ምንም አይነት ሰውነት የማይመርጠው ፋሽን እና በቀላል ገንዘብ ድምቅ ማለት የሚቻልበት ሽክ በፋሽናችን ክፍል 29

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • A program focusing on fashion and beauty.
    The show features different thoughts behind one’s self presentation, personal traits that are assumed by others about the choices of clothing, physical attractiveness and clothing attractiveness, common stereotypes with regards to clothing, makeups and others related to beauty.
    Every Thursday @ 7:00PM
    #Shek_EBSTV #Fashion _EBSTV #Design_EBSTV #FashionAndBeauty

ความคิดเห็น • 419

  • @tudtfyd9612
    @tudtfyd9612 4 ปีที่แล้ว +147

    ዱአ አድርጉልኝ እህቶቼ ኮረና ይዞኛል በጣም አሞኛል ሀገር ደውዬ ለአጎቶቼና ለአክሥቶቼ ተናገርኩ ግን ምንም አልመሠላቸው እናቴ ኖራ ቢሆን ሥንትዬ በጠየቀችኝ ነበር አይይ

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 ปีที่แล้ว +4

      Ayzosh ema Allah yemarish yerdash

    • @kunsensalemu9070
      @kunsensalemu9070 4 ปีที่แล้ว +15

      አይዞሽ ከሰው አትጠብቂ በእምነትሽ ፀልይ ሁሌም ለልጅዋ እምትጨነቅ እናት ብቻ ናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @melateanedareg7680
      @melateanedareg7680 4 ปีที่แล้ว

      ayezosh Fetare Ale

    • @أحلامالكلامالكراهية
      @أحلامالكلامالكراهية 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሺ እመቤቴ አለቺ እሺ ምንም አትሆኚም እህቴ ሻይ በማር አብዝተሺ ያለማቃረጥ ጠጪ ፀልይ ሚጥሚጣ ተመገቢ ድራሹ ይጠፋል ፈጣሪ ይማርሺ።

    • @sihemyewegdiwatubesharon1162
      @sihemyewegdiwatubesharon1162 4 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ማማየ ትኩስ ነገር ጠጭ

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 4 ปีที่แล้ว +7

    አድናቂሽ ነኝ ምክንያቱም ኢትዮጽያዊ ስርአትን የጠበቀ ነው ፋሽን ማለት ሁሌም አዲስ ነገር መፍጠር ብቻ አይደለም ብዙው እናቶች የለበሱት ነው በርች እህቴ የምትሰራ ሴት ውስጤ ናት

  • @tayituseifu7990
    @tayituseifu7990 2 ปีที่แล้ว

    Betam. Yameralu ejochesh yebarku
    And qen ayewalhu adrasha eflegalhu

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 4 ปีที่แล้ว +54

    ሽክ.በፋሽን.አድራሻ.አትናገሪ.ዋጋ.አትናገሪ
    ምድን.ነው.ነገሩ??

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እንዳልሽዉ ሽፎን ለባእል ብቻ ነበር አሁን በሚያምር አይነት ነዉ የተሰራዉ እኔ ደሞ ሽፎን በጣም ነዉ የምወደዉ በይበልጥ ከአበሻ ቀሚስ ጋር የተሰራዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ የኔ ቆንጆ አንቺ ወደኔ ቤት ብቅ በይልኝ እና እንጠያየቅ ብርትትት በይልኝ እህቴ

  • @stolteri1811
    @stolteri1811 3 ปีที่แล้ว

    Qengo, bemajemerya interview yadergsha set leje bexiha ena naxi yelbsehe beme langagerat

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 4 ปีที่แล้ว +15

    በጣም በጣም በጣም ነው የሚያምረው ይህን እራቁት መሄድ የጀመረ ትውልድ አልብሸው

  • @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ
    @ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው መገኛ ቁጥር ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር እማ

  • @bilienmhasion9411
    @bilienmhasion9411 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful ethiopian tradational dress. Keep the culture up.

  • @hasumusa9902
    @hasumusa9902 4 ปีที่แล้ว

    Aderasha weym silke kuter atenagerm mindenw ehite???

  • @zewditubogale8824
    @zewditubogale8824 4 ปีที่แล้ว +4

    ውድ አይደለም ያልሽው ውድ ነው ምክንያቱም ሁሉም ስው እኩል አይደለም ጥሩ ገንዘብ ለሚያገኙ ውድ ላይሆን ይችላል ጥሩ ገንዘብ ለማያገኙ በጣም ውድ ነው እና ሁሉም ገዝቶ እንዲለብሱት በተመጣ ጣኝ ዋጋ ብታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል 3,000 እስከ5,000 በጣም ውድ ነው እና ለሁሉም መልበስ ለሚፈልግ ዋጋውን አስተካክሉ በማለት አስተያየት ነው ።

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 4 ปีที่แล้ว +3

    NICE ONE LOVE IT..GOOD JOB SISTER.

