//ስለውበትዎ// ሜካኘን ያስንቃል የተባለለት የተፈጥሮ መዘነጫ... /እሁድን በኢቢኤስ/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
በጣም የወደድኩት ቦታ ገና ስገባ የባለቤትዋ እና የሠራተኞችዋ ፈገግታ እና እንክብካቤ፣ የቤቱ ንጽሕና በአጠቃላይ በሠጡኝ አገልግሎት በጣም ተደስቻለሁ። ሁላችሁም ሄዳችሁ ብትሞክሩት በጣም ትወዱታላችሁ። ለሠጣችሁኝ ቆንጆ አገልግሎት በጣም አመሠግናለሁ።
ኢቶዬጲዬ በጣም ደስ ብሎኛ በቅድምያ እንኳን ወደ ሀገርሽ ተመለሽ ጥሩ ሥራ ነው በርች ❤❤
ሁሉም ደንበኖ እኩል ካሰተናገዳቸሁ ጥሩ ነዉ ለቲቪ ብቻ እንዳይሆን የደረሰብን ችግር ሰላለ ነዉ
ለሁሉም አድ ነው ምንም ስጋት አይግባሽ
መጥቼ አያለው እንደዛ ከሆነ መስተንግዶው
Liknuw kasetenagedachugn kehte gar emetalew
ባህልም ውበትም አለባበስም ጀግንነትም ታሪክም ተወሎ የተርፈውን እሚጠቀሙ እሚመስለኝነገርስ ሌሎቹ ማሌሺ የኔወሎአማራ ሁሉን አማልቶ ሳይሳሳ ያደለሺ ያርቢአላህ ክፉንያርቅልሺ😊😊😊
ሳህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሁሉ ከወሎ ደጅ አለ ታድለን
❤❤❤ በጣም ያምራል ብለቤቲቱ የወይባ ጭስ ምልክት ፊቷ ያበራል ❤❤❤
ኢሻአላ 5ወርቀረኝ አገሬሥገባ ከቤቴ መርሳየ ወሎየነቴ ዉበቴ ድምቀቴ❤❤❤❤
መርሳየ ያገሬ ልጅ
በጣም በጣም ደስ የሚል ኣሰራር ።ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ይባረክ።በርቺ በርቺ የኔ እህት
የፈረንሳይ ሽቶ ምን ያደርግልሻል የወሎ ወይባ ጢሱ ይሻልሻል የተባለለት❤❤
የትነውአድራሻው የወባጢስ ስንመጣ እንድንጎበኝ
diabeticየወይባጥስ መጠቀምይችላል?
ሳህ ትከከል
❤❤❤❤
መልሱልን የምታውቁ❤❤❤❤ ወይባ ማለት ባገራችን በተለምዶ አጠራር ወይራ ማለት ነው ወይስ ምንድን ነው
ከማዳም ቤት ስወጣ ቀጥታ እዝህ ነው የምሄደው ስብርብር ብይለሁ
እኔም በተለይ ለወገቤ ኡፍ😢❤❤❤
አብሽሩ እህቶቼ ጤናቹ ይዛቹ በሠላም ለሀገራቹ ብቁ
በጣም ነው የምታምሪው ኢትዮጵያ ስምሽ ራሱ ❤ ቤቱም ያምራል።
I am customer of fikir selam and I love the service they give keep it up
ዋጋው ንገሪን እስኪ
@@mitkbekele 1500-2000
Price ngrrin esti
Wea is it located merry
Is it help full? Especially for dry skin
ለወንድም ዘንድሮ ጉድ እናያለን እድሜ ይስጠን እንጄ ቅመሞቼ
እኔም ገርሞኛል የወሎ ወይባ ጭስ ወሎ ላይ እናቶቻችን ሴቶቻችን ናቸው ሚቆነጃጁበት አሁን ደግሞ ለወንድ እያሉ ነው
Wende gin turu ayidelem altebalem inde
😂😂
@@ሀይፋክክክክክክክ
😂😂😂😂ድሮከሙሽር ይሞቁነበር ለጫዋታ ከሙሽሪትጋር ለዛዉም ከመርሳ በታች
ጥሩ ነው ይባላል እስኪ ስመጣ እጠቀማለሁ ሰላም ለሀገራቺን
አሜን በሰላም ነይ
የት ነው ውይ የጀርባ ህመም በማዳም ቤት ሥራ ወልቋል 😢
አበሳ ጀግና ሴት በርች
ዋው ቤቱ በጣም ያምራል ደስ ይላል
እህህህህቅቤዉ እሷለተቀባችዉ እኔን ቀዘቀዘኝ ደስሲል
ሊያዩ በጣም ደስ ይላል አስቀናሸኝ
የቤቱ ውበት ንጽህናው እንዴት ያምራል መጥቼ እጠቀማለሁ❤❤❤
I wish we had a place like that here in the America
There is also one in Las Vegas owned by an Ethiopian lady.
