መጽሐፈ አቡሻህር በዐዲሱ ዓመት ታተመ እንኳን ደስ አለን የኔታ ዘለዓለም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 79

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 5 หลายเดือนก่อน +15

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

    • @selammengistu4403
      @selammengistu4403 4 หลายเดือนก่อน +1

      I grewup in America, but I've always deeply loved and appreciated how knowledgeable our orthodox elders are about this world. I'm fascinated by their dedication to keep our knowledge intact! My God bless the orthodox church! I will be ordering this book!

    • @JonoHayeli
      @JonoHayeli 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሄር ፈጣሪ ኩሉ አለም ጸጋዉን በረከቱ ረዲኤቱ ፍቅሩን ጤናዉን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን ❤❤❤

  • @dawitleulseged6604
    @dawitleulseged6604 5 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው
    አሜን

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 5 หลายเดือนก่อน +2

    በረከታችሁ ይደርብን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ ክብር ይስጥልን

  • @ewnetucheklie
    @ewnetucheklie 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
    እእግዚአብሄር አምላክ እንደናንተ ያሉ ሊቅ ሊቃዉንት አያሳጻን

  • @ErmiyasTomas
    @ErmiyasTomas 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ይላል ባለቀ ሰዓት መጥፎ ነገር መስማት ሰልችቶን ነበር ይህ አመት ቶሎ ባለቀ ስል ነበር ደስ የሚል ዜና ነው ከመጃጃል ወደ መራቀቀ እየመጣን ይመሰላል

  • @YosephZewdie-t7h
    @YosephZewdie-t7h 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮዳስ በጣም አመስግናለሁ።መጽሐፉን ገዝቼ ለማንበብ ጓግቻለሁ።የኔታም ይህን በጥቂት ሰዎች ብቻ የተያዘ ድብቅ እውቀት ሁሉም እንዲያውቀው በመጽሐፍ ማቅረባቸው ያስመሰግናቸዋል።
    መልካም አዲስ ዓመት!

  • @KeranyoTube
    @KeranyoTube 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሊቃውንትን ያብዛልን፣ የኔታ ዘለዓለም ሁሌም ይኑሩልን ሰላምዎት ይብዛልን። መጋቤ ሐዲስ ዶክተር የኔታ ሮዳስ ታደሰ በእውነት ምን ብዬ እንደምገልፅዎት አላውቅም ብቻ ግን አምላከ ሊቃውንት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @AsereseSsre
    @AsereseSsre 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስ ክብር ይስጥልን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 5 หลายเดือนก่อน +2

    🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲

  • @AgignchewMulugeta
    @AgignchewMulugeta 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር አከብረወት ክብር ይስጠወት እድሜወት ያርዝምልን

  • @tihitinnashgeda1052
    @tihitinnashgeda1052 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 5 หลายเดือนก่อน +3

    የዘመናችን ታላቅ ስራ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamalain
    @salamalain 4 หลายเดือนก่อน

    መምሕር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @tsionworku-h4i
    @tsionworku-h4i 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን! አሜን! አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እም አምላክ ጸጋውን ታብዛልን ኑሩልን።🎉❤

  • @EyosiyasMekuanint
    @EyosiyasMekuanint 4 หลายเดือนก่อน

    ትህትና ፣ እውቀት፣ ዘመንን መዋጀት..የተሰጡ ታላቅ መምህር 🙏🙏እንኳን ደስ አለዎት

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 5 หลายเดือนก่อน +3

    የአገራችንና የልጆቻችን ተምሣሌቶችና ተስፋዎች

  • @TsedalMultimedia-1
    @TsedalMultimedia-1 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ምስጢር ክብር ይስጣቹ ደስ ይላል መጽሓፈ ኣቡሻክር ጥሩ ጥናት ኣርጉበት እሄንን ንባቡና ትርጓሜው በ 16 ክፍለ ዘመን የጻፉት በደብረ ቢዘን ሚገኙ ሊቃውንት በእስራኤል ሚኖሩ የነበሩ እንደኣዘጋጁት ሰምቼኣለው ጥሩ ጥናት ኣርጉበት

  • @fikeryibeltal5997
    @fikeryibeltal5997 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ዘለዓለም ሐዲስ እድሜና ጤና ይስጥልን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰም ተባረክልን እድሜህን ያርዝምልን✞

  • @selamrita
    @selamrita 4 หลายเดือนก่อน

    እንካን አደረሶት የኛ እንቁ መምህራን ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @hammereborga7284
    @hammereborga7284 5 หลายเดือนก่อน +2

    Good afternoon Tewedaju Dr.Rodas Memherachen welcome back from Toronto

  • @YonasFikadu-vp7rl
    @YonasFikadu-vp7rl 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሬ ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልነ መምህራኖቻችን የእድሜ ጤና ይስጥልን ስራዎቻቹን እግዚአብሔር አምለክ ይባርክላቹ የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን!

