ብቻዬን አሳድገዋለው😔🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 159

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 9 วันที่ผ่านมา +13

    ልጁን ከእናቴ መለየቴ ልክ አደለም😢😢

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 9 วันที่ผ่านมา +6

    አዩየ በቃ ሁሉንም ትተሽ የራስሽን ሂወት ኑሪ በደስታቸው ግዜ ያመሰግኑሻል ሲጎልባቸው ጥፋተኞ አችን ያረጋሉ

  • @Familly_tube
    @Familly_tube 9 วันที่ผ่านมา +11

    Oromookoo mana kana keessa warri jirtan maatii naaf ta'aa🙏👍

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 9 วันที่ผ่านมา +11

    አዩ እግዚአብሔር ትግስትን ይስጥሽ እረ ተያቸው እነዚህን ሰዎች ይበጠብጡሻል

  • @klm9872
    @klm9872 8 วันที่ผ่านมา

    Effffff Ayzoshe Fatari Ala❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Susu143j
    @Susu143j 9 วันที่ผ่านมา +11

    አዩ ተይ አሁንም ቤትሽ ይበጠበጣል 😢

  • @SisayMeshesha-t3b
    @SisayMeshesha-t3b 9 วันที่ผ่านมา +1

    ድራማ እየመስላኝ ነው ዘዶሮ እማነስማውና የማናየው ነገር የለም

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 7 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢👍👍👍

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 9 วันที่ผ่านมา +2

    አዩዬ አንቺ ጥሩ ሰው ባክሽ ተያቸው እነዚህ ሁለት ጥፍራሞች ሲያስጠሉ እንኳንም ተለያዩ አዝጎች

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 9 วันที่ผ่านมา +3

    ከሶ አባቱ ይሻለዋል አምሮበታልልጁ ተይሀዩ

  • @dir204
    @dir204 9 วันที่ผ่านมา

    አዩ አይዞኝ እህቴ ጎበዝ ምንም ሰይጣን ቢፈትንሽም መልካም ከማድረግ ወደዋላ እንዳትመለሺ ግን ምን ነጋን ገነት ነች ሰይጣን ያደረገችውው ልጁ ጥሩ ያልተበረዘ ያልተፈተነ ገር ር ልጅ ነው ግን ገነት በጣም መጥፎ ጨቅጫቃ ነች ስንከታተላትት ልጅን ሊስም መጥቶ ለመሳም እንኴን ከልክላውው ነው ይዞ የጠፋው ጉልበትዋን ስሞ ይቅር ብይኝ ቢላት እንቢ ብላ ነው ቪድዮቸውን ተከታተይው ጥፋተኛውን ታያለሽሽ

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 9 วันที่ผ่านมา +4

    አይይይ ልጅ ከናቱ ጋር መሆን አለበት 😢😢😢

  • @messifkr7045
    @messifkr7045 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተክከከል ነው ያለው ካሜራ ነው የሰለቸው በጣም ምርጥ ሰው ነበር ካሜራ ነው ዴቅላ ስልካን ይዘሃ ነው የሚጠብቀው ከቤቱ

  • @messifkr7045
    @messifkr7045 9 วันที่ผ่านมา +2

    እመቤቴ በጣም በጣም ባለይ ሴት ብትኖር እሷ ናት ለወንድ ልጅ ቡና ተፈልቶ እንጀራ ተጋግሮ ተሰርቶ ወጥ ሁሉ ነገር ተጠብቆ ያፈረውን ይቺ ስልክ ይይዛ የሚጠብቀው ውሎ ሲገባ መማታት እንዲራ ቢሆን ያንስበታል ምክንያቱም ጨቅ ጫካ ናት ጭቅጭቅ

  • @וודהפטגו
    @וודהפטגו 9 วันที่ผ่านมา +2

    አዩየ ነጋ ግን ለምን አይ ረዳሽም አንች ግን አድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እህት ፈጣሪ ይረዳሽ 🙏👍

  • @Fjdjk-i3c
    @Fjdjk-i3c 9 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ አች ጡሩ ሰዉነሽ ❤❤

  • @حسنهحسنه-ي4ج
    @حسنهحسنه-ي4ج 9 วันที่ผ่านมา

    👊👊👊👊
    😢😢😢😢😢😢

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም የስው በል ብቻውን ቀጥረሽ ታወሪያለሽ መች ነው የምትማሪው ልጅሽን አታስድጊም😢😢

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 9 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ወንዶች 😢😢😢😢