እሳቱ ከነደደ ፈራሁ እዴት ይሮጣል ቤቱ ዋው ሲያምር
እሳት አይነድም ጉድጓድ ውሰጥ ነው ሚሆነው ጭሱ ብቻ ነዉ ሚወጣው
ሊያዬ ትችያለሽ ቀለል አድርገሽ ወሳኝ ነጥቦችን ታነሻለሽ😘
I wish we had here in America, I love it. It's relaxing
ሰብለ አሜሪካ ዉስጥ ጀምራለች
I wish we have this in 🇨🇦.
ts demo esunm kanadawochu atintewo yega newo endilu newo? ayzosh atchkuye yrasachewo yadrgulshal ketiopia enchtunm kitelunm yosdulshal do not worry.ክክክክክክ
አረ ቂቤው እኔ በተቀባሁት ፀጉሬ ረጀም ነው ደረቀብኝ 😢😢 🧡♥️♥️
thankyou አመሰግናለሁ
ሁለቱን ቃላት በአንዴ ከመጠቀም thankyou ወይም ለብቻው አመሰግናለሁ ቢባል ወይስ ሁለቱንም ባንድ ላይ ባንዴ ማለት ይቻላል ስሰማ እና ስለሚገርመኝ ወይባ ጢስ ባለቤት
Thankyou አመሰግናለሁ ስትል ሰምቻት ነው
ማሻአላህ ደስ ይላል
በቀደም ያረግሸሁ መጨረሻሁን ሳታይ ግን ምንም አያረግሸም ❤
I am proud of you my sister I miss you ❤
ወንዶቺ ጌዎች ናቸው ወይባን እንጠቀም የሚሉት ጉድ እኮ
ነው 🤔🤔🤔🤔🤔🤔😊
እረ ወንዶች ጢስ አይሞቁም ነውር ነው በኛ 😂😂😂😂
😂😂
ሃይቅርብኝ ብለው ነዉ
ዋጋው ይጻፍልን
ማሸአላህ ደስ ይላል
መጨረሻላይ በምድነውመሳጅያረጋችሁት
አድራሻውን please!
የድምፅ ችግር አለው?
Betam Dese yelal Ethiopia berche well-done
እደው ኢትዬ ልግባ እማ ሰአት አልቆይም የመዳም ፎቆ ወገቤን ቆራርጦታል
ማሻአላህ በጣም ያምራል
አሰላሟለይኩም ውራህመቱላህ ወበርካቱሁ ያጀመአ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
ዋዉ የተለየ ነዉ
ችግሩ tv ላይ ሌላ ስንሄድ ጥሩ አገልግሎት አናገኝም
ሪያድ ዉስጥ እንደዚህ በደንብ የወይባ ጢስ የሚሰሩ ካሉ እባካችሁ ጠቁሙኝ
ውይባን ሳይ ሃግሬ ናፍቅኝ ብቅን ንብር ይምሞቅው
መምጣት እፈልግ ነበር ግን 45ደቂቃ
በጭስ ምቆይ አይመስለኝም ያፍነኛል
ስልኪ ቁጥር ኣስቀምጡልን
ሊያዬ ስወድሽ ❤️🥰
ከስደትመልስ ኢሻአላህእኔም
አይሻልሺም አሁን ዙለይካ
ዋው እንመጣለን በውነት❤❤
ዱባይ እምታዉቁ ካላችሁ እስኪ ጠቁሙኝ ቅመሞችዬ😊
እንዴት እናግኛቹ አድራሻ አስቀምጡልኝ
እኔ ምላችሁ ወይባ ጭስ ምሰሩ ሰወች መሰረቱ ከወሎ እንደሆነ ለምን አትናገሩም
@@meseretrefera2664 በጣም ያረጋልጅ አንች የት አውቀሽው ጥቅሙን
ለወንድ አይሆንም ነውር ነው ባህላችንን አታጣጥሉብን እባካችሁ ተው
ما شاء الله تبارك الرحمن جميل جدا
ማሻአላህበርች
ቦተው
የት ሰፈር ነው
ለሁሉም አንዳአይነት መስተግዶአይሰጡም አይቸዋለዉ
Camera man ይዘሽ ሂጂ😂😂
😂
እባክሽ ዋጋው ግልፁን ንገሪን እራሳችን አዘጋጅተን እድንመጣ???