  • @workuberhe
    @workuberhe 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን። ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የኔታ

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ዘቀዳሚ
    @ዘቀዳሚ 4 หลายเดือนก่อน

    የኔታ ዘላለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 5 หลายเดือนก่อน +4

    ለራሴ እና እንድ ለስጦታ አንድ በመግዛት ሰው አይቀድመኝም

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን። በረከቱ ይደርብን። ሁለታችሁም ሊቅ ናችሁ።

  • @BisratYemisrach
    @BisratYemisrach 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በሰላም ተገናኘን። ጥበብ እንዴት ደስ ይላል።

  • @TigistMhiret
    @TigistMhiret 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፡፡ መምህር ካላስቸገርሁዎት የፊደላትን ምስጢራት በመፀሐፍ መልክ ቢያዘጋጁልን፡፡ ምክንያቱም አንድም እንቁ የሆነውን እውቀት ለማወቅ እና ተገቢውን ሆሄ በተገቢው ቦታ ለመጠቀም አንድም ይቀነስ ለሚሉ ትክክለኛ መልስ ይሆን ዘንድ ነው፡፡

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @zer13567
    @zer13567 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም መምህራችን

  • @SeyfeW
    @SeyfeW 2 หลายเดือนก่อน

    አልፋ እግዚአብሔር ይመስገንና....
    ተናበበኒ በልሳንከ

  • @EsayasGmeden
    @EsayasGmeden 4 หลายเดือนก่อน

    Sayberez megehgetu Des ylal""

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እባክህ የግዕዝ ትምህርቱን መክፈል ለማይችሉ ሠዎች በነጻ ብታስተምረን

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ያለኝ ክብር በቃላት አይነገርም እንባዬ ይመጣል ዕንቁ ነዎት የምር ላወቀው ልቡ ላልታወረ የሀገር ጌጥ ነዎት
    ይህንን ቱፊት በብዛት ለትውልድ አስተላልፉለን ስልጠና ቢኖር መልካም ነው ወደጥበብ ለማየት እንደርስዎ በመርፌ ቀዳዳ ቢያድለን ለምን ትውልዱ የራሱን ከፍቶ ማየት አቅቶት ባዶ ተች እና እራስ ወዳድ በዝቶአል
    ልፋትዎትን ቸሩ መድኃኔዓለም ይክፈለዎት ሌላ ምን ይባላል

  • @DemsewAyalew-d4e
    @DemsewAyalew-d4e 3 หลายเดือนก่อน

    አቡሻህር መማር እፈልጋለው መ/ር

  • @yaekobdemisse2326
    @yaekobdemisse2326 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጽሐፉን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @bazezewkebede8478
    @bazezewkebede8478 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉኝ: አምላክ የእናንት ተተኪ ለመሆን ያብቃን🙏

  • @getkeffa8823
    @getkeffa8823 4 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን መፅሐፉ በመታተሙ በጣም ደስ ብሎኛል የት እንደሚገኝ ቢገለፅ መ ምህር ይሄን ሰለአዘጋጁልን ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @wedewede1844
    @wedewede1844 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጥልን ❤❤❤

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ምድር ነው ወይስ ጸሐይ የምትዞረው፧

  • @mussieaddisu9034
    @mussieaddisu9034 4 หลายเดือนก่อน

    ምመሀር የሀሁ መጽሐፍ መደብር ስልክ ቁጥር እንደገና ቢነገሩን ወይም ፖስት ቢያደርጉልን

  • @mekonnenhayle20
    @mekonnenhayle20 2 หลายเดือนก่อน

    የሲዳማ (ጨንበላላ) የዘመን መለወጫን ሐሳበ ጨንበላላ ብሎ መጥራት ይቻላልን? በምን አቆጣጠር ነው የሚቆጥሩት??

  • @mintube7945
    @mintube7945 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአባቴ ብሩካን እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ውጭ ይህንን መጻፍ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው? እኔ ለመግዛት ዝግጁ ነኝ::

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 4 หลายเดือนก่อน

    💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @TegenKassa
    @TegenKassa 10 วันที่ผ่านมา

    መጽሐፉን የት ማግኘት እንችላለን ?