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 9 วันที่ผ่านมา +26

    ይቅርታ አድርግሌኝና በሰው ህይወት አትግቢ ባልሽ ታጋሽ ነው ወንዶች አይወዱም

    • @agmas-ue6iw
      @agmas-ue6iw 9 วันที่ผ่านมา +2

      እዉነትነዉ

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 9 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @zedo313
      @zedo313 8 วันที่ผ่านมา

      እና ምን ትሁን አይምሮዋ እንደት ይረጋጋል ቡሀላም የሆነ ነገር ቢፈጠር ትጸጸታለች በምትችለው ልጇን ታስመልስላት😢

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 9 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ነህ ከሷ አተው ትሻለዋለህ በሆነ ባሆነ ማበድ ነው ስራዋ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 9 วันที่ผ่านมา

      ሁለቱም ነገረኛ ናቸዉ ደሞየህጣኗ

  • @messifkr7045
    @messifkr7045 9 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው ሚዲያ ላይ የሚየየ ናት ነው ስልክ እኮ ትዳር አይሆንም አዩ የ የኔ ቆንጆ የኔመልከ መልካም እልልት የኔ መልካም መልካም እሱ በጣም መልካም ሰው ነው እሰወ የባህልዬ ባለየ ጥግ የባለ ሴት መጨረሻ ሴትነት የናስጠላኝ እሷን ደግማ ዩኒልትማታ ማታ ነበር እኮ ያዩ ትግስት ነው እንጂ ልጄ አንጨ እያለች የወእናት የወሰደችው የሷ ልጅ አባቱን የወሰደው ትክክል ነው እንኳን ወሰደው ማኔ ሰራውን ምግብ ይበላሉ

  • @Mench-w3t
    @Mench-w3t 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @AdanechDarso
    @AdanechDarso 9 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አዩዬ የኔ ዉድ ለነሱም ሰላሙን ያዉርድላቸዉ❤❤❤

  • @HamadSalim-b2n
    @HamadSalim-b2n 9 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም ሰላም እሣ ሲጀመር ንግግራ ሰራዋ ደረቅ ለትዳራም ክብር የላት ነት

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 9 วันที่ผ่านมา +1

    አዩ በቃሽ በቤተሰብ አትግቢ ትዳርሽን ጤንነቱን ጠብቂ

  • @ayleshjordan292
    @ayleshjordan292 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @emukal
    @emukal 9 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ሰዎች ሁለቱም ችግር አለባቸው በገመድ እሰሩና ፀበል ውሰዷቸው

  • @maryamcristyan4892
    @maryamcristyan4892 9 วันที่ผ่านมา

    Woyineee ayuyee ye hulu inatii❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 9 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ አዩዬ አይዛሽ እግዚአብሔር የስርሽን ይክፊልላሽል

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😮😮

  • @FathimaFathima-b4g
    @FathimaFathima-b4g 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሢጀመር እሧ ክብር እሚባል የት አላት ለሡ ባልኮ እራሥ ናው መከበርአለበት

  • @HelenTadese-c3p
    @HelenTadese-c3p 9 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ አዩ በህጉ ይሂዱ እሱም እዉነት አለዉ ይሆናል 😢😢

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f 9 วันที่ผ่านมา +1

    😢ሚስኪን ለልጁ ማዘን አለበት ነጋ ይጎዳበታል ካለ እናት

  • @muktaraballa5643
    @muktaraballa5643 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 8 วันที่ผ่านมา

    አሁንም በጣም ጥሩ ሰው ነበር እሷ ግን የሚስትነት ብቃት የላትም አንገብግባ ልትደፋው ነው ሁሊ ካሚራ ተደቅኖ ምን ኑሮነት አለው እሷ በቤቷ ትኮራለች

  • @ፍፉ
    @ፍፉ 9 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍

  • @fantualemu7698
    @fantualemu7698 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዩተይውበአላህእያገበገበችውነበረሁሌምካሜራእየደቀነች

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ ነው ኮ ምን እዳገባሽ አዩ 😏😏😏😏 ኤጭ

  • @Tiyaagi
    @Tiyaagi 9 วันที่ผ่านมา

    Petasipi huliyii❤❤😢ebakachu❤

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 9 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ. ሁሌ. ጭቅጭቅ ነውኮ. አዩ ምስት ተብየ እር