  • @senaitgeberu4452
    @senaitgeberu4452 4 ปีที่แล้ว

    Tegrewoch betam tetekame nachew!! Ke dero jemero le bahelachew leyu keber alachew!!

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 4 ปีที่แล้ว

    Konjo nwe gen ye Ethiopia merte nwe??? Weyese chaina nate cherkun yemtamrtew? Betam yamrslu

  • @ናኒ-ፀ4ዠ
    @ናኒ-ፀ4ዠ 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ ልዋመይ ምርጥ ስራ ነው አይቼዋለው ባህልን ከማስተዋወቅም አንፃር go it girll

    • @freweynigebray8285
      @freweynigebray8285 4 ปีที่แล้ว +1

      ናኒ ሰላም የኔ ልጅ የልዋምን አድሬሰ ልትነግሪኘ ትችያለሽ የኔ ማር

    • @freweynigebray8285
      @freweynigebray8285 4 ปีที่แล้ว +1

      አድራሻ ንገሩን

    • @ናኒ-ፀ4ዠ
      @ናኒ-ፀ4ዠ 4 ปีที่แล้ว

      @@freweynigebray8285 0911008974 በዚህ ደውይላት ራሧን ታገኛታለሽ መኣረይ

  • @እረብቃወለየዋ
    @እረብቃወለየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ይኸ ቦታ የት ነው የገበያው መአከል???

  • @Robielitos1234
    @Robielitos1234 3 ปีที่แล้ว

    Where is this Place? I want to come. Please give me the address.

  • @hananezereye9900
    @hananezereye9900 4 ปีที่แล้ว

    Aderasha asekemtu betam dese yelale

  • @distatedistadista4979
    @distatedistadista4979 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው እረዘም ያለ ነው እደባላችን ነው ጥሩ ቀጥሉበት

  • @alemmulu878
    @alemmulu878 3 ปีที่แล้ว

    አድራሻቹህን ላኩልን

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም
    @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሲያምር❤

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 4 ปีที่แล้ว

    እባክሽ አድራሻሽንና የሽፎን የስልክ ጥቁር ሽን እስኩዌሩ በጣም ያምራል ።🙌🙌🙌👍👍👍😍😍😍🌷🌷🌷

  • @lijtinsudebebe1822
    @lijtinsudebebe1822 3 ปีที่แล้ว

    Eski fashion design temeren sera latanew eski serategn lemifelgu designeroc tekumin

  • @HdjFjfk-d5d
    @HdjFjfk-d5d 11 หลายเดือนก่อน

    አረ,የት,ነዉ,ያምራል,ቀጥር,ላኪልን

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 ปีที่แล้ว

    ኦ ያምራል

  • @fedilahailu3424
    @fedilahailu3424 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው ንገሩኝ

  • @hasumusa9902
    @hasumusa9902 4 ปีที่แล้ว +1

    Aderasha yelwem enda???

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    ዋጋውኑም ቡትነግሩን? አድራሻ እና ስልክቡታስቀምጡ?

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 4 ปีที่แล้ว

    አዪ ደህና ሄዳ ሄዳ 'የሀገር ምርት አልጠቀምም' ስትል ሁሉነገር ከሸፈ! ቀሽም !!!ትንሽ ያሳፍራል። ላስመጣ ሰፍ ብዬ ነበር ግን ይቅርብኝ። ያው የሀበሻ ቀሚሴ ይሻለኛል ዋለም አደረ የሀገሬን ሸማኔ እንደሚጠቅም ይሰማኛል። ከሀገራችን ጨርቃ ጨርቅ አምራቾች ጋር መስራት መሞከር አለበሽ

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 4 ปีที่แล้ว +2

    አድራሻዉን ወይ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 4 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ ሙስሊም ክርስቲያን ጸሎት አድሩጉልን ኮሮና ቨሬስ ይዞኛል ሰው ሀገር መተማም በጣም ከባድ ነው 😨😨

