻራውን ጉዳይ በደንብ ገልፀሀዋል ሳኡድ መግባት እንፈልጋለን ሀገር ውስጥ ነው ያለነው
አልሃምዱሊላህ ወንድሜ በሰላም አገር ገባልኝ ለቀሩት እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለሀገራቼው ያብቃቼው
ነጠቅ አንተ ለስደተኞች ለክርስታን ለሙስሊሞች ስትል ነው የምታገለግለው።አላኽ ጀዛኽን ይክፈልህ።በመቀጠል እኔ ያስጨንቀኝ አንተ ለነሱ በጣም እየለፋኽ ብዙ ልጆች አ/አ እንደደረሰ ቤተሰባቸውን ጋ ሳይሄዱ ቀጥታ ወደ ሳውዲ ይመለሳሉ እኔ ሱ/ላንድ ስላለኺኝ በአይኔ ያየኹትንና ጠይቄ ያረጋገጥኩትን ነገር ነው የምናቀርበው።ወላሂ ሀለቃ ነው የምነግርኽ። አንተ እንደዚኽ እየለፋኽላቸው።እኔ በጣም ነው ያዘንኩት።
9:58 ታጠቅ በጣም እናመሰግናለን
ጀዛከላህ ኸይር
አንተ ጀግና ሰው እድሜ ይስጥህ አብዝቶ
ታጠቅየ እወዲሀለሁ አባቴዋ❤
አላህ ይጠብቅህ ዉዲሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Masha Allha. Allah yitebik
ህጉን ጠብቀን ብንኑር ጥሩ ነው ታጠቅ እናመስግናለን
😢😢😢 የበርራው ነገር ያስፈራል አሏህ የሱቱር በስ
እንደት?
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን❤
ትለያለህ ወድማችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤❤
ተጠቅ ሰንት ቀን ጠያኩህ አትመልሰም የእቀማው መንገድ ለምንድነው የቆመው ሁሉነጋር ጨሪሼ ነበር ጊን መንገዱ ቆመዋል አያሉ ነው እጀንሲዎች የወጠነው ወጭ እንዴትሰ ነው መድራጊ የለብን
እግዚአብሔር ይባርክህብወንድማቺን
ወድማችን ታጠቅ ኑሪል
ወድማችን አላህ ያቅይህ
የሰማይ የምድሩ ጌታ በስደተኞች ጉላይ በሚመለከት ሁሉ መፍትሄ ሰጭ አንተን ያድርግር ለሱ ምን ይሳነዋል
እዉነት ት ነዉ ታጠቅ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ❤❤❤❤
ዎድሜየ ታጠቅ አንድ ዎድሜየ ከ አስራ አስት ዓመት ባሃላ ባስማ አለህ ብሎ መለሱት
ታጠቅ ወድሜ 8ሳምቱአድስ አበ ባ እሰካሁን በምን ላግኘው
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድም ታጠቅ ❤❤❤❤❤❤
አለን አላህይጠብቅህወድምታጠቅ በዱኒያም በአኸራም አላህ ያሠብከውንአላህ ይወፍቅህ
በርታልንአድሥነገርካለአሰማን።
ያረብ ስደተኞችን ያኢላሂ የረፍት እጀራ ስጠን ያረብብብብብ
ታጠቅ በጣም ከምሳሳላቸው ከላኢላሃኢለሏህ ወንድሜ ነህ አሏህ ይጠብቅህ