  • @messifkr7045
    @messifkr7045 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔእህት እንደው በፈጠረሸ በመቤተሚስቲቱ ማለት ጨቅ ቃናት የምትጨቃጨቀው ካሜራ ከፍታ ነው ወንድ ልጅ ሲመጣ ለጅሃ ይባላል እንጂ እኛ በአገራችን ጭቅጭቅ ይዞ ይቀርባል እንዴት ሴት አፋቻቸው ልጇን አሰጫት ለወንድ ልጅ ካቆለት ለውሻካሮጠ ለት ይባላል እስከተራቱ ወንድ ልጅ ከውጭ ሲገባ ስልክ ተይዞ ነው እንደየሚጠበቀው ለወንድ ልጅ

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 9 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አዮ እዴትነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ሁለታቹም ነጋም ገኒም ልጁን በመሀል አታሰቃዮት እናተ የራሳቹ ጉዳይነው በጣም ያሳዝናል በህግ ከሄደች ይሰጧታል ነጋ ከእናትጋር መሆን ስላለበት እወቅ

  • @Madena-o1u
    @Madena-o1u 6 วันที่ผ่านมา

    ሠውየው ማዳመጥ የሚባል ነገር አያቅም ሢያሥጠላ

  • @امينهيمام
    @امينهيمام 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ችግር አለው አባት ጋር ቢሆን

  • @Tiyaagi
    @Tiyaagi 9 วันที่ผ่านมา +2

    Matinatame❤

    • @TaweenUae-zh9gm
      @TaweenUae-zh9gm 9 วันที่ผ่านมา

      Tolee

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 วันที่ผ่านมา

      ሀዪቢትሸእዳይበጥበጥደጋሜ

  • @mawaysh
    @mawaysh 9 วันที่ผ่านมา +3

    ገኒ የተባለች የማትረባ ሴት ናት የሆነች ደረቅ ንግግሯ የከረፋ ነው ሲጀመር እንኳን ለትዳር ለጉርብትና የማትመች ናት ስትታይ ስታስጠላ ሰው ይደውላል አወራለሁ ትላለች ? ባለጌ ናት ለምን ትዳሯን አትመራም?ግን ባለጌ ስለሆነች ለነጋ አትገባውም

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-mp2qc
    @Sara-mp2qc 9 วันที่ผ่านมา

    Betami tekekel new

  • @muktaraballa5643
    @muktaraballa5643 9 วันที่ผ่านมา

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @tiruworkaytaged7041
    @tiruworkaytaged7041 9 วันที่ผ่านมา +1

    ህግእኮበደንብከሚይዘውጋርነውእንዲኖርየሚያዘው

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b 9 วันที่ผ่านมา +1

    አዩ በሰው ሕይወት አትግቢ ተይ

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 9 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅ ሀቅ አለው በጭቅጭቅ አሰልችታዋለች

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሠዉየዉ ማ በጣም ደረቅነዉ

  • @birhaneeshete289
    @birhaneeshete289 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @messifkr7045
    @messifkr7045 9 วันที่ผ่านมา

    እንደው በእመቤቴ ለወይንዋ ከጎና ሆይ መልካምነትሸ እስከ ጥግ ነው ግን መጨረሻ ሺየ መሪ የኔ ውድ ለወይን አደራ በእመቤቴ ላንቺ ጠፍቶሽ አይደለም ግን ስቃይ በስቶብሻል መሮሽ እንዲያትጥያት ወደ ኋላ ወይን እሷ ብቻ ናት የምታጸርቅሽ እመቤት ካሳንኩዋ ዛሬ ከጎንሽ የለችም በሚዲያ የዋሀናት የምንላት እመቤትን ነበር የውሃ አንቺ ብቻ አየናቸው ሁላቸውንም ሁሉም የገንዘብ ሰው ነው አንቺ ግን ገንዘብ ያድናት ፈልጌ ቴሌቭዥንሸነ ሰርቀው ሰርቃውተ አይደለም ግን ሊመታ ሲነሳበልሽ ማለት ነው አትምተው የምትይ ምስኪን ይዋህ ርህሩ ይቅርታ እርግልኝና ከተወለድሽበት ቦታ እራሱ ሁሉንም ጠቅልሎሸ የወሰድሽ ነሽ ማለቴ ከኦሮሞ ማሀበረሰብ ማርያምን ትህትናሽ የተለየ ነው ከዛ ጨካኝ ማሀበረሰብ ያልወጣሽ መልከ መልካም ሴት ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ አብረሻቸው ካነበብሽው ጓደኞችሽ የተለየሽ ሴት ባልሽም የተለየ ክብር ያለው የባልሽ በቃ ቃል አይገለጥም ቃሌልኝም የባልሽና ትህትናው ባልና ሚስት ከአንድ ዛፍ ይቆረጣል አሉ አሉ ከነዚህ ይወት ውጪ ግን በልሽ ካነሱ ውጪ ብሎሻል የባልሽን ቃል ክብሬ እንደሚዲያም ከእነሱ ውጪ እኛም ስንጨምርሽ በለሽ ውጪ ብሎሻል ውጪ ካንሱ የወይንዋን የወይንዋን አደራ አደራ አደራ በማርያም በማርያም በመቢቲ በቅድስት ድንግል ማርያም ወይንዋን አዴራ የወይንዋን ነገር የምታሳዝን ካርታ ለዛው መአንቺንስ ከባልሽ ስጦታ ሰጥቷት ግን እንደት ከጀት ችግሮች ይደረጉብሻል እያየንሽ ነው

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሃዩ እረፊ ይች ሰገጤ ቤቴ ቤት ነው የምትለው ቤት ብርቅ ነው ነገ ትዋት

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 9 วันที่ผ่านมา

    ድራማ ነው እውነት

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 9 วันที่ผ่านมา +1

    እኔኮ የሚገርመኝ እስኪሚወልዱ ድረስ ሜሬ ማሬ ከወለዱ በኋላ እሬት አኡዙቢላህ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 8 วันที่ผ่านมา

    ባልሽ ሚልሽን አትሰሚም ምንድነው ጥልቅ ጥልቅ ምትይ ስራአት ያዢ

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 9 วันที่ผ่านมา

    Aenh Aerfesh Atekemehem

  • @seadi5
    @seadi5 9 วันที่ผ่านมา +1

    ገኒ እማትረባገገማናት አነጋገር እራሱ የማትችል ናት
    በሰው ትዳር አትግብአንቺሀዩ አትታረሚምእንዴ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 9 วันที่ผ่านมา +1

    Ayu family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 9 วันที่ผ่านมา +1

    አዩ። እርፊ የራሰሺን ሂወት ኑሪ በቃ ለባልሺ እዘኛ ኤጭ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 9 วันที่ผ่านมา +1

    አዬ ግን ለምን አርፈሽ አትቀመጭም ግን እንዴ ኑሮሽን አኖሪም ሆሆ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 8 วันที่ผ่านมา

    በእናት በአባት ፀብ ልጁ አይጐዳ ልጁ እናቱጋ ይደግ ነጋ እሳም ደሞ ልጁ እስከሆነ ድረስ የማየት መብት አለው ነጋ ፀባዩ ድምፁ ብዙም አይሰማም ነበር ባል እስከ ሆነ ድረስ ከሥራ ወደ ቤት ሲመለስ እርቦት ደክሞት ሲመጣ ለእሱ ግዜ መስጠት አለባት ነጋ ደሞ ድላ ተው በንግር ነው ጐጆ የሚፈታው አሁን ለልጃቹም ሁላቹም ታስፈልጉታላችው በይቅርታ ሰላም ፍጠሩ ድርቅ ማለት ለማንም አበጅም ሐስቡ ለልጃቹ ሁለታቹም

  • @Amal-b3z
    @Amal-b3z 9 วันที่ผ่านมา

    ሁለቱም ትክክል አይደሉም ጰበል መኤድ አለባቸው

  • @Strawberry-w5n
    @Strawberry-w5n 9 วันที่ผ่านมา

    Ayu በ አላህ ይዤሻለው አስታርቂያቸው እሷንም ባህሪዋን እንድታስተካክል አድርጊ ከፈጣሪ ታገኝዋልሽ plz

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተይ ይቅረብሽ እደፈለጉ የራስሽን ሂወት ኑሪ በራሳ ጥፋት ነው ካሜራ ደግና ስትጨቃጨቅ 🤔🤔

  • @wediselie2621
    @wediselie2621 9 วันที่ผ่านมา

    Anchi gn Tienena nesh Hadariki gberi baelege nesh ok

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዬ ግን በቃ ጥሩ ነገር ይዘሽ ነይ ምንድነው

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉ሀዩየተይአቸውእህቴ?😢

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 9 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ. አድርግልኝና ሀዩ በስው ህይወት. አትግብ ባልሽ በጣም ታጋሽ ነው ወዶች አይወድም. እሳ በጣም ባለጌ ሴት ነች ሁሌ ካሜራ. እየደበቀች ጪቅጪቅ አይሰለቻትም እሳን. በጣም ነገረኛ ነች

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 9 วันที่ผ่านมา

    ልጁከናቱመለይትየለበትም

  • @Tybatube
    @Tybatube 9 วันที่ผ่านมา

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 9 วันที่ผ่านมา

    huletum1and nachewo eswa milas esuma dual genet est woderasish temelesh antem endzw