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል 💚💚💚💚💚💕💕💕💕💕💕💕

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ያምራሉ

  • @abrahahagos1215
    @abrahahagos1215 4 ปีที่แล้ว +1

    Are behulum aylebesm

  • @hayateibrahim4361
    @hayateibrahim4361 4 ปีที่แล้ว

    Betam betam yamral wub now ka habasha qamis balay now yewodadkut

  • @dddlove1242
    @dddlove1242 4 ปีที่แล้ว +2

    This is amazing sister ❤️❤️❤️❤️❤️ I can't wait to see you in ur shop kip up with good work

  • @አሽራፍሁሴን
    @አሽራፍሁሴን 4 ปีที่แล้ว +10

    አረብ አገር ከማጣው ጀምሬ በተላያዩ ዲዛይኖች ሞትዋል ዋጋው ራሱ አሪፍ ነው ኢትዮጵያ ዲዛይነሮች ለሀብታም እና ላአርቲስቾች ብቻ ነው ደጋ ያማከል ስራ አትሰሩም እድሜ ለቻይና ወጣቱ ሚለብሰው መች አጣ ገንዘብ ነው እንጂ

    • @elsateshome5966
      @elsateshome5966 4 ปีที่แล้ว

      አድራሻ ወይም ስልክ አስቀምጡልን አታስቀኑን በጣም ያምራል በርች

    • @mesrakmesrak4782
      @mesrakmesrak4782 4 ปีที่แล้ว +1

      @@elsateshome5966 0911008974

    • @elsateshome5966
      @elsateshome5966 4 ปีที่แล้ว

      @@mesrakmesrak4782 thanks

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 ปีที่แล้ว

    Betam midenek new emaye telebesalech hulem yamerale wowwww kejis kemeweter

  • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
    @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 4 ปีที่แล้ว +11

    ራቁታቸውን ከሜብዱ 10 እጅ ውበትም ባህልንም የጠበቀ ልብስ ነው በተለይ አርቲስት ተብየወች እነሱን እያዩ ሌሎቹም አበዱ ሰሙንን እነሱም እንደማስታወቂያ እየለበሱት ነው

  • @nebyatwoldemariam4148
    @nebyatwoldemariam4148 4 ปีที่แล้ว

    good job

  • @wediabraha1325
    @wediabraha1325 4 ปีที่แล้ว

    Sleek kererce xafelena

  • @dhhchgnl9329
    @dhhchgnl9329 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @hulleuugyzze623
    @hulleuugyzze623 4 ปีที่แล้ว

    Waw betam yamral keleru ena yesefat ayenet edegelin berechiii

  • @انسالحبشة
    @انسالحبشة 4 ปีที่แล้ว

    እቴ አብሽሪ አሏህ ያሽልሽ. በለኮረናይቱ. ሲቀጥል ሽፌን. ለኛ ለድሆች በጣም ይመጥነናል. ባቅማችን የሀገር ባህሉማ. መቸ. ለሀበሻ
    አይመጥነንም. ይሄማ ለኛ ነው

  • @haninsaied3077
    @haninsaied3077 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲያምር

  • @nsreenzain847
    @nsreenzain847 4 ปีที่แล้ว +1

    ሃሳባችሁ ሚደነቅ ቢሆንም ሲወደድላችሁና ሲታወቅላችሁ እና ዝናን ስታገኙ ምታስወደዱት ነገርን አላህ ያንሳላችሁ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 4 ปีที่แล้ว +18

    ሽክ በፋሽን ብሮግራሞችሽ ቀሽም ነሽ ምክንያቱም አድራሻና ዋጋ እና ስልክ ቁጥር ተናገሪ እባክሽ ጎታታ አትሁኚ

    • @teshome7160
      @teshome7160 4 ปีที่แล้ว

      ዋጋ ተናግራለች እኮ 2950 ከዚህ በታችም ዋጋ ሚሸጥ አለ ብላለች ቪዲዮ ላይ ስሚው

    • @liwamtsega2500
      @liwamtsega2500 4 ปีที่แล้ว +1

      0911008974

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 4 ปีที่แล้ว +1

    Well done lewam 👏👏👏👏

  • @adameyakobe4629
    @adameyakobe4629 4 ปีที่แล้ว

    አድራሻውንና ስልክ ስጡን

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 4 ปีที่แล้ว +4

    የሃገር ውስጥም የሽፎን ምርት ተጠቀሙ ነጋዴ ለነጋዴ ካልተጋገዘ አገር አታድግም ባይሆን ቅር የምትሰኙበትን ነገር እንዲያስተካክሉ በመነጋገር ብትሰሩ ጥሩ ይመስለኛል እናመሰግናለን

    • @asteraster7839
      @asteraster7839 4 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኛ ከይቅርታ ጋር