ታጠቅየ።ወድማችንአላህይጠብቅህ።
ታጠቅ ኢትዮ ደርሰን የመጣን ኢቃማ ማውጣት አይቻልም ወይ ማለቴ ከሳውዲ የወጣንበት በስማ ያለብን
ታጠቅ አላህ ይጠብቅህ መልካም ወንድማችን
❤❤❤አላህይጠብቅህ
አለን🎉🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነህ ታጠቅየ የኛ አሳቢ አላህ ጀዛህን ይከፍልህ🎉🎉❤❤❤
ታጠቅዬ ከዚህ ያለነውም ኢቃማ ቢኖረንም ሀጅ ማድረግ አንችልም
ALENELEHE YE KEDESTE ETHIOPIA LEGE SELAMEHE YEBEZA
Inamesegenalen teteq midya 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
አልሐምዲሊላ
በባህር ሚመጡ ሰወች እህህህህህህ አስመረሩን ምን ይሻላል እነሱን በማንሳት ሴቱ እድሜው አለቀ
ጀዛካላሁ ኸይር ወንድማችን
አለን ወዲማቺን🎉🎉🎉🎉😢
አለነአለነ❤❤❤❤❤❤ወድምታጠቅ❤❤❤❤
ኸረ ወንድም እኔ ግራ ገብቶኛል ታጠቅ አውራኝ ከቻልክ
ወአለይኩም ሰላም ታጠቅ እንደትነህ መልካምሰው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
አህለን ታጠቃችን
ታጠቅ አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እለን ወንድም ታጠቅ እረጅም እድሜ እና ጤና
አልሃምድልላህ ዘሬ ዳስ ብሎኝል ጎዳኝዬ ዘሬ ገብቶል
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለሀገራቸዉ አበቃቸዉ
ባሌ ሀገሩ ገባልኝ😍🙏🙏🙏
ወንድም ውነቴን ነው የምልህ ሳውድ ላይ. አንተን ነበር. አምባሳደር ማድረግ.
እንዲረሳን ነው?
ታድለሺ
እንኳን ደስ አለሺ የኔ ባል ከተጣሉት አስገብተውት የሄው 15ቀን ሊሆነው ነው ካለፈው የበረራ ቀኑ እናቱ ተጨንቃ ልትሞት ነው ጓደኞቹ ሲገቡ ስታይ ልጀ ምን ህነብኝ እያለች
@@Yonas12.መልካም ስው ሁሌም መልካም ነው አባሳደር ቢሆን ለምን ይርሳናል
ተደብቆ አምባሳደር😅😅😅
@@Mኢትዩጲያ የምቾት ጎርፍ እንዳይወስድብን ብየ ነው
እስኪ ታጠቅ አምባሳደር ይሁን የምትሉ
ይሁንንንንንን
ትክክልወላሂ
😮
❤❤❤❤❤❤
ኣሮሞ ተሆ ይሆናል ኢንባሲ ውስጥ ያሉት እነሱ ናቸው ማሰቢያቸው የተደፈነ
መሸአላህ ሰዉዲ የህግ አገር ያረብ ለኢትዮቢያም እዲህ ያለ መግስት ለግሰን
አሚን ያእረብ
አሚን
ወረቢ እውነት ነው ታጠቅዬ እኔ ሜሴጅ ተልኮልኝ አይቸዋለሁ።
አላሀምዱሊላህ ዛሬ ደስ ብሎኛል ባሌ ገብቶል❤❤❤❤❤❤ ቢቻል 100ግዜ ላይ ባደረግ ነበር
እንኳን በሠላም ገባልሽ.
