በመጀመሪያ ለዛሬው አለባበሴ ይቅርታ እጠይቃለሁ ለገና በአል የባህል ቀሚሶች ዝግጂች habesha kemis new style

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 174

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +20

    waw ሱቅሽ ተስፋፋ ደስ ሲል ሳምሩ ቀሚሶችሽ ሳባዬ የኔ ጠካራ ተምሳሌት የምትሆኝ ወጣት በርችልን እዴት እደምኮራብሽ❤

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  ปีที่แล้ว +4

      🙏

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj ปีที่แล้ว +1

      ​@@SabaEthiotubeሳቢ እንዴት ነው ማገኝሽ እፈልጋለሁ የሙስሊም ማሻአላህ በጣም ያምራሉ 😊😍😍

    • @SabaEthiotube
      @SabaEthiotube  ปีที่แล้ว +1

      @@stgjjhsdcbbnjjj 00251969066071 ደውይ

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 ปีที่แล้ว

      ​@@SabaEthiotube ሀደ😂😂😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 ปีที่แล้ว

      I’m interested to please we’re is your location በሳይዜ ማሰራት እፈልጋለው

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj ปีที่แล้ว +7

    አንቺ ና የተንቢ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ማሻአላህ ጀግና ናቹ 😍😍😘😘😊

  • @soso-ji9np
    @soso-ji9np ปีที่แล้ว +13

    ምን ነው ሳባ ይህንን የመሳሰለ የባህል ልብስ እያለ አንዱን ቀለል ያለውን ጠለቅ አድርገሽ ብታስተዋውቂ ያምርብሽ ነበር ከይቅርታ ጋር

  • @asead5209
    @asead5209 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ሴት ልጅ እደዚህ መልበስ ሀጢያት ነው ሰው ይቅርታ ብትይን እኛ በቸርነቱ የምንኖር ሰወች የራስን ሀጢያአት መሸከም ያቃተን. ነን ይልቅስ ወደእግዚአብሔር መፍራት መመለስ ስራሺም ይባረካል የሰይጣን መጫወቻ አትሁኝ😢

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 ปีที่แล้ว +1

    ሳብዬ ጀግና ጠንካራ የስራ ሰውበርቻ ደንበኛሽ ነኝ ያንራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว +9

    ጠንክሪ እህታችን
    ለኔ #ጀግናየ የአርብ ሀገር ሴት ናት
    ሰደት ምርር ሰልችት ያላችሁ እህቶቸ አላህ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይሙላላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว +4

    ለምን ቀይረሽ አትሰሩም ነበረ አሁን ይህ አለባበስ ምን ይሉታል እ 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆❤🤔🤔🤔🤔🤔 ኧረተይ ሳባ አሁን በይ ስድቡን ቻይዉ

  • @ayni5236
    @ayni5236 ปีที่แล้ว

    ሳባዬ በጠም ደስ ብሌኛል እግዚአብሔር ስለረዳሽ። አሁን ነዉ ያየሁት ሱቅሽን የኔ ጀግና❤❤❤ ዉብ ቀሚስ ፈልጌ ነበር እንዴት መምረጥ እችላለሁ?

  • @waltewalte-y4x
    @waltewalte-y4x 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ስውሁሉ ፍጣሪ መፍራት ትቶ ለስውናውእሚጨናቀው ክብር የሆናውን ገላሽን ጥለሽ አሁን እራቁትመሄድ ምንድናው ጥቅሙ ስራውም ይደርሳል

  • @መሳቅነውአመሌ
    @መሳቅነውአመሌ ปีที่แล้ว +6

    ውድ እህት ወድሞቸ ሠላምለእናተሠላምለሀገራችን ያረብ አገራችንን ሠላም ይመልስልን

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው❤❤

  • @قلوالحمدلله
    @قلوالحمدلله ปีที่แล้ว +1

    ያገራችሴቶች እርቃናቸውን ነው የሚሄዱት ልበል ያኢላሂ አልሀምዱሊላህ ጌታየ ኒእመተል ኢሰላም

  • @meremam877
    @meremam877 ปีที่แล้ว +3

    ራስህን አበርታ !
    በህይወትህ እየተፈጠረ ያለውን እያንዳንዷን ጥቂት የምትባለዋን ለውጥህን የምታየው አንተ ብቻ ነህ ከትላንት ዛሬ የተወሰነ ያህል ከፍ ብለሀል ነገር ግን ማንም በለውጥህ አያደንቅህም !
    ስለዚህ አይግረምህ ላንተ እየታየህ ያለው ለሌሎች እየታየ አይደለም ሁሉም የራሱን በማየት ላይ ነው እና ራስህን እያበረታህ ጠብቅ !