  • @dawitabebe
    @dawitabebe 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @YikunoamlakYisma
    @YikunoamlakYisma 3 หลายเดือนก่อน

    መጋቢመፅሀፉ አሚገኘው የት ነው

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 5 หลายเดือนก่อน +4

    ግን አንዳንዱን አባቶቻችን የለፉበትን ሥራ ለባዕዳን ባታሳልፉት ጥሩ ይመስለኛል ወይም መጀመሪያ ዕውቅናው ወይም የባለቤትነት መብቱ ህጋዊ ከሆነ በኋላ ከዚህ በፊት የዘረፉን ትንሽ አይደለም እኛ በነሱ በሠሩልን መሳሪያ በቀደዱልን ቦይ እየፈሰስን እርስ በእርስ ስንጫረስ እነሱ አባቴቻችን የለፉበትን በግድም በውድም በማወቅም ባለማወቅም በፍቅረ ንዋይም አሳልፈን ባንሠጣቸው የተገባ ነው

    • @Tedy-uw4bf
      @Tedy-uw4bf 4 หลายเดือนก่อน

      ትትክለኛ ሀሳብ ነው መምህር ይህ ሁሉ ሀብቶች አሉን እና እነዚህን እንዴት ነው ለተተኪ ትውልድ ማስተላለፍ የሚቻለው ብዙ ሀብቶቻችን ተዘርፈዋል እሱም ይቆጨኛል ግን እንደተባለው እውቅና ወይም ባለቤትነት ማስመገብ በቀዳሚነት ቢሰራ
      ጅብ ከሄደ እንዳይሆን

  • @AbiyBogale-BM
    @AbiyBogale-BM 2 วันที่ผ่านมา

    መምህር የኦላይን ትምህርት መማር እንዴት ይቻላል

  • @kumneger3136
    @kumneger3136 4 หลายเดือนก่อน

    ለማንባበብ ጓጉቻለሁ

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ግን መፅሃፉ የት ነው የሚገኘው

  • @Hayile2
    @Hayile2 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማን ነው እንደኔ ለማንበብ የጓጓ 😮😮😮

  • @etsedagnew5662
    @etsedagnew5662 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር እባክዎ ቀመረ ፊደል online መማር እፈልጋለሁ መረጃ ቢሰጡኝ

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 3 หลายเดือนก่อน

    አቡሻህር ማለት ምን ማለት ነው ግን ? ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 4 หลายเดือนก่อน

    ደራሲው ደገኛ ከሆነ ድርሰቱም ደገኛ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 2 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ምን መልስ አለዎት ሁሉንም ፉርሽ አድርጎታል

  • @Suffocate-d2j
    @Suffocate-d2j 4 หลายเดือนก่อน

    በ1962 ዓም ከታተመው በምን ይለያል? በግዕዝና በአማርኛ የታተመ ነው፡፡

  • @deje-selamspiritualmedia2862
    @deje-selamspiritualmedia2862 4 หลายเดือนก่อน

    ከሀገር ውጭ ለምንገኝ ማግኘት እንድንችል አማዞን ላይ ቢቀመጥልን።

  • @abaynewkflie6956
    @abaynewkflie6956 4 หลายเดือนก่อน

    888 የሚለውን የትነው ምናገኘው?

  • @betytesfaya4049
    @betytesfaya4049 5 หลายเดือนก่อน

    ዊጪ ሄገር ያሉ በምን ማግኜት እንችላለ

    • @cannangirma702
      @cannangirma702 4 หลายเดือนก่อน

      በአማዞን ላይ እንዲጫን ዶ/ር ሮዳስ ለአባታችን ጠቁሟል እናም ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ኦንላይን ከአማዞን መግዛት የምንችል ይሆናል

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናት ወዳጀ

  • @AberaBirhanu-h6e
    @AberaBirhanu-h6e 5 หลายเดือนก่อน

    Memher Please የ አ ን ቀመር ላገኘው አልቻልኩም እንዴት ላገኘው እችላለሁ ሌላውን አግኝቼአለሁ በ ገ ደ

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079  5 หลายเดือนก่อน +2

      888 መጽሐፌን ያንብቡ

    • @AberaBirhanu-h6e
      @AberaBirhanu-h6e 5 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ​@@megabehaddisdrrodas3079

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 5 หลายเดือนก่อน

    መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ "አቡሻህር" ነው "አቡሻክር" የሚባለው? ለምሳሌ አንተ ስትፅፍ "አቡሻህር" ብለህ ነው።ነገር ግን ዐዲስ የሚወጣው መጽሐፍ ላይ "አቡሻክር" ነው የሚለው።

  • @DemsewAyalew-d4e
    @DemsewAyalew-d4e 3 หลายเดือนก่อน

    ወደ ክፍለ ሀገር አይሰራጭም እንዴ?.

  • @QQ20-l2o
    @QQ20-l2o 4 หลายเดือนก่อน

    መምሕር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን