ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ በሻቱዬ በተለይ የጀርባው ማሳጅ አስጎመጀኝ እዚህ በስደት ላለሁት እህትሽ በጣም ያስፈልገኛል ዋው! ሰዎቹ መልካቸው መስተንግዷቸው 💯 ነው!!
ሊንክ ብታሰቀምጪላት የልጅትዋ አድረሻዋ እህቴ ጥሩ ነበር
Betam kenseshal Beshiye jegina❤❤
ወይባ ቤቶች ለካሜራ እይታ በአብዛኛዉ ታሳያላችሁ እዉነታዉ ሌላ ነዉ የእናንተን ደሞ አያለሁ ?
በሽዬ በጣም ነው የቀነሽው ጎበዝ በዚው ቀጥዬ
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስፅፍ በጣም ለውጥ አለሽ ግን ውፍረት አንች ላይ ውበት አለው አያስጠላም በውፍረትሽም ታምሪያለሽ!
ክፍያው ሥንት ሊሆን ነው
መቼ ይሆን ይህንን ህድል የምጠቀመዉ❤❤
wooow sewodaw bashey❤❤❤❤❤❤
በሻዱ እጅግ አመስግናለሁ ይህንን ሼር ስላደረግሽኝ አገር ቤት ስመጣ እሞክረዋለሁ መተንግዶ ንፅህናቸው እንክብካቤው ዮ ነው Apluse ስጥቻለሁ በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምናለበት ሁላችሁም ለቀረፃ ብቻ ሳይሆን የእውነት ከልባቹ ሁሌም ብትሰሩ?! ማስታወቂያ ብቻ
Exactly 💯 😊agree with you
አችም ታዝሀሻል ተባረኪ ይሂ ቤት ብቻ አይደለም በጣም ብዙ ቦታ ያሉ ሁሉ እንደዚህ ናቸው
በተለይ የፀጉርዋ ቅቤ የተጠቀመችው ብዛት ተጋነነ ለሁሉም ሰው እንደዛ አይደለም ። ማስታወቂያ ሲካበድ አልወድም
ይሄን አገልግሎት ለማግኘት ስትሄዱ ካሜራ ይዛችሁ ሂዱ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው በጣም ተጋንዋል
@@ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨተሳስተሻል ለሁሉም እኩል ነው
ጎበዝ ጓል ዓደይ
ይህ ባህል የወሎ ነው
ዋው ነው እኔስ ዞሮብኝ ፌንት ነው የነቀልኩት ምሞት መስሎኝ ውይ😂
ዉይ በሻቱሳ ስወድሽ የዋህ
ውይ ስመጣ የምፈልገው የወይባ ጢስ ነው
ዋው ያምራል
Arif lewt nw betam nw yekeneshu demo yamrebeshal wubetshn agolaw
U are strong & beautiful mom
እኔማ ገና በ 30 አመቴ የ 50 ዓመት አሮጊት ሁኛለሁ 🤦ዉይ ስደት እድሜዬን መብላቱ ሳያንሰው ኧረ አሁንስ ስደት ሰለቸኝ ለማን እንደምለፋ እንኳን አላዉቀዉም እድሜ መገበር ብቻ 🤦🤦🤦😢
አድራሻው የት ነው?
Yene wud des yelale betam ❤❤
Wow betam keneseshal
Wow!
በማርያም:አጓጓሽኝ:አርገው:ቅመሞችዬ:ከሥደትሥንመለስ:የወይባጢስ:መሞቅአለብን:ለወገብም:ብቻሴትልጅ:ባጠቃላይ:ያስፈልጋታል
3:24 ትግርኛ ሰማው❤❤ ሴትዮዋ ትግራወይቲ ናት
ከስራዋ እንጅ ከዘሯ ምን አለን
Bashe banatish sponsor adirgign❤
gerwa brmel yklale wyi wefrtko ysetlale
ወይባ የወሎ ባህል
Selek kuter
አቤት ግፍ ሰዉ ሚባለው አቱዋል እናንተ አስር አይነት እህል ማር ቂቤ ትላላችሁ ደሞ በአደባባይ አለማፈራችሁ እግዚአብሔር ቤቱጋር ይታረቀን እግዝዮ ልቦና ስጠን
ይህን የሚያጨማልቁ አሳዘኑኝ በየቀኑ ይሰለቻል 😂😂😂
አረብ አገር የልጅ አር ታጥቢ የለ ማርና ቅቤ መፀየፋ ወገኝአ ድስት ሰሀን ሽንት ቤት ትፈትጊ የለ
ካፌ ነጠቅሽኝ አይ አበሻ ስራ ሲንቅ መከራ ነው
@@meaziwendemumeaziwendemu7012ይገርምሻል 😂😂😂 የኛ ሀበሻ ሀገሩ ስራ ይጠየፋል,ሲሰደት ግን 😂😂😂
@@meaziwendemumeaziwendemu7012እኮ