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂ሳባዬ ቆንጆ ዳቦው ላይ ኮባ ጣል አርጊ ንፋስ እንዳይ ገባ የኔ ማር ጀግና ነሽ በርቺ

    • @mesi5970
      @mesi5970 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ😅😅😅😅

    • @Nardos-z5t
      @Nardos-z5t ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

  • @HagDan-so5fs
    @HagDan-so5fs ปีที่แล้ว +1

    ሳቢ በርች ጎበዝ የገና. ስመጣ መጥቸ ነዉ ምጎበኛሽ

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ ปีที่แล้ว

    ሳባዪ ፈታ በይ ምን አባቱ
    ህኔ ዉድድድድድ❤❤❤❤

  • @maryamenate8799
    @maryamenate8799 ปีที่แล้ว +1

    ግብፅ ነዉ እምኖረዉ ሳባየ እዴት ትልኪልኝ አለሽ በናትሽ መልሽልኝ

  • @dibootube816
    @dibootube816 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም ነው የሚያምርው ውብ ነው 😍😍😍👍👍👍

  • @agarit4416
    @agarit4416 ปีที่แล้ว +1

    ሳባየ፡የፈለግሽዉን፡መልበስ፡ትችያለሽ፡ሰዉ፡በልቡስ፡አይገመትም❤❤❤

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ ปีที่แล้ว +1

    ያአባይን ልጂ ዉሀ ጠማዉ 😢ማለት ይሄ ነዉ እኛ ይቅር አልን አላልን ለራስሽ ነዉጂ እህቴ አች ያላፈርሽዉን ፈጣሪን ይቅር በለኝ በይ 😢😢😢 ሠዉን ተይዉ የየራሳችን ሀጢያት አዝለን እየዞርን

  • @binementafere9652
    @binementafere9652 9 หลายเดือนก่อน

    ሰልክሽን ላኪ ልኝ እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w ปีที่แล้ว

    ልጄ እባክሽ በኪሎ መላኪያው እንዴት ነው ማለቴ ስንት ነው? አሜሪካ በስንት ጊዜ ይደርሰኛል? እባክሽ ፃፊልን ::

  • @haroni2982
    @haroni2982 ปีที่แล้ว +1

    ፡ፈጣሪ ያሣካልሽ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራ ልጅ ነሽ በርች ግን ስርአት የሌለው አለባበስ በክርስትናችሁም ይፈቀዲ አይመስለኝም አንዱን የሀበሻ ልብስ ብትለብሽ ምን ችግር አለው😮

  • @lemlemadgo890
    @lemlemadgo890 ปีที่แล้ว

    ሳቡዬ አድናቂሽነኝ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 ปีที่แล้ว

    እሺ በምንፈልገዉ በሌላ ባህል ልብስ ትሰራለሽ ወይ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 ปีที่แล้ว

    ዋጋወቹን መስማት እንና ንገሪን እሽ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት ปีที่แล้ว +1

    አውልቀሽ ቀይረሽ መስራት ትችዪ ፈልገሽው እጅ
    ለችም ጥሩ አደል ተስተካከይ ጥሩ ነው ልብሶችሽ ያምራሉ በርች።

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው ปีที่แล้ว

    ቁጥር ላኪልን

  • @Liyatube929
    @Liyatube929 ปีที่แล้ว

    Gobez nesh sis❤❤❤ Berchi

  • @Tigst-jc5gx
    @Tigst-jc5gx ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽ የታለ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว

    የባንዲራ ልብስ በጣም ነበር የምፈልገው።እና ከስር ሱሬ ያለው ከነቀሚሱ በጣም ነው የምፈልገው ለሉጄቼም ጭምር

  • @birhanegetahune6779
    @birhanegetahune6779 ปีที่แล้ว

    Pls slkeshen negerene order endnadege b k south af

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ ግን አስሬ ቢኮስ አትበይ ሰው ይረብሻል

  • @Fikr368Tube
    @Fikr368Tube ปีที่แล้ว

    Wowww.konijjoo. thanks ❤❤

  • @RahelZewde-z3f
    @RahelZewde-z3f ปีที่แล้ว

    ቁጥርሽን ብታስቀምጭልን

  • @Genet211
    @Genet211 ปีที่แล้ว

    እዴትነሽ የኔእሕት ልብስ ስታሳይበደብ ከፍአድርገሽ አሳይን እባክሽ አመሰግናለሑ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 ปีที่แล้ว +1