  • @ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
    @ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ ቁጥርሽን ፃፍልኝ

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 4 ปีที่แล้ว

    Anchi shuki akerbi gen botawun ena silki lemi atisikamchim

  • @lobabayaseen9185
    @lobabayaseen9185 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራን

  • @tigrayplea5385
    @tigrayplea5385 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ማነሽ ጠያቂ, ሁሉም ልብስ የፈለግሽው የወደድሽው መልበስ ትችያለሽ, የሃበሻ ደደብነት ብቻ ነው ይህ አይነት ሰውነት ለዚህ አይነት ልብር የሚለው። ሰው የፈለገው መልበስ ይችላል

  • @tlemlem
    @tlemlem 3 ปีที่แล้ว

    አድራሻዎን ለምንድ ንነው የማትናገሩት..?!

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 4 ปีที่แล้ว

    Betam.yamiral.hagera..sigeba.egezalehu..

  • @mimimerekato9938
    @mimimerekato9938 4 ปีที่แล้ว +1

    Yete akababi nw ena waga senet nw

  • @ddt826
    @ddt826 4 ปีที่แล้ว

    በጣምያምራል

  • @ገነትመካ
    @ገነትመካ 3 ปีที่แล้ว

    የት አካባቢ ነው ሲያምሩ

  • @weyneamanuel4745
    @weyneamanuel4745 4 ปีที่แล้ว

    Ayamerm

  • @EmanEman-cn5cg
    @EmanEman-cn5cg 4 ปีที่แล้ว

    Betam yamral

  • @dddlove1242
    @dddlove1242 4 ปีที่แล้ว +1

    Is really beautiful

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว

    Wow ያምራል እንደዚህ ስታቀርቢ ግን አድራሻ ወይም ስልክ ከስር አስቀምጪ

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 4 ปีที่แล้ว

    ሰለማላቅ ነው መልሱልኝ ሹፎን ማለት የትግሬ የባህል ልብስ ነው ? ሳየው እንደዛ አይነት መሰለኝ ግን በጣም ያምራል።

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 4 ปีที่แล้ว

      Awo

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 4 ปีที่แล้ว

      @@nesimdire3109 እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ምጣቴ አይቀርም ቁጥርሽን ይዣለሁ ወይ አዛለሁ ማር ።❤

  • @nardieriste9367
    @nardieriste9367 4 ปีที่แล้ว

    yat new botawn ategletum .

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራሉ ትክክለኛ አድራሻዉ ንገሪኝ ባክሽ እናበረታት ከቻይና ሱሪ ከመጣበቅ በቀሚስ ፈታ እንበል

  • @qalkidaanmulu7850
    @qalkidaanmulu7850 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam yihamiry👍❤

  • @adanechmelake9179
    @adanechmelake9179 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነገር ነው! ኢትዩጽያ የት አከባቢ ነው

  • @tsegaatakiletseyoum8638
    @tsegaatakiletseyoum8638 4 ปีที่แล้ว

    Tasasetashal babezate yamelabasew samane Ethiopia Tegeraye naw ewnat tanagere ayezoshi

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወላሂ በጣም ያምራል እህቴ በርች

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 4 ปีที่แล้ว

    አዲራሻአትናገሩምደ በጣምያምራል

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +10

    ሺፌን፣በጣምነው፣የምወደውልብሱች፣እናሱናቸው፣ዎጋውን፣ቁጥር፣አስቀምጭልኝእስኪ

    • @elg9049
      @elg9049 4 ปีที่แล้ว

      Ene yaserahut 2300 eskenetelaw new may be wagaw endemirchash lileyay yechilal gin endelibish tiseralech .....

    • @liwamtsega2500
      @liwamtsega2500 4 ปีที่แล้ว

      0911008974 lwam shifon

    • @shooshooali3120
      @shooshooali3120 4 ปีที่แล้ว

      ከአዲሳባባ ውጪ በሌላ ቦታ የት ይገኛል?

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 ปีที่แล้ว +4

    ሺፎን ቀን ወጣለት በቃ ያምራል 👌ሁሌም እሚያኮራ ነገር አለን !!!!