በሥንት ወሩ ገባ. እህት
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ❤
አለን
@@ZahraMohemmd አወ አላሀምዱሊላህ ስንት ተጨንቂ በ6በሩ ገባ
ድጋሜ እንዳይመጣብሽ ጥረት አድርጉ እነሱ ሀገር ሲገቡ ስቃዩን ሁሉ ይረሱታል የምንገዱ የስር ቤቱ ልክ እንደ አድስ
እዴው ብችል ሺጌዜ ላክ ባረኩህ የኛ ጀግና የሥደተኞች አባት ሺ አመት ኑርልን
ታጠቅ ወንድማችንን እረዝም እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይሥጥልን ወንድሜ ገብቷል ደሥ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቅህ አንተንም ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ሥበብ ሆንካቸው ለእህት ወንድሞቻችንን
ኮድ ስት ማማየ
አላህ ይጠበቅህ. ያረብ ታጠቅዬ. በልጅ ተጠቅም የማታ እንጅራ. ይሰጥህ. አሚን በለ ታጠቅ ትንሸ ናት በለህ. ዱአ አንዳትነቅ የሰሰት. አመት የልጅ. እናት ነኝ
የዘንድሮ ሙቀት ሁጃጆች አላህ ይህ ናቸው መሞታቸው ነው በተለይ ሙቀት እማይችሉ ስዎች
ምነዉ እዛ ሳረግ በሞኩ
ህጋዊ ስሆን መስፈርቱን አሟልቼ እሄዳለሁ ኢንሻ አላህ ያረቢ ህጋዊ አድርገኝ ወላሂ ላተኮ ቀላል ነው ለኔ ግን ከባድ ነው ኢላሂ
አለን አለን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኑርልን ታጠቅ ወንድማችን እኔም በአንተ መረጃ አገሬ ገብቻለሁ አላህ ይጠብቅህ
ታጠቅወንድማቺን ፈጣሪ ይጠብቅህ በናትህ ተባበረኝ ወንድም ከጠፋ አንድ አመት ሆኖዋል
አተ የስደተኞች አባትነሕ የስቶችን እናት እባ አብሰሐል የኔም እናትእባ አዲቀይ ይታበስላታል ተስፋአደርጋለሑ የኔወዲም አይዝሕልኝ እየደረሰሕነው በረራግን እዳያቆም ያረብ😢😢😢😢😢
አታሟርቱ በረራ አይቆምም በአላህ ፋቃድ
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድወንድማችን ታጠቅዩ እኳን በሰላም ብቅ አሌክልን የስደተኞች አባት እንወድሀለን❤❤የነ ልጅም በሰላም ገብቶልኛል አልሀምዱሊላሂ የቀሩትንም አላሂ በሰላም ወደበተሰባቸዉ ያገናኛቸዉ ያረብ❤❤😍😍❤️❤️🥰🥰
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን ታጠቅ የስደተኞች ወዳጅ
ጀዛከላህ ከይረን ወንድም ታጠቅ ግን ብዙ ግዜ ትጠፋለህ ባለህብት አላህ ይጠብቅህ
የታጠቅ ቤተሰቦች እኔንም ደምሩኝ እህታችሁ አይለሁም እንዴ ወገን ለመቼ ቀን ነዉ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ብቅ በሉ
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ያረብ ቤተሰቦችህንም ይጠብቅልህ እረ ወድሜ አበሩ መደወያ የለውም ጠፋይ ታጠቅየ ጂዳ ነበር
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
የኞ ቅን አላህ ይጠብቅህ
ዴስ ብሎኞል ወንድሜ በሰላም ገባልኝ አልሀምዱሊላህ የቀሩትንም ጨርሶ ዴስታቸዉን ያሰማን ያረብ
የስደት አባታችንን ❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምነህ. ታጠቅ. እረ ደማም እስርቤት ያሉት. እኔ እህቴ ተይዛነበር ብትከጇነበር. ላመት ፈረዱባት ብሩንም. አናውቅም አሏት. ብቻ. አልገባኚም. ስለደማም የምታውቁ.
እንደምታነበው. ተስፋአደርጋለሁ
እኔም ደስ ብሎኛል ባሌ ገባ የቀሩም አሉኚ ኢንሻአላ በቀርብ ቀን
ኮድ ሥንት ላይ ናቸው አሁን ባሌ እና ወንድሜ ጠፍተውብኝ ነው እህቴ 12 ቀናቸው ከጠፍ እሥከ ዛሬ ይደውሉ ነበር ኮዲ 97 ነበሩ😢😢😢
@@user-wc4lx5js3gseada97 አልበረሩም እንዲ ጓደኛዬ 99ነው እና 98ላይ ደርሷል ብላኛል
ታጠቅዬ የስደተኞች ወንድም አንተኮ ልዩነህ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያድልልህ
በጣም። እናመሠግናለን። ወንዲማችን። በጣምነው። የምከታተልህ። እኔግን ሳውዲ። አይደለሁም። ግንሳውዲ። እወደታለሁ የዛሬ7። አመት። ነበረኩ። ግንእኔም። ሹመሲ። ታስሬነው። ነበረ። አቀዋለሁ።
ታጠቅ ወዲሜ ባሌ አስራአዲ ወር ሆነው ግንጓደኞቹ ሁላቸውም ገብተዋን የባሰ ወረቀት ይዞን እና የጀዛት ወረቀት አልተሰጠውም ብለው መለሱት እና ከቻልክ መፍትሂ ካለህ
እዳተያለውን ያብዛልን የኛጀግና🎉🎉🎉
ጀዘ ካላህ ከይራን የሰደት አበትችን
አህለን ውንድማችን አባታችን ጀዛህን አላህ በጀነት ይበሽርህ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋአሊኩምሰላም አላህ ይጠብቅልን የኛጀግና በጣም መልካም ሰዉነህ ጀዛከላህ ከይረን ታጠቅ❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድም ታጠቅ
ወላሂ ከአላህ በታች የስደተኞች አባት. ወንድም፣ሁሉ ነገር ነህ።
አላህ ከሰው ጅብ ከተንኮለኛ ሴራ ይጨብቅህ ።
የኛ ሰው ለቀልድ ለወሬ ነው ጊዚያችንን የምንሰጠው አንቸን የተወሰነ ሰው ያያል ግን እዚህ የማይውል ሚዲያ ላይ በመቶ ሺ ይታያል።
እስኪ ላይክ ሸር እናድርገው
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ጀዛኽ አላህ ኸይር ውንድማችን ታጠቅ
ታጠቅ የስደተኞች እባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ማሻአላ ደስ ይላል እረባካችሁ ምከሯቸው ተው እረ ተው እንመካከር ተኛም እሰቡንን
ወንድም ታጠቅ በአላህ ዱባይ የታገቱ ልጆች አሉ ሊረዳቸው እሚችል እዳንተ ለዜጎች የቆመ ካለ መላ በለኝ ሶስት ልጆች ናቸው አንዷ ደክማለች ሴትዮዋ ደብድባት ያለደመወዝ ሁለት አመት ሶስት አመት ሆናቸው እየተደበደቡ እገላችኋለሁ አቃጥላችኋለሁ ጠያቂ የለኝም እያለች እናም ሲሞቱ ከንፈር ከመምጠጥ ድረሱላቸው አድራሻ እሰጣለሁ መረጃ ሁሉንም ልጆቹ ወደ ሹርጣ መደወል አይችሉም ስልክ የላቸውም😢😢😢
ነይ እነሳሪ አሉኮ ማሬ
@@had-zc8 እሽ እማ አድራሻቸውን ስጭኝ
ጀዛክአላህህይረን ወንድማችንንንን❤❤❤
አሏህ ኒያህን ያሳምርልህ አሏህ ኸይር ስራህን ይቀበልህም ዱኒያወለኸይራ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ወዲምአችን ታጠቅ በቅርብከሀገር የገቡአሉደ ለማለትየፈለኩት ካገርየመጡ ቤሰብልጆችነበር የመን ይሁኑ ሳኡዲአላወቅንም የመንመቀበጥይችላሉዴ ታስረዋልም ይባላል ቤሰቧቻቸዉተጨቀዋል ስልክሰተዉኝነበር ፈራሁእዳልደዉል ይቀጠቅጦቸዋልብየ ረመዳንላይነዉየመጡት በዛወቅትወዳሳኡዲ የገባለዴ
በጣምይቅርታሀሳቤን መጠቅለልአልቻልኩም ካየህዉ መልሽልኝ ያኡሁይ አሏህባለህበትይጠብቅህሀያትህንያርዝመዉኢሽአሏህ
ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ ያረብብብብ
በስልክ ተልኳል ታጠቅ እናመስግናለን የሀጅ ነገር መላ የለውም አላህ ገንዘብ ይስጠን እና ከሀገራችን እንመጣለን😣🙁
ጀዛክአላህ ከይርየስደቶችአባት አላህባለህበትይጠብቅህያርብ
ያአላህ ወድሜን በሰላም ለሀገሩ አብቃዉ ያረብ ሁሉም ሰዉ እናት አባት ወድም እህት ያላቸው እና ሁሉንም ለሀገራችን አብቃን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ትልቅ ምስጋና ይገባው እስረኞችን ከስር ቤት አውጥቶ ለሀገራቸው ያበቃቸው አላህ የለገራችንን ስላም ይመልስልን ያረብ
ታጠቅ ወዲማችን መልካም ሰው እግዝአብሔር ይጠብቅህ
ሽኩረን ታጠቅ ወዲማችን
as.al.wr.wb.ተጠቅ ሚድያ እኔ ሚጠይቅህ ከሰውድ ቢዘ ተልኮልን በኤጀንስ ቦሮሰስ ከጨረስነ ቦሀለ እግልት የበዘብነው መግስት መፊቴ እድሰጠን እድተሰስብልን በኩቡረ እጠይቀሀለው
ታጠቅ ወንድሜ አላህሡባሀነሁ ታአላ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድሜየ
ስደት አባታችን ኑርልን🎉🎉
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አይ የዘዱሮው ሀጂ ላይሳካልኝ ነው ያረቢ ኢንሻአላህ ለኸይሩነው ምናለ ፈቅዶልን ብንሰራ አጂርም ያገኝ ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ
አላህ ይጠብቅልን የኛ የስደተኞች አባት ኑርልን❤❤❤❤❤❤
ታጠቅየ አላህ እሰከ ቤተሰቦችህ አዱኒያ በአይሀራ ድሎትን እንዱሰጥክ የዘውትር ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤
የኛ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤ታጠቅየ
ጀዛካለህኸይር
በጣም ከባድ ነዉ
ሁለም ነገረ ዱሮ ቀረ
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
ኡፍፍአሁንሰ ሰደትምርርነው ያለኝ ወላሂ የታጠቅን መለክት ደሰእያለኝ ሳዳምጥ መዳምተብየዋ ቀልቤንገፈፈይኝ😢😢😢ታጠቅ የሀገርመሪ ሁንናገላግለን🙏🙏
ታጠቅዋ እንደው ያሻራውን ጉዳይ በደንብ ገልፀሀዋል ሳኡድ መግባት እንፈልጋለን ሀገር ውስጥ ነው ያለነው
አልሃምዱሊላህ ወንድሜ በሰላም አገር ገባልኝ ለቀሩት እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለሀገራቼው ያብቃቼው
ነጠቅ አንተ ለስደተኞች ለክርስታን ለሙስሊሞች ስትል ነው የምታገለግለው።
አላኽ ጀዛኽን ይክፈልህ።
በመቀጠል እኔ ያስጨንቀኝ አንተ ለነሱ በጣም እየለፋኽ ብዙ ልጆች አ/አ እንደደረሰ ቤተሰባቸውን ጋ ሳይሄዱ ቀጥታ ወደ ሳውዲ ይመለሳሉ እኔ ሱ/ላንድ ስላለኺኝ በአይኔ ያየኹትንና ጠይቄ ያረጋገጥኩትን ነገር ነው የምናቀርበው።ወላሂ ሀለቃ ነው የምነግርኽ። አንተ እንደዚኽ እየለፋኽላቸው።እኔ በጣም ነው ያዘንኩት።
9:58 ታጠቅ በጣም እናመሰግናለን
ጀዛከላህ ኸይር
አንተ ጀግና ሰው እድሜ ይስጥህ አብዝቶ
ታጠቅየ እወዲሀለሁ አባቴዋ❤
አላህ ይጠብቅህ ዉዲሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Masha Allha. Allah yitebik
ህጉን ጠብቀን ብንኑር ጥሩ ነው
ታጠቅ እናመስግናለን