    ሳርየ እጃችሁ ይባረክ ዋው ነው የኔ እህት

  • @AkraamSs
    @AkraamSs ปีที่แล้ว

    እህቴ የት ሀገር ነዉ ጥበብ እፈልጋለሁ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮን ሲያታልሉዋት አሉ ተርቱ አሁን አንቺ ከላይእንኳን አንዱን የባህል ልብስ ለብስሽ ማስተዋወቅ ትቺይ ንበር ሆን ብለሽ መተሽ ሳስተዋውቅ ሆስቴስ ምናምን ምን ይሄእኮ እራስን ማታለል ንው አንቺ በጣም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይሆንሽ ከጡሩ እናትና አባት ተወልደሽ ቂጥሽን ጥለሽ መተሽ ሆስቴስንት ሳስተዋውቅ እና ስትመጪ ደርብ ለምን አላርግሽም አንዱን የአገር ባህል ሞልቶ ተትርፍርፎጭራሽ ጎንበስ ትያለሽ እንዴ ልጅ ሃላሽ ሆኖ ማፍሪያ ደሞ እንዳትስድብኝ ምናምን በልቃጣ ንሽ ክብር ይኑርሽአለባበስሽም ያስገምታል እዚህኮሜንት የምትፅፍ እንደፍለግሽ ልበሺ የምትሉ እናንተ የማታርጉትን የኦርቶዶክስንሃይማኖት መንካት ንው ሳባ የሚሉሽ እባክሽን የባህልሽን ያዥ ብዙ ግዜ አይቼሻለሁ ድፍን ቅል ገንዘብ ብቻ ማሳደድ

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 ปีที่แล้ว

    ሣብዬ ወደ ሸዋ ትልኪያለሽ? ለናቴ ፈልጌ ነዉ ቀሚስ

  • @sofiyasofiya2878
    @sofiyasofiya2878 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች

  • @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
    @አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ ปีที่แล้ว +1

    እሰከነዋጋውተናገሪ እጅ ሳባየ😮

  • @ጠይባሰለምቴዋከመካነሰላም

    ውይይይ የሳሪ ምርጫ ተመቸኝኝ በተለይ ለኢድ እና ለአረፋ ለምላሽ ይሆናል ለኒቃብስት ሴት ለሰርግ ይሆናል

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 ปีที่แล้ว +1

    የስልክ ቁጥርሽን ላኪ

  • @AsefashFelek
    @AsefashFelek ปีที่แล้ว

    Wow😮😮😮😮😮😮

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን! የ ትግሪ ሹርባዉ ዋጋዉ ስንት ነዉ?

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 ปีที่แล้ว +1

    አልተቻልሽም እኮ ሳብየ እስኪ ጀባ በይኝ አንድ ቀሚስ

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว +1

    ምስኩን ልጁ እድት ነዉ እምያያት ወይኔ አሳፈረቸዉ ኧረተይ ጥሩ ልብስ ልበሽ🙆🙆🙆🙆

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      ሠለጥን እያሉ ትንሥ ገንዘብ ሢያገኙ መሠልጠን በተቆመጠ ልብሥ ይመሥላቸዋል

  • @وينانينا
    @وينانينا ปีที่แล้ว +1

    እኔም አዝሻለሁ ግን ለሰርጌ ስለሆነ አሪፍ አድርገሽ እድትሰሪ እሺ 😊

  • @salem4086
    @salem4086 7 หลายเดือนก่อน

    I want you 10 times I like the Sarah order how I don't know you didn't tell about price you didn't say about price can you tell us about price please I want to order what is Sarah order I love both of them thank you sister dear I appreciate you are a clever person

  • @RahelZewde-z3f
    @RahelZewde-z3f ปีที่แล้ว

    በምን እናገኝሻለን

  • @tetr4232
    @tetr4232 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ሙስሊም እህቶቸ መስቀል ከመልበስ ተጠንቀቁ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว

      ምነዉ እዉር ናቸዉ እንደይ ወይስ ክርስትያን ስለሰራች ነዉ እ😂😂😂

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว

      ምነዉ እዉር ናቸዉ እንደይ ወይስ ክርስትያን ስለሰራች ነዉ እ😂😂😂

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว

      ምነዉ እዉር ናቸዉ እንደይ ወይስ ክርስትያን ስለሰራች ነዉ እ😂😂😂

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds ปีที่แล้ว

      ምነዉ እዉር ናቸዉ እንደይ ወይስ ክርስትያን ስለሰራች ነዉ እ😂😂😂

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 ปีที่แล้ว

      ያስኛል ኪኪኪኪኪ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +3

    እረ ሳባ እርቃንሺን መሄድ ጀመርሺ እዴ ይሄ እኮ የሴተኛ አዳሪ ልብስ ነው ላቺ አይመጥንሺም ይሄን የመሰለ ልብስ እየሸጥሺ እዴት እርቃንሺን ትሆኛለሺ አንቺ ኦርቶዶክስ አይደለሺ በጣም ነው የሚይያስጠላብሺ ሞት የሚባል ነገር አለ ነገ እግዚአብሔር ፊት ትቀርቢያለሺ