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 9 วันที่ผ่านมา

    ሁለቱም ደረቆችናቼው ኤጭ

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 9 วันที่ผ่านมา

    ይሂብሺቅሠዉየላየዉአሥጠልቶኛል እበት ከተለያዩቀለቡን አይሠፍረምደ ላቺአዛየሚያደርገዉ

  • @AlmazAlmaz-v5n
    @AlmazAlmaz-v5n 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 9 วันที่ผ่านมา

    እረ አዩ መከራሽ በዛ አይ ነጋ ልጁ እናቱ ጋር ይደግ ታደገወዳ እራሡ ይወሥናል

  • @hagaresime8058
    @hagaresime8058 8 วันที่ผ่านมา

    አዩ ለምን የራስሽን ኑሮ አትኖርም ??????

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 9 วันที่ผ่านมา +2

    አዩየ ጂግና እኮ ነሽ ፈጣሪ መልካምነትሽን አይቀይርብሽ ማንም ምንም ቢልሽ አችግን መልካም ስራ ከመስራት ወደኋላ እዳትይ የመልካም ስራ ክፍያው ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ አሜንንንን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Madena-o1u
    @Madena-o1u 6 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እኔን ያሣዘነኝነገር አቺው ነሺ የማንም ጋጠወጥ ወድ ይገፈትርሻል

  • @አለውያ
    @አለውያ 9 วันที่ผ่านมา

    ነጋ ወላሂ፡ ልጁን መልስላት በጀራአናት እዳትጎዳው😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 9 วันที่ผ่านมา

      ሠዉየዉማ አግብቷል😂

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 9 วันที่ผ่านมา

    ቡርዲ እሥከዛሬእዳጉደህን ስስማአልነበርደ ሲጀመርሠዉየዉ የዉጪአልጋ የቤትቀጋነዉ

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 9 วันที่ผ่านมา

    ውነቱን ነው ጨቅጫቃ ነች

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 9 วันที่ผ่านมา

    አዩ እርፍን እና ተድርሽ ማር እንይ ብልጌ እግዚአብሔር ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 9 วันที่ผ่านมา

    ውነት ከሆነ ለልጁ ከናቱ አሸለወል ምክነቱም ሰረቶ ከለመጠ ምን ልየበለው ነው

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 9 วันที่ผ่านมา

    አውነት ለመነገር ነጋ ጥፍትኛነው ሁሊ እየመታትነው

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 9 วันที่ผ่านมา

      ሠዉየዉኮ ያሥታዉቃ ል እረ ጨካኝ ነዉ😂

  • @mawaysh
    @mawaysh 9 วันที่ผ่านมา

    ባለጌ ኒት

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 9 วันที่ผ่านมา

    ከባድ ሠዉ ነህ አተ ማ

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus 9 วันที่ผ่านมา

    gani caqi caqaa nati naga turuu sewu neberi

  • @TiruneshTirunesh-v8i
    @TiruneshTirunesh-v8i 9 วันที่ผ่านมา

    Anchi be sew tidar eyegebash betishin mebetibet yihen yemesela Tidarihin litaferishi new erefi

  • @SirgutZergaw
    @SirgutZergaw 9 วันที่ผ่านมา

    Arfesh tidarshin bitmeri melkam new behuala yikochishal

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ 9 วันที่ผ่านมา

    የተናተሥ ከፋ ሚዳዶ ሺማግሌ አይደለም አይዲያ አጣችሁ ወይ

  • @TadbeerTadbeeralwahdamall
    @TadbeerTadbeeralwahdamall 9 วันที่ผ่านมา

    Ayu.teyachew ijeshin awechi tedareshi idayibetin

  • @MariamAli-si8rq
    @MariamAli-si8rq 9 วันที่ผ่านมา

    Ayuu ganiinii abiidaa madaa abidaa hin fayaa asiidiidhaa xiqassii gudaasii midiiyaa irraattii safuu hin bektuu

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 9 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር አዩ ለሽምግልና አትመችም ለስድብና ለዱላ ነው የምትሔጅው ማዳመጥ አትችይም በሰው ትዳር ባትገቢ ጥሩ ነው ባለቤትሽ ግን በጣም የሚገርም ያስተዋለ ሠው ነው አሁን አንቺ እራሱ ስህተተኛ ነሽ ባልሽ አትሒጂ ሲልሽ ተደብቀሽ መጣሽ።ደግሞ የነጋ ሚስት በጣም ባለጌ ሠው ነች ነጋን ትንቀዋለች አታከብረውም ሲጀመር ዱርየ ነች እሔ ሠውየ እውነት አለው።ተረዱት