1500እና2000
Where the address
ዋዉዉዉዉ❤❤❤❤❤
አድራሻ ብታስቀምጡ ጥሩ ነው ከስደት መልስ እንመጣለን
ወይባ (እጣን) በባህላችን ወንዶች አይጠቀሙሞ ::
የፊትሽጥራት ሳላደንቅአላልፍም
Please wear gloves yodit.
እስፔሻሉ ስንት ነዉ
The lady is impressive. But I wish she mantiend the price 😅
❤❤❤❤
❤
ሰላምናችሁ
እ/ይመስገን
የምትሰራዋ ልጅ ጓንት መጠቀም አለባት
የፊቷን ሜካፕ ሳታስለቅቅ ነዉ እንዴ ትሪትመንት የቀባቻት 🤔🤔
Yetnoo🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ልያይ ፋና የወይባ ጢስ ደሞ አንድ ቀን አሳይንን
እኔ ብቻዬን መዳም ቤት በያ ወሩ እጣቃም ናበር የወጋቤ አጥንት ተማምኩኝ ሚክናኒያቱም ሰዉ ስላሌለኝ ኒፋስ መታኝ አርፍ ነው ሰዉ ከለቹ
ስልክ
በቀን ሀለተየ ሙቂ ሙቁ ዉድ እህቶቸ ጭስ በጣም ጥሩነዉ ወላሂ ጥቅሙ ሙዙአይነት ነዉና ጧት1አየ ማታ1አደየ በቀን ሁለተየ ሙቁ በወር የሚባለዉ አይመቸኝም
እንዴ በቀን በቀን????
@@amytk6095 አወ በጣም ሀሪፍነዉ ወላሂ እኔ እደዛነበር የምጠቀመዉ ኢሻአላህ አሁንም ከስደት መልስ ኢሻአላህ ያረብ በጣምነዉ የምወደዉ አላህ ለዛያድርሰኝ
ሁማን ሄር ከሌለው ቀን ወጣለት😅😅😅
ያላገባች ሴት ሠጠቀም አችልም ወይ መልሱልኝ
የት ነዉ አድራሻዉ ሲቀጥል ብሩስ 🙄
ኤሄስ ተጠቅሞ ባይበላ ብታደር
የትአካባቤነዉ ቡታዉን ንገሩይ
Yat new addras
❤❤❤❤❤❤❤wow
የዋጋው ነገርስ
Lemen legna sedetegnochi.endentkemew zerzerun ataskemtulenm egnas man alen??????
ዋጋው ስንት ነውውው🎉🎉🎉🎉
1500እና 2000
ፐርም ላለው ፀጉር ቂቤ ችግር የለውምደ
የለውም እኔ ተቀብቼ ምንም አልሆነም
ለወለደች እያት ጥሩ ነው የት ባገኘሁት አናቴ ዲርቅብሏል የምር
ዋው❤❤❤❤❤❤❤
ድንግልን ሚመልሰው ወይባ ጥስ አላቹ ወይ አ
ያንችስ ከፋ
@@nafesanafesa3632
🤣🤣
አድራሻ ፃፉሉን
ፊጋ አቢሲኒይ ባክ ወደ ፊሊትስቶን በሚወስደዉ መገድ አዲስ ሚሰራው አሰፓሊት ላይ
Le keretsa new weyis hulunim customer endezih tinikebakebalachihu
Yalagebach ሴት ወይባ ብትጠቀም ችግር አለው?
👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
ሰው ለማብላት እቸገራለሁ እናት እግረ ተጨማለቁ 😂😂
😂😂😂😂
የትነው ሰፈሩ ስልክሽ አስቀምጭልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውድ
ፊጋ
ስንትብርነው
1500እና 2000
ሴቶች እባካቹህ ሜካፕ የምትጠቀሙ የተፈጥሮ ዉበታቹሁን አታበላሹ እግዚአብሔር ሲፈጥረን ቆጆ አርጎ የፈጠረን ወይስ በራሳቹሁ ተፈጥሮ አት ተማመኑ በማንም ሰዉ ሰራሽ ዱቄት መልካቹሁን አታበላሹ
ወይባ ጢስ ግን ድግል ልትገባ ትችላለች ወይ ?
አትችልም
@@SalihaAdem-z2r ከምሬነው የጠየኩት
Anchin amige gud honku
የወንዶች ፣የግራዋ፣ጭስ ተጀምሯል የተባለው እውነት ነው??
Betam yameral wagaw sent new ngerge eflgalw