  • @መሲቲዩብMesiiTube
    @መሲቲዩብMesiiTube ปีที่แล้ว

    እስኪ ዱባይ ላኪልኝ 😮😮

  • @የአብርሽናየሩታአድናቂ
    @የአብርሽናየሩታአድናቂ ปีที่แล้ว

    ሳውዲ ላኪልኝ ሳባየ

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 ปีที่แล้ว

    ባህሬን ትልኪያለሺ???????

  • @elda554
    @elda554 ปีที่แล้ว

    የጎንደር ሹሩባ አለሽ

  • @duratube
    @duratube ปีที่แล้ว

    Berchi gobez nb eshi ❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE ปีที่แล้ว

    በርችልኝውዴ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ترهاسالشهراني
    @ترهاسالشهراني ปีที่แล้ว

    ሳቢ ቁጥርሽን እፈልጋለሁ ሊያዝዝ እባክሽ

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    እግዚኦ ልጁን እሳቀቅሽው ሰላሰዬ እያፍነደድሽ🙄

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 ปีที่แล้ว

      እኔም ከሷ ይልቅ የሱ መጭነቅ ከበደኝ 🤣🤣🤣

  • @hanna9502
    @hanna9502 ปีที่แล้ว

    መሬት ላይ እያስቀመጥሽ አታሳዬ መሬቱ በጫማም በምንም ስለሚቆሽሽ

  • @gondertube618
    @gondertube618 ปีที่แล้ว

    ሱቅሽ የት ነው ውድ ሀገር ልገባ ስለሆነ መጥቸ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @Muhammed-k4k
    @Muhammed-k4k ปีที่แล้ว

    እኔአስትያይት ለምስጠት ነዉ ምጅምሪያ ይባህልክምሰ አያስቷወክሽ አንዴ ት ረካንሺ ተመቻልሽ ሰዉ ተኩረቱ ካቺጋ ነዉ በፍጣርይ አሳክክይ ነዉ ቪድወው የችርስኩት አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረግኝግታ

  • @حليمهاحمد-ر3ق
    @حليمهاحمد-ر3ق ปีที่แล้ว

    Jegna. Fetari. Yirdashi.
    Betam.yamral

  • @HayuKassye
    @HayuKassye 4 หลายเดือนก่อน

    Selke yelachihum

  • @abcsgagaha7961
    @abcsgagaha7961 ปีที่แล้ว +1

    እርቃንሺን ከመሄድ ባል አግቢ መቸምወንድ ፍለጋ ነው 😢

  • @SafyAhmad-q5y
    @SafyAhmad-q5y ปีที่แล้ว

    እኔ አረብ አገረነኝ እፈልጋለሁ

  • @አለምወግድዩቱብአለምወግድ

    😂ወይ ልጁ ፈርዶበትቻፓሰመለከትይውላል❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 ปีที่แล้ว +1

    ሆስትም ይሁን ምን እንዲህ አይነት አለባበስ አይፈቀድም በተለይ አንገታችሁ ላይ ክር አስራችሁ አታሠድቡን አባካችሁ😊

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 ปีที่แล้ว +2

    ታዳ ቪዶ ከመፀርፅሽ በፊት ሌላ ልብስ መቀየር አትችይም😏😒

  • @ጎልጎታ
    @ጎልጎታ ปีที่แล้ว +1

    ምነዉ እህት ሰራ ብቻ እኮ አይደለም ከለባበስም ሰነብግባርን ይገልጻል

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሳሀባ

  • @omalialhunaiti6236
    @omalialhunaiti6236 ปีที่แล้ว

    ሳባየ የስራ ሰው👌❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 ปีที่แล้ว +13

    በማንኛውም ቀን ቢሆንም እንደዚህ ያለ አለባበሥ ጥሩ አይደለም 😮😮😮

    • @astertamiru3963
      @astertamiru3963 ปีที่แล้ว +4

      ግን ሰዉ ዘሎ ወደ አለባበስ ሚሄደዉ ነገር ግርም ይለኛል መጀመሪያ ራሳችንን ብንመረምር ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +4

      እውነቷን ነው ሴት ልጅ ስትር ስትል በተለይ አለባበስ ቆይ ራቁት መሄዲኮ ፋሽኑ አልቆበታል ያሳዝናል

    • @Maly69
      @Maly69 ปีที่แล้ว

      @almasbh6100 she already explained and apologized? She’s grown up woman she can dress up the way she wants.