  • @uae4819
    @uae4819 4 ปีที่แล้ว

    ውይ በጣም ነው የምወደው ያምራል

  • @ዲናጉራጌዋ
    @ዲናጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว

    አድራሻዉ የት ነዉ

  • @nebugrebrikristos6586
    @nebugrebrikristos6586 4 ปีที่แล้ว

    Whats her website so we can order

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው የልጅን ስልክ ላኩልኝ አመሰግናለሁ

  • @nesimdire3109
    @nesimdire3109 4 ปีที่แล้ว

    Ye sewyewn adrash

  • @yodybirhanu7064
    @yodybirhanu7064 4 ปีที่แล้ว

    Shefon my favor, good job,

  • @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ
    @ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ይች ደሞ ስልክ አድራሽ ማስቀምጥ አትወትም

  • @zedbar7
    @zedbar7 4 ปีที่แล้ว +1

    Kotetam yeshefon material አንድ አይነት ነው ከውጪ ነው የማስመጣው ትላለች ብታመጪ ብታመጪ ከዱባይ ነው ከሀገር ውስጡ ምንም ልዩነት የለውም ያው እኛ ለምዶብን ነው እንጂ ከውጪ ነው ያስመጣነው ማለት በዛ ላይ ምኑ ላይ ነው አዲስ ዲዛይን የሱራሽው ይሄ እኮ ትግራይ አካባቢ በብዛት የሚሚሰፉት አሰፋፍ ነው ያንቺ የሚለየው በአጭሩና በደረጃ የሰራሽው ነው ያ ደሞ የተለመደ ነው ደሞ ከባድ ነው ትላለች እንዴ በዛ ላይ 2900 ብር

  • @tigetige9759
    @tigetige9759 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጨርሶይማርሽአይዞሽ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ የሚሸጡ ገንዘቤን ልኬ 300 Dollar ተበላሁ ነገር ግን የትም አያደርስም ፣ይልቅ ታምኖ ቢሸጥ ቆንጆ ነበር

  • @aliyaaabebe9949
    @aliyaaabebe9949 4 ปีที่แล้ว

    wow በጣም ያምራል👍💚💛💝

  • @zewdudegefajagema9955
    @zewdudegefajagema9955 4 ปีที่แล้ว

    Yameral betam

  • @ዜድየተዋህዶልጅ
    @ዜድየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    አረ እባካቹህ አድራሻውን ንገሩን በጣም ነው እሚያምረው መግዛት እፈልጋለሁ

  • @sentayozowdi1303
    @sentayozowdi1303 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉየአምራል

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ስልክ ቁጥርሽን ፃፊልን

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 4 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ በፊት ገጠር ሆኘ የምለብሰው ፋሽን ሆኖ ከች አለ

    • @አሜን-ሸ4ፐ
      @አሜን-ሸ4ፐ 4 ปีที่แล้ว

      እና ያለፈ ነገር ተመልሧ ፋሽን አይሆንም?

  • @sasabra27
    @sasabra27 4 ปีที่แล้ว +1

    Hiii

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 4 ปีที่แล้ว

    Yameral.

  • @አሜን-ሸ4ፐ
    @አሜን-ሸ4ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ምነው ሰልክ ቁጥር እረሣቹ?

  • @salemsolomon2503
    @salemsolomon2503 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow 💝💝💝

    • @coolamharicvideos1798
      @coolamharicvideos1798 4 ปีที่แล้ว

      ማንዴ የሰራበት ፊልም እስቂኝ ፓርት ስብስብ
      th-cam.com/video/BY_PYiVAH-Q/w-d-xo.html

  • @kirostirhas
    @kirostirhas 4 ปีที่แล้ว +19

    ሽፎን የትግሬ ነው የሚታወቀው አሁን ሁሉም ብለብሰውም

    • @yemisert5077
      @yemisert5077 3 ปีที่แล้ว

      የትግሬ አይደለም ትግሬዎች አቡጀዲ ሲለብሱ ነው የምናከው እድሜ ለወያኔ

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ
    @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +7

    አረ በማሪያም ቦታውን ወይ ስልክ ቁጥር ስጡን እንዴት ያምራል

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አድርጉልኝ ከተሳሳትኩ ሽፎን ከአበሻ ልቡስጋር ሲደባለቅ ዉበቱ ያጣል! ቅጥ ያጣ ይሆናል ባንደበላልቀው?

  • @rihanaali3583
    @rihanaali3583 4 ปีที่แล้ว

    Wigachu sete nwu

  • @kelemuaderesgne7533
    @kelemuaderesgne7533 4 ปีที่แล้ว +2

    አዳራሻው የት ነው???

  • @habtamhabtam2483
    @habtamhabtam2483 4 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ዋጋው ግን በጣም በዛ

  • @mohimmedyimer3767
    @mohimmedyimer3767 4 ปีที่แล้ว +5

    ስልክክክክ ቁጥር