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 ปีที่แล้ว

      በትክክልልል ቀስበቀስስስ ሀይማኖትሽን ካጂጂጂ መስቀልሽንን አውልቂቂቂ ቆዳንንን መጠቅለል በርጥቡነውው የቃላት ጉድፈት ካለበት አነጋገሬሬ ይቅርታ🤝

    • @Mulualem-l9y
      @Mulualem-l9y ปีที่แล้ว

      ያመነችበትን ልብስ መልበስ መብቷ ነው ለምንድነው እኛ ኢትዮጵያውያን የሰውን መብት የምንነካው

  • @nebyatwerke8729
    @nebyatwerke8729 ปีที่แล้ว

    Ye yegogam havska. Waga sinti new wede Sweden tilklig

  • @እግዚአብሔርትክክልነ-ዘ7መ
    @እግዚአብሔርትክክልነ-ዘ7መ 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዉድዬ ቤሩት አትመቺም እማ 😔❤️

  • @tube6846
    @tube6846 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነዉ

  • @agarit4416
    @agarit4416 ปีที่แล้ว

    ሰዉ፡ቡዙ፡ያወርል፡ስለልቡሶ፡መንአገባች፡

  • @hannanegash9293
    @hannanegash9293 ปีที่แล้ว

    Wawa sabye siymr kldenksh alalfm abesa nesh dewyelsh atmlshm maserat felge neber

  • @mulunesh.11momo4
    @mulunesh.11momo4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሳባ

  • @seblekebedealigaz3269
    @seblekebedealigaz3269 ปีที่แล้ว

    Yefelgeshiwen lebeshi

  • @agarit4416
    @agarit4416 ปีที่แล้ว

    ምን፡አገባች፡ትልበስ፡እነግዜ፡እናተ፡በባንት፡ይሆናል፡ያላች፡ምነዉ፡ፃድቅነን፡አላችስ

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv ปีที่แล้ว

    አለሽ ጠፋሸ

  • @ftube923
    @ftube923 ปีที่แล้ว +6

    ባንድ ፊት እራቁትሺን አትሂጀም ነበር ቱቱቱ

    • @Laila-v1b
      @Laila-v1b ปีที่แล้ว +1

      እራቁቷን ነበረቸ አሁነው ተላይ ጣል ያረገቸው😂😂

  • @SiraalemGebeyehu
    @SiraalemGebeyehu ปีที่แล้ว

    ሳባየየስራስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 ปีที่แล้ว

    ሠላምናችሁ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว

    ጎበዝነሽ ግን ልብሽ አስተካኪ ጥሩ አይደለም ባህላችን መልቀቅ የለብንም

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 ปีที่แล้ว

    ግን እሪቁቴን ነዉ የመጣቸዉ😭😭😭😭

  • @መርየምየአሏህባሪያ
    @መርየምየአሏህባሪያ ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ አንቺ ልበሺ

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy ปีที่แล้ว

    Hi😊😅❤

  • @بنلبننفنبنزوي
    @بنلبننفنبنزوي ปีที่แล้ว

    ሠላምነሽ እህቴ ለኔም ለጥምቀት እንድትሰሪልኝ

  • @birqeedinqeesaa7705
    @birqeedinqeesaa7705 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @almaz826
    @almaz826 ปีที่แล้ว +2

    የአማራን ሽሩባ የትግራይ ትያለሽ አረተይ ሳባ

    • @elda554
      @elda554 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ትገርማለች አፄ ቴዎድሮስ ሀገር ሆና እንዲህ ከሆነች የጎንደርን ሹሩባ ከረሳች

  • @HkJ-y4f
    @HkJ-y4f ปีที่แล้ว

    Hiiii

  • @jdhjbxhx8599
    @jdhjbxhx8599 ปีที่แล้ว +1

    ለሙሲልሞች አይሆንም መስቀል አለዉ

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي ปีที่แล้ว

    ምነዉ ራቁትሽን አትሻብኝ ጌታየ ወንዶች የሚወዷት ሴት ራሷን የምትሰትር ልጅ ነዉ አትመላቀጡ

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy ปีที่แล้ว

    Hi😊😅😮